@am.motors_: Behind the curtain stands a new vision for passenger transportation — built for efficiency, sustainability, and the future of Ethiopia. The wait is almost over A NEW MOTION IS COMING በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ አዲስ የጉዞ ታሪክ ሊጀመር ነው። ለከተማ፣ ለተሳፋሪዎች፣ ለንግድ እና ለአካባቢ ውበት ጥበቃ የተዘጋጀ አዲስ የመጓጓዣ አማራጭ። ጉዞን የበለጠ ዘመናዊ፣ የበለጠ ቀላል፣ የበለጠ ንጹህ ለማድረግ። AM Motors አዲሱን የኤሌክትሪክ ሚኒ ባስ በቅርቡ ያበረክታል። አዲስ ጉዞ በቅርብ ቀን። #AMMotors #ElectricMobility #AddisAbaba #EV #Ethiopia