Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@antonella1r3: #antonellarocuzzo #messi #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #fyppppppppppppppppppppppp #انتونيلا_روكوزو
1988
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 22 June 2026 17:44:09 GMT
54907
2957
15
226
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.94MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.94MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
A :
احبهاااا😭
2026-06-22 20:29:53
18
سجى :
تخبلللل 🥹🥹🥹
2026-06-23 09:42:37
1
F28 :
الجماللل
2026-06-22 19:37:47
9
Mohammad aburabe3 :
مرت عمي وعم عيالي
2026-06-22 22:31:05
5
روز rose 🌹🦋💞 :
شكد محبوبة وأبد مو متكبرة 💖💖💖💖💐💐💐🥰🥰🥰🥰
2026-06-22 22:09:38
4
عهد :
مسرارة
2026-06-23 05:36:24
0
Ab331 :
🥹🤍
2026-06-22 17:50:03
1
Ab331 :
🥰🥰🥰
2026-06-22 17:49:47
0
pendis tra ❤️pedri 😍 :
❤️❤️❤️
2026-06-23 01:36:37
0
To see more videos from user @antonella1r3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#السعوديه🇸🇦🇸🇦 #قديمك_نديمك #ددسن 85#2026 #اكسبلور
#fypシ゚viral🖤tiktok
ሮማን ይጣፍጣል ??? አንድ ጴንጤ የኔታን ጠየቃቸው የኔታ ማርያም ታማልዳለች??? የኔታም በእጃቸው ሮማን ይዘው ነበረ ላጥ አደረጉ በሉና ዋው ይጣፍጣል? አሉት!!! መናፍቁም ሮማን ቀምሶ አያውቅም ነበረ እና ምን ምን ይላል አላቸው ሮማን ሮማን ይላል አሉት ሮማን ምን ምን ይላል አላቸው ??? ሮማን ሮማን አሉት 🤭 እኮ ሮማን ምን ምን ይላል ?? አላቸው 🤭🤭 እንተ ማር ምን ምን ይላል አሉት??? ማር ማር አላቸው ። የኔታም ጥሩ አሉ ። ማርማኮ ማር ነው ምን ምን ይላል አሉት ?? አይገባዎትም እንዴ ማር ማር አልኩዎት እኮ። መጣፈጡን ማወቅ ከፈለጉ ይቅመሱት ያለዛ አይገባዎትም አላቸው ። የኔታም አየህ ሮማንን እንደሚጣፍጥ የሚያዉቀው የቀመሰ ነው ? አደል?? አሉት። አዎ!!! አላቸው ። የኔታም የድንግል ማርያምን አማላጅነት የሚያውቀው የቀመሰ ነው አሉት። እንዴት ይቀመሳል አላቸው ?? የኔታም ይቀመሳል እንጂ እንዴታ !!! ብለው መጽሐፍ ቅዱስ አለህ አሉት ? አዎ ። አለ በል ላቅምስህ ምላስ ከለህ አሉትና መጥቀስ ጀመሩ... 1ኛ ጴጥ 2:2-3) ወናሁ ጥዕምክሙ ከመ ኄር እግዚአብሔር " እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቀምሳችኋል። ይለናል ። መቼ ስንለው መዝ 33 8 ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ቸር እንደሆነ ቅመሱ እወቁም። ይለናል !!! 🌕✍️ መናፍቃን በወደደን እስከ ሞት በደረሰልን በክርስቶስ እለምናችኋለሁ ኑ ቅመሱልኝ በሞቴ፨ ድንግል ማርያም ለማማለዷ መቅመስ ያስፈልጋል ። 🌕✍️ ኑ በልጇ አምናችሁ አማልጅን በሏት። ማር እንኳን ካልተቀመሰ አይታወቅም ። የድንግል ማርያምም ምልጃ አምኖ ካልቀመሱት ማዎቅ አይቻልም ። 🛑🛑አይነ ስውር ፀሐይን ስላላያት 🌞ፀሐይን የለችም ???? 🛑🛑ህጻን ከእናቱ ማህጸን ሆኖ አባቱን ስላላየው አባቱ የለም ??? 🛑🛑እኛ ከቤት ስለሆን ከተማዋ የለችም???3 🛑🛑ደንቆሮ ስላልሰማ ቃል የለም ??? 🛑🛑እጅ የሌለው ሰው ስላላዳሰሰኝ የኔ አካል የለም ??? 🛑🛑እግር የሌለው ሰው ስላልተራመደበት መንገድ የለም "??? 