@joker.fano7: ከቀናት በፊት ማለትም በቀን 11/10/2018 ዓ.ም መነሻውን ከገነት አቦ በማድረግ ገጠራማውን ክፍል አቆርጦ ወደ ፈረስ ቤት ለመግባት የሞከረው የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አይቅጡ ቅጣት ተቅጥቶ መመለሱ የሚታወስ ነው ። ይሁን እንጅ እርም የለሹ ገዳዩ እና ጡት ቆራጩ የአብይ አህመድ ሰራዊት በድጋሚ ማለትም ዛሬ በቀን 15/10/2018 ዓ.ም ከገነት አቦ በመነሳት ገጠራማውን ክፍል ወረራ ቢያደርግም በአይበገሪየወቹ የደጋ ዳሞት አርሶ አደሮች እና የ99ኛ ክ/ጦር አባላት በሻለቃ ዝናቡ እየተመራ ጠላት ላይ ከፍተኛ ድል መቀዳጀት ተችሎአል ። በዚህ አወደ ውጊያ የተገኙ ድሎች ... - ከ3 በላይ ጥቁር ክላሽ - 8 የጥይት ካዘና - 8 f1 ቦንብ -ቁጥሩ ያልታወቀ ከፍተኛ ተተኳሽ እና ሌሎችም ወታደራዊ ቁሳቁሶች ተማርከዋል ። ጠላት ከፍተኛ የሆነ ምት ሲያርፍበት መቆቆም አቅቶት አራት ሲቪል ንፁኃን አርሶ አደሮችን በመሸሽ ላይ እያለ ከቤት ውስጥ በማውጣት በግፍ እረሽኖ ሙት እና ቁስለኛውን የቻለውን ተሸክሞ ያልቻለውን በየ ማሳው እያንጠባጠበ ወደ ሆላ እግሪ አውጩን ወደ ቀበሮ ጉድጎዱ ፈርጥጧል ። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር የደጋ ዳሞት ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያ ክፍል # አዲስ ትውልድ # አዲስ ተስፋ # አዲስ አስተሳሰብ ደጋ ዳሞት በሰዓቱ
Joker fano
Region: ET
Monday 22 June 2026 13:19:44 GMT
Music
Download
Comments
🤔🤔🤔 ያውሩ ስራቸው ነው 🤔🤔🤔 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እውነት እውነት
2026-06-24 06:16:05
0
Simachew Likan :
እውነትነውወድምአለምብራቱልኚ💚❤️❤️🛬🌹💗💗🩵💖💖💐💞💝💝💞💐🌷🌺💪💟💟💕💕💕💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-06-27 06:49:54
0
ለውሉም ጌዜ አለው።እያደሩ።። አዱስነው :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እውነት እውነት እውነት
2026-06-23 19:11:20
0
befkad:12 :
selam
2026-06-22 18:57:34
0
estifanos fikr :
2026-06-23 06:15:23
0
የዳሞቷ🌹 :
ያገሬልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 19:11:40
0
Demsew chene :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-27 04:11:28
0
Tነኚ የቦረናዉ :
ኧረዝናቡትለያለህ🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 18:10:52
1
መምህር ንጉስ :
ኧረረረረኧረምንልሁንልህ ጀግናው አባቴ አንተጋ በተግባርማን አለ በወሬ እንጅ ስማኝየአማራታጋይ ተግባርእንጅ ወሬ አንፈልግም
2026-06-22 18:44:22
3
solomon :
አባቴ
2026-06-26 14:59:23
0
Liji ~wudisewu~the ~Saudi💚💪 :
ምንይላል
2026-06-25 12:26:03
0
የደጋዳሞቱ ዱርየ :
[Sticker]
2026-06-26 12:53:30
0
አሐዱ ተልዐለ :
ዝኔ ይለያል
2026-06-23 04:46:20
1
NAHOME 😍😍😍Z :
🥰🥰
2026-06-24 15:28:38
0
hiiiiiii :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-25 10:56:59
0
ተs21እናቴ27አባቴ :
💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2026-06-27 14:52:13
0
ፍቃዱ :
🥰🥰🥰
2026-06-25 20:21:00
0
miki 🤴👌 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 20:46:53
0
andu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 17:44:54
0
Addisu Ethiopia :
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-24 04:41:26
0
ታማኙ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪
2026-06-26 08:00:50
0
Tamrat :
🥰🥰🥰
2026-06-22 19:13:14
0
To see more videos from user @joker.fano7, please go to the Tikwm
homepage.