@abdisa_defar: ኃያልነት! Will To power! በ ፍሬድሪክ ኒቼ | ትርጉም Abdisa Defar ህይወት ያለውን ፍጡር ሁሉ ተፈጥሮውን እረዳው ዘንድ.. ከደቃቁ እስከ ረቂቁ ተከታትዬ አስተውዬዋለው ... ታዲያ ሂወት ያለው ነገር ባገኘው ቁጥር.. ሁሉም መገዛት የሚባልን ተመሳሳይ ቋንቋን ሲያውሩ ነው የሰማዋቸው.. ሂወት ያለው ፍጡር ሁሉ የመገዛት ተፈጥሮ ውስጥ ያለ ነው... በህይወት ያለ ነገር ሁሉ ለአንድ ነገር ሊታዘዝ ግድ ነው! እናም ለራስህ መታዘዝ ካልቻልክ ሌላ ሰው ያዝሃል። ማዘዝ ከመታዘዝ የበለጠ ከባድ እና አደገኛ ነው... ነገርግን ሁላችንም ወደ እሱ የምንገፋው በመሰረታዊ የሃይለኝነት ፍላጎታችን ነው። ኃያላን ራሳቸውን ይታዘዛሉ .. ሌሎችን ደሞ ያዛሉ! እነዚያ ለራሳቸው የታዘዙት ደካማ የሆኑትን እንዲያዝዙ ግድ ይሆናል። ሃይል የሚገኘው በመታዘዝ ብቻ ስለሆነ ህይወት ሁል ጊዜ ለመገዛት፣ ለመለወጥ እና እራሷን ለማሸነፍ ትሻለች። በውጤቱም, ሕይወት በለውጥ ትገለጻለች፡ ሕይወት ራሷ ይህንን ምስጢር ነገረችኝ፡- ‘እነሆ፣’ አለች፣ ‘እኔ ያ ደግሜ ደጋሜ ከራሴ ተሽዬ መገኘት ግድ የሆነብኝ ነኝ" እኔ የምፈጥረው እና ምንም ያህል የምወደው - ብዙም ሳይቆይ መቃወም አለብኝ ፍቅሬም: እንዲሁ የእኔ ፈቃድ ይሆናል. እናም አንተም ብሩህ ሰው ፣ የፈቃዴ መንገድ እና መሄጃ ብቻ ነህ። በእውነት፣ የሃያልነት ፈቃዴ በፈቃድህ እግር ወደ እውነት ይሄዳል! ‘በእውነቱ ሂወት ያለው ነገር ሁሉ “ፍላጎቱ መኖር ነው” የሚለው ትምህርት እውነቱን የሳተ ስብከት ሆኖ ይኖራል.. በሂወት ውስጥ ይህ ፍላጎት የለም! ‘የማይኖር ነገር ፍላጎት አይኖረውም; ነገር ግን በሕልውና ውስጥ ያለው, እንዴት አሁንም ወደ ሕልውና መምጣት ይፈልጋል? ባይሆን ይሄን ስማ! .. ሕይወት ያለው ነገር ባለበት ሁሉ፣ አንድ ፍላጎት ብቻ አለ ፤ ይህ ፍላጎትም የመኖር ፍላጎት አደለም - የሃያልነት ፍላጎት ነው! ሂወት ያለውን ፍጡር ሁሉ እንዲቀጥል እሚያረገው.. ከመራባት.. ዘርን ከመንተካት እና ከመኖር ባሻገር የሆነ የውስጡ መሻት ነው... ኃያልነት! አንተ ጥበበኛ የሆንክ ሰው ሆይ ... እንግዲያው ሕይወት ባስተማረችኝ ጥበብ የልብህን እንቆቅልሹን እፈታልሃለው እውነት እላችኋለሁ፥ የማይለወጥ ትክክል እና ስህተት የለም! ሂወት ውስጥ ያለው የማይለወጥ መሻት ... ደግመህ ደጋግመህ ከራስህ ውስጥ እራስህን አሽለህ ወደ ሃያሉ አንተነት መውጣት ብቻ ነው..! Will to power!

𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
Open In TikTok:
Region: KE
Monday 22 June 2026 15:06:19 GMT
13060
1024
14
59

Music

Download

Comments

bekilaal
Bekilaal :
your voice is made for narration 👏
2026-07-15 07:33:57
0
alizak2000
Alizak :
🥰🥰 wow how he explained
2026-06-22 15:29:39
5
simadani92
Tiger :
እግዚአብሔር መልካም ነው እመንበት አትከስርም
2026-06-22 18:42:28
2
jimm12368
abdurazak :
amezing
2026-06-22 15:15:51
1
sifen513
Sifen🦋 :
❤‍🔥🔥
2026-06-22 15:14:41
1
johna5783
john@A :
❤️❤️❤️
2026-07-13 18:24:28
0
genene.nengesha
Genene Nengesha :
😳😳😳
2026-07-03 21:03:21
0
user4611582325455
ሠኔ እ ና ሠኛ :
@@OPAL🔴Nicotine
2026-06-22 17:38:00
0
naol.lamesa
n@loa. 369 :
🥰🥰🥰
2026-06-22 18:25:36
0
opall446
sarah💕 ♉️ :
👏👏
2026-06-23 04:22:03
0
hananh714perfume
Hanan_Luxury et. :
👌🥰🥰🥰
2026-07-07 03:54:29
0
gudukassa15
Gudu Kassa ጉዱ ካሳ👆 :
👌👌👌
2026-06-22 15:40:58
0
rahel4507
Rahel :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 12:23:40
0
To see more videos from user @abdisa_defar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About