@muslimwomanv11: የአንድ አመት ወንጀል በሚማርበት ልዩ ቀን መፆም እንዳይረሳ:: #አሹራ #ሙሀረም #አሹራ2018 #ሙስሊምሴት #jemila @Jeme አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የፊታችን ሐሙስ የሙሐረም 10ኛ ቀን (የዐሹራ ዕለት) መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቀን አላህ (ሱ.ወ) ነቢዩላህ ሙሳንና ሕዝቦቻቸውን ከፊርዐውን ግፍ ያዳነበት፣ ታላቅ የድልና የምስጋና ቀን ነው። ✨ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን ቀን በመጾም የባለፈውን የአንድ ዓመት ወንጀል እንደሚያስምር አስተምረውናል። ስለሆነም፦ ረቡእና ሐሙስን ማለትም(9ኛውንና 10ኛውን ቀን) በመጾም የዚህን ታላቅ ምንዳ ተቋዳሽ እንድንሆን አድራ እንላለን። ✨ በጾማችሁ ወቅት ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለሀገራችን ሰላም ዱዓ ማድረግን እንዳትረሱ። አላህ ጾማችሁንና ዱዓችሁን ይቀበላችሁ፤ መልካም ስኬት ከእናንተ ጋር ይሁን!

Muslim set (ሙስሊም ሴት)
Muslim set (ሙስሊም ሴት)
Open In TikTok:
Region: US
Monday 22 June 2026 18:22:25 GMT
2694
218
12
78

Music

Download

Comments

khatmmhmd973
هاجر محمد :
لااله الا الله وحده لا شريك له ،له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير (الله يجعله في ميزان حسناتك يارب )
2026-06-22 18:56:14
1
abdigebri
foden :
ማሻላ
2026-06-24 01:40:07
0
aydamohammed43
@ayedu Mohammed 508 :
enshallah ya reb 😭🤲🥰mashallah 😍 ❤️✨️hake naw allah yagerallen ya reb 🙌🙏
2026-06-23 01:07:31
1
ali.hussen457
Ali Hussen :
masha alah yen ehet
2026-06-22 18:37:40
1
musab.ahmed777
Musab Ahmed :
masha Allah
2026-06-22 19:05:35
1
musab.ahmed777
Musab Ahmed :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-22 19:05:24
1
user95571409633241
yasin :
❤️❤️❤️
2026-06-23 09:35:20
0
user10854957148284
kiya :
🥰🥰🥰
2026-06-23 04:14:20
0
afrahm300
A M :
🤲🤲🙏🙏
2026-06-23 03:31:47
0
hayuayba775
hayuayba775 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 03:03:41
1
abdela12384
Abdela123 :
🥰🥰🥰
2026-06-22 20:09:43
1
ahlamahlam4843
Ahlam Ahlam :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 17:36:54
0
To see more videos from user @muslimwomanv11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About