@haiyme1921: እህቴ ሆይ ብር ያለው ሳይሆን ላንች ክብር ያለው ወንድ አግቢ! """""""""""""""""""""""" 💚✅ህይወትሽ የሚደምቀው በፍቅር እንጂ በብር አይደለም... ገንዘብን በማንኛውም ሰአት ከሰራሽ ልታገኚው ትችያለሽ ፍቅርን ግን ከፈጣሪ ነውና የሚገኘው አብዝተሽ አምላክሽን ለምኚ... ወንድን ልጅ ከወደደሽ ራሱን ይሰጥሻል ይህ ማለት ደግሞ አንቺ አንደፈለግሽ አንገት ሆነሽ ታዞሪዋለሽ ... ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም ስብእና ወይም ላንቺ ክብር ከጎደለው ሰው ጋር አደለም ትዳር ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኚ... በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ... ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋልና.... እንዲህ አይነቱን ወንድ በኑሮ ሂደት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ... በውሳኔው የማይጸና አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ ትኖሪያለሽና እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል ካልችልሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ ሁኚ... ደስታ የሚገኘው የውስጥን ፍላጎት በነጻነት መግለጽ ሲቻል ነውና ነጻነትሽን የሚነፍግ ፍልጎትሽን የማይጠይቅ ወንድ ገና ሲጀመር አትቅረቢው እንደዚ አይነቱ ወንድ ምንጊዜም እራሱ የሚያወራውን እንጂ አንቺ የምታወሪውን አይሰማም ቢሰማም ቦታ አይሰጠውም እርሱ በወደደው እንጂ አንቺ በመረጥሽ መንገድም አይጓዝምና... ....አንቺ ለምትናገሪው ለምታደርጊው ነገር ስህተት ቢመስለው እንኳን በቀስታ እንጂ ጮሆ የሚናገር ወዳጅ አታበጂ ዛሬ ከጮኸብሽ ነገ ሊመታሽ እጁን የማያነሳበት ምንም ምክያት የለውምና... ከሀብት ከቁሳቁስ በላይ ንጹህ ልቡን ንጹህ ፍቅርን የሚሰጥሽን ወንድ ተመኚ... .....የወንድን ያለውን ሀብት ወይም ኪሱን ሳይሆን ይዞ የመጣውን ንጹህ ፍቅር ተመልከች እንደዚህ አይነቱን ወንድ ትልቅ ዛፍ ሆኖ ሊጠልልሽ ፍሬ ሊሰጥሽ ይችላልና ምክንያቱም የሁሉም መሰረቱ ፍቅር ነውና... ደስተኛ የሆነ ህይወት ከፈለግሽ ግን እህቴ ሁል ጊዜም አስተውይ ብር ሳይሆን ለአንቺ ክብር ያለው ወንድ አግቢ። ከወረት የፅዳ ንፁህ ፍቅር እግዚአብሔር ለሁላችሁም ያድላችሁ/ያድለን አሜን(3) 💓አሜን፦ማለት ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነውና💓አሜን💓ይልመድብን ??#ፍቅር ፦ፍቅር እወድሀለው እወድሻለሁ ከመባባል በላይ በተግባር የሚፈተን #በመተማመን_የሚፀና_በመደማመጥ የሚዘልቅ በመከባበር የሚሰምር የህይወት ማጣፈጫ ቅመም የሆነ💓የእግዚአብሔር💓የፀጋ ስጦታ ነው። 💓ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነው ሁለቱንም ማግኘት ደግሞ መመረጥም መባረክም ነው። 💓ዘወትር እግዚአብሔርን የምናመሰግንበትን የደስታችን ምንጭ የሆነ// የሆነች የህይወት አጋር እግዚአብሔር ያድለን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው💚💛♥ #እግዚአብሔር_ማስተዋልን_ጥበብን_እውቀትን_ከፍቅር_ጋር_ይስጠን_አሜን????

💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 22 June 2026 15:20:02 GMT
24998
2383
72
361

Music

Download

Comments

emebet.ayenew01
Emebet Ayenew :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-23 12:18:56
0
hayat90901
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ🙏😘 :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
2026-06-23 12:16:04
0
yemenu.mulu
Yim@20 :
wow amian
2026-06-23 06:30:58
0
user71446031682276
ያባቷ ወዳጅ😘 :
አሜን አሜን አሜን🥺🙏🙏
2026-06-23 11:59:05
0
emati206
selina 💪😘 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 05:20:26
1
blove284
Selina :
ameen
2026-06-23 11:59:07
0
user5449217218282
Atsede :
አሜን
2026-06-23 11:52:37
0
brakat.m5
መቲ የKዬ ብቻ :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 11:48:03
0
astede.moges
Aየአባቷቀበጥ :
አሜንአሜን
2026-06-23 11:25:35
0
sene12146
sene 1421 :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-23 11:34:03
0
wnatuoch0z2
እማ በፀሎትሽ :
አሜን አሜን
2026-06-23 11:10:44
0
ls75819
lij,lulu♥️ :
አሚንንንንንንንን
2026-06-23 11:01:54
0
almi071327
እናቴ ኪዳነምህረት 16 :
አሜን አሜን 🙏🙏
2026-06-23 11:01:34
0
sereke.takele
S𝙖𝙧𝙖🦋🫣 :
አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 11:06:13
0
adanach702
Adanach :
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን🙏🙏
2026-06-23 11:00:57
0
alemnesh453
እማ በፆሎትሽ :
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-06-23 10:50:18
0
tdla.atrshn.bata
ታድላ አትርሽኝ bata ለማርያም :
amen amen amen aman amen amen amen
2026-06-23 11:23:13
0
user1088387502227
ቅድስ ገብርኤል ጠባቂየ ⛪️🙏🙏🙏🤲🤲🤲 :
አሜን🤲🤲🤲🤲
2026-06-23 09:55:37
0
selam.negat
Selam Negat :
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 09:23:26
0
samri12394
@Samri123 :
amen amen amen🥰🥰🥰
2026-06-23 10:07:56
0
user6946160267563
user6946160267563 :
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲
2026-06-23 12:20:04
0
user2616612580778
user2616612580778TTT :
አሜን አሜን አሜን👏
2026-06-23 10:35:01
0
salama.nole
አባቴኩራቴ❤❤❤Nዬ❤❤❤ :
አሜን🙏🙏🙏
2026-06-23 10:38:42
0
ti0113512
tigst :
አሜን
2026-06-22 17:42:39
0
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About