@viewer_1221: አንዳንድ ጊዜ ችግሩ የተሳሳተ መንገድ መያዛችን አይደለም...ያለንበትን ቦታ አለማወቃችን ነው። ሰው የት እንደቆመ ካላወቀ የት መሄድ እንዳለበትም አያውቅም። የት እንዳለ የማያውቅ ሰው የሚመጣውን አደጋ አያይም። የሚጠብቀውን እድልም አያስተውልም። ስለዚህ... ብዙ ጊዜ የምንወድቀው በጠላት ጉልበት አይደለም በራሳችን ድንቁርና ነው። አንዳንድ ሰዎች በትንሽ ስኬት ራሳቸውን በጣም ትልቅ ያደርጋሉ ከዚያም ከእውነታው ይርቃሉ። ሌሎች ደግሞ በትንሽ ውድቀት ራሳቸውን በጣም ትንሽ ያደርጋሉ... ከዚያም ተስፋ ይቆርጣሉ። ሁለቱም ግን አንድ ችግር አላቸው ራሳቸውን በትክክል አያውቁም። ሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ሌሎችን ማወቅ አይደለም ራስን ማወቅ ነው። ድክመትህን ማወቅ... ጥንካሬህን ማወቅ... ያለህን አቅም ማወቅ... የሌለህንም አቅም መቀበል... ይሄ ነው እውነተኛ ጥበብ። አንድ መርከብ በባህር ላይ ምንም ያህል ጠንካራ ብትሆን ካርታውን ካጣች በመጨረሻ ትሳሳታለች። ሰውም እንደዚያው ነው። ትምህርት ቢኖረው... ገንዘብ ቢኖረው... ተሰጥኦ ቢኖረው... ራሱን ካላወቀ በሕይወት መንገድ ይጠፋል። አንዳንድ ጊዜ ቦታችንን ስለማናውቅ የሌሎችን ጫማ ለመልበስ እንሞክራለን። የሌሎችን ሕይወት ለመኖር እንሯሯጣለን። በሌሎች ስኬት እንቀናለን። የሌሎችን መንገድ እንከተላለን። ነገር ግን... እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው ለተለየ ዓላማ ፈጥሮታል። የአንተ መንገድ የአንተ ነው። የአንተ ጉዞ የአንተ ነው። የአንተ ጊዜ የአንተ ነው። ስለዚህ ራስህን ከሌሎች ጋር በማነጻጸር የራስህን ዋጋ አታጥፋ። ምክንያቱም... ንስር በዓሣ መዋኘት አይቀናም። ዓሣም በንስር መብረር አይቀናም። እያንዳንዱ የተፈጠረው ለራሱ ቦታ ነው። ከትልቁ የሕይወት ትምህርቶች አንዱ...ያለህበትን ቦታ ማወቅ ነው። ማን እንደሆንክ ማወቅ ነው። ምን እንደምትችል ማወቅ ነው። ምን እንደማትችልም መቀበል ነው። ምክንያቱም... ቦታችንን አለማወቃችን ብዙ ጊዜ አስገመተን... ራሳችንን ማወቃችን ግን ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራናል። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

የእኔ እይታ
የእኔ እይታ
Open In TikTok:
Region: SO
Monday 22 June 2026 17:49:45 GMT
13355
570
35
117

Music

Download

Comments

destaye.nana8
"ክብር ለሴት ልጅ,, :
ተባረክ፣እንደምግብ ገንቢ የሆነ መልእክት ነው፣እንድህ አይነቱን ያብዛልን እምትሉ ላይክ🥰🥰
2026-06-22 23:04:15
3
mengistuteshom
mengistu teshome :
yess🥰🥰
2026-06-24 16:10:58
0
mubarak.abdullah04
Mubarak Abdullah :
keep going bro🥰
2026-06-23 13:46:37
0
user5073732681475
user5073732681475 :
right🥰🥰🥰
2026-06-24 07:12:24
0
abdulshukur770
እመን እንጂ አትፍራ :
right
2026-06-23 14:04:50
0
life.good544
Life good :
እናመሰግናለን
2026-06-23 07:42:05
0
user9351221346994
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን :
ትክክክል በርታ🥰🥰🥰
2026-06-23 18:28:33
0
asny188
21እናቴ :
ሆነ እና 🥰🥰🥰
2026-06-23 22:22:36
0
user1079236
ሰአዲ ወሎየዋ :
ትክክክል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-22 21:02:13
0
banchalm6
banch 𝑦𝘨𝘣𝒓𝑎𝑙 𝑙𝑗𝗲 19🙏 :
እዉነት ነዉ ወንድሜ🥰🥰
2026-06-23 06:17:16
0
farxiyaxashi3
farxiyaxashi3 :
ወይኔ ሆዴ ተሸበረ አምላኬ ጠብቀኚ 🙏🙏🙏
2026-06-22 21:10:12
0
user9356602094274
መንገዴኛው ልቤ" :
በትክክክል99+1%
2026-06-22 22:11:21
0
user420141361887
ወሎ :
ሁሌም ትክክል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-22 18:31:43
0
kasahunka52
Kasahun Ka :
ትክክል
2026-06-22 19:07:54
0
mesak301
It's Okay !!! :
ትክክል🥺🥺🥺🥺
2026-06-22 18:35:55
0
hadush.desta4
Hadush Desta :
ኣዎ 🥰
2026-06-23 04:51:44
0
abrye12he12a
Kapiten Seleman :
እውነት ነው😢
2026-06-23 11:58:06
0
user153619725971
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
Great view, this raises the bar.
2026-06-22 19:29:01
1
blen077
blen$ :
እሚገርም ነው😍😍😍😍
2026-06-22 18:11:55
0
ephrem9046
Ephrem :
በትክክል 🙏🙏
2026-06-23 06:29:43
1
me.se.re.t6
𝒎𝗲𝑠𝗲𝒓𝗲𝘁🌟❤ :
ዛሬም ድቅ መልዕክተ
2026-06-23 15:37:27
0
y7_zf
ለሁሉም ጊዜ አለዉ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 04:00:45
0
alimy349
የልኤል እና የዮሐና እናት :
🥰🥰🥰
2026-06-23 03:11:07
0
user2351023363.947
❤️‍🩹ام محمد ❤️‍🩹 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👌
2026-06-23 07:34:29
0
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About