@solomon92904: የጀግኖቹ የመጨረሻ ስንብት ! ''እናንተ ውጡ እኛ መውጣት አንችልም፤ ከቻልን ጠላትን ተራምደነው እንመጣለን፣ ካልሆነም እንደ ቴዎድሮስ እርሳሳችንን ጠጥተን እንሰዋለን'' የጎንደርን ትግል ግን አደራ .. አማራ በሁሉም ግንባር የህልውና ትግል በሚደርግበት፣ እያንዳንዱ ሰው ነፍሱን ለማዳን በሚሯሯጥበት በዚያች የጭንቅ ሰዓት... እነ አማረ አቸንፍ፣ እነ ሳምሶን አማረ እና መቶ አለቃ አበረ አግማስ ግን ለጎንደር አማራ በክብር ቆሙ። የብልፅግና ታንክ እና የዲሽቃ እሩምታ ሰማዩን ሲያናውጠው፣ የክህደት መረቡ በዙሪያቸው ሲያንዣብብ እየተመለከቱ ወደ ኋላ አላፈገፈጉም። ፊታቸውን ወደ ጠላት፣ ልባቸውን ወደ ወገን አድርገው ስናይፐራቸውን ከደረታቸው ደግነው የመጨረሻዋን የነፃነት ስጦታ ለጓዶቻቸው አበረከቱ። መውጣት እየቻሉ ''እናንተ ውጡ፣ እኛ መውጣት አንችልም'' አሉ። ይህ ቃል የሽንፈት አልነበረም፤ የሞት ድል ነሸነት የቴዎድሮስ ልጅ የመሆን ማረጋገጫ እንጂ .. የጎንደርን አንድነት ለማወጅ እና የሕዝብን ነፃነት ለማስከበር ደፋ ቀና ሲሉ የነበሩት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ለጥቃት የተጋለጡት በውስጥ ባንዳዎች በተደረገ ጥቆማ እና ክህደት ነው። አርበኛ አማረ አቸንፍን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ያሉበትን መሬት ላይ ያለ መረጃ በመጠቆም ከበባው እንዲፈፀም ያደረገው ፀረ-ጎንደር የሆነው የኦህዴድ ክንፍ እና ከእርሱ ጋር የተናበቡ የውስጥ ባንዳዎች ናቸው። ጀግኖቹ አርበኞች ህይወታቸው ከማለፉ በፊት "እናንተ ውጡ፣ እኛ መውጣት አንችልም" በማለት ጓዶቻቸውን ተሰናብተው ከከበባቸው የጠላት ኃይል ጋር ፊት ለፊት ተናንቀው በሞታቸው የጓዶቻቸውን ሕይወት አትርፈው በግብር ቴዎድሮስን ሆነው አልፈዋል። ጥቃቱ የተከፈተው ከጎንደር አዘዞ በልዩ ሁኔታ በተነሳ 3 ቢጫ ኦራል ሙሉ የጦር ኃይል እና በዙሪያው ከሚገኝ ወታደራዊ ሰራዊት በተውጣጣ ስምሪት መሆኑም ተረጋግጧል። አርበኞቹ ለሕዝብ አንድነት መስዋዕት በሆኑበት ወቅት ቤተኛ የብአዴኑ ክንፍ እና ፖለቲካ ሞዐ'ው ተናበው ጀግኖችን እንዴት እንደሚያስበሉ አስቀድመው እቅድ ሲያወጡ እንደነበር ተጋልጧል። ይህ ቡድን ራሱ ያስመታቸውን፣ በሴራ እና በጥቆማ ያስገደላቸውን አርበኞች አሳቢ እና ለጎንደር የሚጨነቅ መስሎ መድረክ ላይ የሚተውን አደገኛ ኃይል ነው። የአርበኞችን ሞት ለፖለቲካ እና ለውስጥ ጥቅማጥቅም መነገጃ ያደረገው ይህ ስብስብ ትግሉን ተሸናፊ ለማድረግ እና ለመበተን ተልዕኮ ወስዶ የሚንቀሳቀስ ቡድን ነው። ጎንደር በአሁኑ ወቅት በጠላቶቿም ሆነ ወንበር በናፈቃቸው የውስጥ ባንዳዎች የምትከፍለው መከራ በዚህ መንገድ አይቀጥልም። ጎንደር ዛሬ ዋጋ ያስከፈሏትን የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች ሁሉ በታሪክ መዝግባ ትይዛለች፣ ነገ ግን ለሴረኞች ሁሉ ተገቢውን ብድሯን ትከፍላለች። የውስጥ ባንዳዎች የጠላት መንገድ መሪዎች ናቸው። ታሪክ ግን ክህደትንም ጀግንነትንም እኩል መዝግቦ ይይዛል። የአንበሳን መውደቅ አይቶ ጅብ አይሳቅ፣ አንበሳ ቢወድቅም ያው አንበሳ ነው። ወንድሞቼ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ!

ገዳሪፍ አሞራው ውብነህ🎤
ገዳሪፍ አሞራው ውብነህ🎤
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 22 June 2026 22:12:45 GMT
14399
565
34
34

Music

Download

Comments

sbely..22
ስብሊ :
2026-06-23 12:27:32
0
gonder571
ከጎንደር ሰማይ ስር ያውም ከ44ቱ :
RiP 😭😭😭😭😭😭
2026-06-23 12:07:14
0
fano.fano486
𝕒𝕤𝕥𝕖𝕣 𝕘𝕕𝕣💧 :
አሜ💔
2026-06-22 22:17:02
0
user70185936677337
dani :
ufffffffffffffff ere beza
2026-06-23 11:23:44
0
roseaman01
Rose Aman 🇺🇸🌍 :
አለቁ😰😰
2026-06-23 00:32:34
0
fkadwe.glata
አዲስነገር :
😭😭😭😭😭😭😭😭አየግዜ
2026-06-23 10:10:44
0
omoromor5304
የራያው :
😭😭😭😭😭
2026-06-23 10:51:45
1
.lj953
ሄዊ🦋𝐳𝐞 g𝐨𝐧𝐝𝐞𝐫👸❤️ :
😭😭
2026-06-23 11:52:57
0
banch_z_fasil
ባንች ፋሲላዊቷ🎤💎🦅1⃣9⃣ :
🥺🥺🥺
2026-06-23 05:42:49
0
user6712165790713
አኪያ♥️ :
🥹🥹😭😭😭
2026-06-23 10:36:16
0
megstu.yeshambel
mengie :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-23 10:31:53
0
23.abate7
🎼➷𝑒𝑦𝑜𝑏 𝑦𝑒𝑎𝑏𝑎𝑡𝑢➶🎧 :
🥺🥺🥺🥺
2026-06-23 10:29:34
0
wwwe1243689
የገብሬል ልጂ⚖️⚖️🤲19 ሚስጥሬ :
😭😭
2026-06-23 12:28:36
0
tesfa.dejen5
አባቴ ኩራቴ 💛❤💚👈👈👈👈💖💖💖 :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-23 10:57:18
0
user5148711729169
ርብቃ ነኝ ✝️✝️የተዋህዶ ልጅ ✝️❤️‍🔥⛪⛪ :
😥😥😥😥
2026-06-23 09:38:01
0
salam.kwt
💫ሰላም 💚🔐(የፎገረዋ💪🏻🔥🙋‍♀️💞) :
💔💔💔💔
2026-06-23 11:10:42
0
tyskgjhgffdd
ትግስት :
😭😭😭
2026-06-23 09:43:23
0
tgyemaryamlij3
ትግስት ጎንደሬዋ :
😢😢😢😢😢
2026-06-23 09:45:22
0
bekiman650
🦅 Bèkĩ 🦅 Yehafte wendme😣 :
😭😭😭
2026-06-23 09:36:34
0
user323134567
እመንጅ ከትፍራ :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-23 09:17:47
0
meklit253
𝕞𝕖𝕜𝕝𝕚𝕥💞𝕙𝕒𝕚𝕝𝕖🦅💫 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 07:49:29
0
emay.goneder
እናትዋ እትትዋ ጎንደር :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢
2026-06-23 09:47:42
0
burabull847
𝕓𝕦𝕣𝕒 𝕓𝕦𝕝𝕝🇬🇧 :
😭😭😭
2026-06-23 09:50:08
0
To see more videos from user @solomon92904, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About