🛑🛑አፍንጫ የሌለው ስላላሸተተ ሽቱ ጽጌረዳ የለም ??? 🛑🛑ምላስ የሌለው ሰው ስልቀመሰው ሱካር እሬት የለም ??? 🛑🛑ማሰብ ያልቻለ ሰው ስላላሰበ ሃሳብ ቃል የለም ????? 🛑🛑አለመቅመሳችሁ እንቢተኝነታችሁን ወይም መአዛ መለየት ያልቻለችሁ ህጻናት መሆናችሁን ነው የማገልጸው ። እንጂ መአዛ ጣዕም አለመኖሩን አይደለም ፧፧፧፧፧ እኛ ክርች ግን ኑ ከቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ጋር እንዲህ እያልን እንቅመስ👇 ✍️🌕 እመቤቴ ማርያም ሆይ የበረከት ጽዋ የሕይወት መቅጃ ከማይደርቀው ከይቅርታው ምንጭ የፈሰሰ የሕይወት ውሀን ቅጅልኝ 🌕 ✍️ የኃጢአቴ ብዛት ያለ ቁጥር የዕዳ በደሌም ልክ ያለ መጠን ሆነ ከርሱ ደግሞ የልጅሽ ምሕረት ይበዛል። እንደተጻፈ ለትእዛዝህ ይቅርታ ልክ መጠን የለውም ተብሎ ጸጋ ክብርን የተመላሽ ቅድስት ድንግል ሆይ በጸሎትሽ ረዳትነት አምኜ የማሸነፍ ጥሩር እንድለብስ የመለኮትንም ሰይፍ እንድታጠቅ አውቃለሁ። እርስ በርሳቸውም። ይረዳዳሉ የእኔ ሃይማኖት ያንቺ ጸሎት የልዑል እግዚአብሔር ማዳን። ዳግመኛም የእኔ መታመን ያንቺ ልመና የልዑል አግዚአብሔር ይቅርታ እርስ በርሳቸው ይረዳዳሉ። እኔ ባንቺ አምኜ ሳለሁ ግዳጄን የማግኘቴ ተስፋ አንቺ ስለኔ ተግተሽ መለመንሽ እግዚአብሔርም ቸል ሳይልና ሳይነቅፍ ግዳጄን መስጠቱ እርስ በርሳቸው ይረዳዳሉ። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ በስምሽ እለምናለሁ አንቺም ስለኔ ትማለጃለሽ ልጅሽም ስላንቺ የልመናዬን ዋጋ ይሰጠኛል 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ በስምሽ ግዳጄን ሁሉ ማግኘት እመኛለሁ አንቺ ለኔ አማላጅ ነሽ። ልጅሽም ግዳጄን የሚሰጠኝ ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ የተጸማሁ ነኝ ። አንቺ የወርቅ መጥለቂያ ነሽ። ልጅሽም የሕይወት ውሀ አዘቅት ነው። የመለኮትን ዕንቁ ለመግዛት እኔ ነጋዴ ነኝ አንቺ የሕይወት መርከብ ነሽ። ልጅሽም የበጎ ነገር ሁሉ ድልብ በውስጡ ያለበት የትርፍ ሥፍራ ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ ገደሉን ለማለፍ ወደ ብርሃን ሥፍራ ለመድረስ የቸኮልሁ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ድልድይ ነሽ። ልጅሽም ለተገፉት መጸጊያ የተድላ ደስታ ሥፍራ ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ የምንፈስ ቅዱስን ሃብት የምፈልግ ድሀ ነኝ አንቺ የክብር ሁሉ መከማቻ ነሽ። ልጅሽም ለባለሟልነትና ለክብር ለማሞገስ የሽልማት ጌጽ ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽ ልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል የልቤን ግዳጅ ይሰጠኛል 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ሙዳይ ነሽ። ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ ቁስለ ኃጢአቴ የሸተተ የቅዱሳንንም መዓዛ ሽቱ የምፈል ነኝ አንቺ ያማረ የተወደደ ሽቱ ብልቃጥ ነሽ። ልጅሽም ከሽቱ ሁሉ ይልቅ ያማረ የተወደደ የመለኮት ቅቤ ነው። 🌕✍️ድንግል ማርያም ሆይ እኔ የታረዝሁ የብርሃን ልብስ የምሻ ነኝ አንቺ የሸማኔ ዕቃ ነሽ። ልጅሽም የማያልቅ የማያረጅ የሃይማኖት ልብስ ነው። ቀመሳችሁ ምላስ ያላችሁ ???? ድንግል ማርያም ሆይ ፍቅርሽ አይለየን 😥😥😥😥😥 ድንግል ማርያም ሆይ እኔን ለእኔ አትተይኝ አሜን 😭🙏🙏🙏🙏🙏
#👍👍👍👍
5 Killer Ab Exercises — No Equipment Needed 🔥
Xoài tứ quý có trong giỏ hàng 🥭#xuhuongtiktok #fyd #tiktokseller #xoaituquy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy