Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@roojiiiin: Wir haben doch alle an das selbe gedacht 🙂↕️ #badbunny#düsseldorf#perreo#dtmfbadbunny
rojii
Open In TikTok:
Region: DE
Monday 22 June 2026 19:01:35 GMT
487817
133108
225
16266
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.41MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
vane :
asi deberia cantarla jajajajaja
2026-06-24 12:50:57
7824
olek.メ𝟶 :
2026-06-23 15:41:55
1459
iu :
yo no paraba de ver ese anuncio cuando salió 😭
2026-06-25 03:26:54
1981
(Taylor's version) :
So much is going on I can't focus 😭
2026-06-25 16:30:41
64
musaabibrahim07 :
I am agree with you bestie
2026-06-23 17:37:02
62
Tanicha Renate :
Daddy
2026-06-24 08:11:45
77
Michi :
No I was just crying because it was ending 🥺
2026-06-24 18:59:55
12
Grace 🌵 :
Gracias por plasmar mi pensamiento 🫰🏽
2026-06-26 02:07:49
9
ines :
2026-06-22 19:16:26
13
selen.aya :
HAHAHAHAHAH
2026-06-23 09:13:46
8
Aiko :
2026-06-24 22:54:49
4
To see more videos from user @roojiiiin, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
'በየቀኑ ትለፋለህ፣ ትሰራለህ፤ ነገር ግን ወሩ ሳይጋመስ ኪሰህ ባዶ ይሆናል? የገንዘብ ነፃነት ለጥቂት እድለኞች ብቻ የተሰጠ ይመሰልሃል? እወነታው ግን ከዚህ የራቀ ነው፡፡ ብዙዎቻችንን ወደኋላ የሚያስቀሩን የምናገኘው የገንዘብ ማነስ ብቻ ሳይሆን፣ ሳናስተውላቸው በህይወታችን ውስጥ የገነባናቸው 'አደገኛ ልምዶች' ናቸው። ዛሬ ወጣቶችን ከገንዘብ ነፃነት መንገድ ላይ ጠልፈው የሚጥሉ 9 ዋና ዋና ምክንያቶችን እና እንዴት ልናሸንፋቸው እንደምንችል በዝርዝር እንመለከታለን። ይህን ጽሁፍ እስከመጨረሻው ማንበብህ የፋይናንስ ህይወትህን አዲስ ምዕራፍ ሊያስጀምርይችላል!" 1. ያለ ዕቅድ ወጪ ማድረግ (Impulsive Spending) ችግሩ፦ ብዙ ወጣቶች ገንዘብ እጃቸው ላይ ሲገባ ስሜታዊ በመሆን ወዲያወኑ ለደስታ ሰጪ ነገሮች ያውሉታል። "ምሳ ልብላ'' ብለው ወጥተው "ጫማ ገዝተው'' ሊመለሱ ይችላሉ፡፡ ይህ ልምድ የገንዘብ ፍሰትን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡ መፍትሔው፦ የ50/30/20 ሕግን መጠቀም። ገቢህን 50% ለአስፈለጊ ነገሮች (ቤት ኪራይ፣ ምግብ)፣ 30% ለፍላጎቶችህ (መዝናኛ)፣ እና 20% ለቁጠባና ኢንቨስትመንት መድብ። ማንኛውንም ትልቅ ነገር ከመግዛትህ በፊት ለ48 ሰዓታት ታገስ፤ ያኔ ስሜታዊነትህ ይረግብና ትክክለኛውን ውሳኔ ትወስዳለህ። 2. ለሰው ታይቶ ለመኖር መሞከር (Lifestyle Inflation) ችግሩ፦ በማህበራዊ ሚዲያ (TikTok, Instagram) ላይየምናየው የሌሎች ሰዎች "አርቲፊሻል'' ህይወት እኛንም ያልሆንነውን እንድንሆን ይገፋፋናል። አቅም ሳይኖር ብራንድ ልብሶችንና ውድ ስልኮችን መግዛት ለድህነት ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡ መፍትሔው፦ ውስጣዊ እሴት ላይ ማተኮር፡፡ ሀብታም መምሰል ሳይሆን ሀብታም መሆን ላይ ትኵረት አድርግ። ''ሰዎች ምን ይሉኛል?'' የሚለውን አስተሳሰብ ''ለወደፊት ህይወቴ ምን ይጠቅመኛል?" በሚለው ተካው። 3. ቁጠባን ለነገ ማሳደር (Procrastinating Savings) ችግሩ፦ "ገና ወጣት ነኝ፣ መቼ ተኖሮ ነው?'' የሚለው አስተሳሰብ ትልቅ ጠላት ነው። በወጣትነትህ የምትቆጥባት እያንዳንዷ ሳንቲም በጊዜ ሂደት የምታመጣው ትርፍ (Compound Interest) እጅግ ከፍተኛ ነው። መፍትሔው፦ አውቶማቲክ ቁጠባ፡ ገቢህ ወደ አካወንትህ ሲገባ የተወሰነችው ሳንቲም በቀጥታ ወደ ቁጠባ አካወንት እንድትሄድ ለባንክህ ትዕዛዝ ስጥ። ቁጠባ ከወጪ የተረፈ ሳይሆን ከገቢ መጀመሪያ የሚቀነስ መሆን አለበት። 4. አንድ የገቢ ምንጭ ላይ ብቻ መተማመን ችግሩ፦ ዛሬ ባለበት ተለዋዋጭ ዓለም አንድ ስራ ወይም አንድ ገቢ ብቻ መያዝ ለአደጋ ያጋልጣል። ያ ስራ ቢቆም ህይወትህ በሙሉ ይናጋል። መፍትሔው፦ ተጓዳኝ ስራዎችን (Side Hustles) መጀመር። ካለህ መደበኛ ስራ ጎን ለጎን ዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Marketing, Graphic Design) १८ ०९° +১১ ንግዶችን በመጀመር ተጨማሪ ገቢ ፍጠር። 5. የፋይናንስ እውቀት ማነስ (Lack of Financial Literacy) ችግሩ፦ ብዙዎቻችን ትምህርት ቤት ስለ ገንዘብ አያያዝ አልተማርንም፡፡ ገንዘብን ማግኘት ብቻ ሳይሆን ማስተዳደር ራሱ ትልቅ ጥበብ ነው፡፡ መፍትሔው፦ ራስን ማስተማር። በቀን ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ስለ ፋይናንስ የሚናገሩ መጻሕፍትን አንብብ፣ ቪዲዮዎችን እይ። ስለ ግብር (Tax)፣ ስለ ባንክ ወለድና ስለ ቢዝነስ አሰራር መሰረታዊ እውቀት ይኑርህ። 6. ከአቅም በላይ መበደርችግሩ፦ ለፍጆታ (ለልብስ፣ ለግብዣ) ብድር መውሰድ የወደፊት ጉልበትህንና ጊዜህን ዛሬውኑ መሸጥ ማለት ነው፡፡ እዳ ውስጥ መኖር የአእምሮ ሰላምን ያሳጣል። መፍትሔው፦ ጥሩ እዳና መጥፎ እዳን መለየት። መጥፎ እዳ (ለፍጆታ የሚሆን) በፍጹም አትውሰድ። ብድር መውሰድ ካለብህ ገንዘብ ለሚያመጣልህ (ለኢንቨስትመንት) ብቻ ይሁን። ያለብህን እዳ ደግሞ በትንሽ በትንሹ መክፈል ጀምር። 7. የድንገተኛ አደጋ ፈንድ (Emergency Fund) አለመኖር ችግሩ፦ ስልክ ቢጠፋ፣ ህመም ቢከሰት ወይም ስራ ቢለቀቅ የሚሆን መጠባበቂያ ከሌለህ በቀጥታ ወደ ብድር ትገባለህ። ይህ ደግሞ ከድህነት አዙሪት እንዳትወጣ ያደርግሃል። መፍትሔው፡- የ6 ወር ወጪህን ማስቀመጥ። በየወሩ ከምታገኘው ላይ በመቀነስ ቢያንስ የ6 ወር መሰረታዊ ወጪህን የሚሸፍን ገንዘብ ዝግ አካውንት ውስጥ አስቀምጥ። ይህ ገንዘብ ለኢንቨስትመንት ሳይሆን ለድንገተኛ አደጋ ብቻ ነው፡፡ 8. በሱስ እና በማይጠቅሙ ልምዶች ገንዘብ ማባከን ችግሩ፦ በየቀኑ ለሱስ (ለምሳሌ ጫት፣ ሲጋራ) ወይም ለከፍተኛ መዝናኛ የሚወጣው ሳንቲም ትንሽ ቢመስልም፣ በወርና በአመት ሲታሰብ ትልቅ ድርጅት ሊያቆም የሚችል ካፒታል ነው። መፍትሔው፦ የወጪ መከታተያ መተግበሪያ (Spending Tracker) ተጠቀም። በየቀኑ የምታወጣውን እያንዳንዷን ሳንቲም መዝግብ። በወር መጨረሻ ላይ ለማይጠቅም ነገርያባከንከውን ገንዘብ ስታየው ራስህን ለመለወጥ ትገፋፋለህ። 9. ኢንቨስት ለማድረግ መፍራት ችግሩ፦ ብዙ ወጣቶች "ገንዘቤ ቢበላስ?'' በሚል ፍርሃት ገንዘባቸውን ባንክ ውስጥ ብቻ ያስቀምጣሉ። ነገር ግን የዕቃዎች ዋጋ ሲጨምር (Inflation) የተቀመጠው ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየሞተ ይሄዳል። መፍትሔው፦ በትንሽ መጀመር። ኢንቨስትመንት በሚሊዮኖች አይጀመርም። ባለህ አቅም አክሲዮኖችን መግዛት፣ ወደ ንግድ ማስገባት ወይም እውቀትህ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጀምር። ፍርሃትን ለማሸነፍ በትንሽ ገንዘብ ተለማመድ። "የገንዘብ ነፃነት በአንድ ጀምበር የሚገኝ ተአምር ሳይሆን፣ የዕለት ተዕለት ዲሲፕሊን ውጤት ነው። ዛሬ የምትተዋት እንዲት አላስፈላጊ ወጪ ወይም የምትጀምራት ትንሽ ቁጠባ፣ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ማንም ለገታው የማይችል ትልቅ የሀብት ማማ ትገነባለች። ምርጫው የአንተ ነው፤ ዛሬወኑ የገንዘብህ ጌታ ትሆናለህ ወይስ የገንዘብህ ተገዢ ሆነህ ትቀጥላለህ?" በመጨረሻም የገንዘብ ነፃነት የሚገኘው ብዙ በማግኘት ብቻ ሳይሆን ባገኘኸው ላይ ባለህ ቁጥጥርና ዲሲፕሊን ነው። ዛሬ የምታደርገው ትንሽ መስዋዕትነት የነገውን ነፃነትህን ያረጋግጣል። ከእነዚህ 9 ልምዶች ውስጥ አንተን በጣም የተፈታተነህ የትኛው ነው? በመፍትሔው ላይስ ምን ጨምረህ ትመክረናለህ? በኮሜንት ላይ እንወያይ፡፡ መሰል የቢዝነስ እና የፋይናንስ እውቀቶችን ለማግኘት ገጻችንን (Follow/Subscribe) १९८१ ৯১২৮২৩! #socialmedia
Ghana, Croatia World Cup match day 🤗👌
Showcase Team Kinich Emilie Nicole Durin #nicole #kinich #durin #showcase #GenshinImpact #genshin #fyp
#اعاده_نشر🔁
Tractor Project #foryou
Bắp baba cưng ảnh như zị cơ mà=))))) art by STARember #天官赐福 #thienquantuphuc #tianguancifu #dammy #xuhuong
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy