@geramifacts: 👉 ቻናላችንን ፎሎ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏 ✍️ ጀግንነት በሁሉም አቅጣጫ ይታያል፤ ነገር ግን ከጦርነት ጀግንነት ሁሉ በላይ ትልቁ እና ከባዱ ድል ህይወትን ማዳን እና ሰላምን ማምጣት ነው! 🕊🤝ይህ ታሪክ የሁላችንንም የጋራ መከራና ብርታት የሚያሳይ ነው! 🙏 የትኛው የውጊያ ስልት ወይም ጀግንነት ይበልጥ አስገረማችሁ? ሀሳባችሁን በሰለጠነ መንገድ አካፍሉን! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #geramifacts #fypシ #ታሪክ #peace
ገራሚ 𝐅𝐚𝐜𝐭𝐬
Region: ET
Tuesday 23 June 2026 05:30:00 GMT
Music
Download
Comments
teddy🦁🔥 :
እኔ በጣም የሚገርመኝ የህውሀት ጀግንነት ነው ያሁላ ሀይል የአፍር የአማራ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ጭራሽ የኤርትራም ሀይል በጋራ ህውሀት ላይ ዘምቶ ለብቻቸው ተቁዋቁመው አልፈው ደብረ ብርሀን ደርሰው መመለሳቸው ለኔ በጣም ይገርመኛል ጀግና ናቸው
2026-06-23 07:28:37
49
bini :
እነዚህ አስደማሚ የተባሉ የጦርነት ስልቶች ፤ አለምን ያስደመሙ ሳይሆን መባል ያለባቸው ፤ የኢትዮጵያን የሃላቀርነት ጉዞ ለአለም ያሳዪ ፤
ሰርተው ራሳቸውን ቤተሰባቸውንና ሃገራቸውን መቀየር የነበረባቸው ፤ የድሃ ቤተሰብ የድሃ ሀገር ልጆች ያለቁበት ፤ የድሃ ሀገራችን ውስን ሀብት በጦርነቱ የተበዘበዘበት እና በ10ት አመታት ወደኋላ የተመለስንበት ታሪክ ነው።
ይህን ያደረጉት ጭፍንና ማሃይም የፖለቲካ ቁማርተኞች ፤ ኃላ ቀርና ምንም ርህራሄ የሌላቸው አውሬ የወታደር አለቆች ፤ በድንቁርናና በዘረኝነት ፕሮፖጋንዳ ንቀት ህሊናው የወረደው መንጋ የማህበረሰብ ክፍል ነው።
sorry to say this, but it the fact.
2026-06-23 06:05:06
44
Agaazi Teklehaimanot :
ሰላም 🤚 ዋናው እና ትልቁ አስገራሚ ነገር የትግራይ ሰራዊት እነዚህን ሁሉ ጥምረቶች ለብቻው ሆኖ መዋጋቱ/መቋቋሙ፣ እነዚህም ጥምር ኃይሎች በተናጠል የትግራይን ሰራዊት መግጠም እንደማይችሉ በማመን አስቀድመው መጣመራቸው፤ ይህም የትግራይን ሰራዊት ወደር አልባ ጀግንነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መሆኑ ነው 👌
2026-06-24 05:38:01
11
@capricorn :
ጋሽና ከነበሩ አንድ እኔ ነበርኩ እልህ አሰጨራሽወግያ 30ሜትርጨበጣ ወግያነወ TDF💪
2026-06-23 18:31:38
12
A to B :
በጣም የሚገርመኝ የህወሀት ወጣቶች ከ600000 በላይ ማለቃቸው ነበር ያለምንም ሎጅስቲክ እና እቅድ ነበር የሚጓዙት ዝም ብሎ ከተማ መግባት ነበር ጦርነቱ እንዳለቀ ወደ ሰሜን ሸዋ ሄጄ ነበር በጣም ብዙ የተከመረ ሬሳ መንገዱ ዳር እና ዳር ብዙ አሞራ ሲያንዣብብ አይቻለው አስቡት ያለ ሎጅስቲክ ገበሬውን እየሰረቁ ነበር የሚበሉት
2026-06-24 05:59:49
2
Samoa19831990 :
የአማራ ልዩ ሐይሎች ጀግንነት ወደፊት በስፋት ቢዳሰስ!
2026-06-23 14:06:57
6
Bini@wali :
ካወራሀዉ ሁሉ ዉሸት የሆነዉ ኣብይ ኣንድ በረሃ ላይ ሄዶ ፎቶ ተነስቶ መጣ እንጂ ጦርነት ሊመራ ኣልመጣም !
ሓቅ የሆነዉ ደሞ የዉጭ ሃገራት እጅ የነበረበት እና TDF ሲመለስ በተፈጠረ ስተት እንጂ የትም ብትሄድ እንደ TDF ተዋጊ ኣታገኝም !
2026-06-23 12:21:28
17
Kura :
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲዘምቱ ጦርነቱ ማለቁ ያስገርመኛል ።
2026-06-23 16:16:45
2
Kedir Ebrahim :
ይህ ፔጅ አለማድነቅ አይቻልም እጥር ምጥን ያለ አቀራረብ
2026-06-23 08:49:16
8
ሰም እና ወርቅ :
ቀዳዳ የማታውቀውን አትቀደድ ታሪክን ታሳባለህ
2026-06-24 07:52:21
0
tamert1985 :
። የትግራይ ተወላጆች እንደ ጀግኖች ተዋግተዋል፤ እንዴት እንዲህ ባለ ግዙፍ ጥምረት ላይ እንዴት እንዲህ በብርቱ ሊዋጉ ቻሉ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ። ነገር ግን በጦርነቱ መካከል ብዙዎች ያላስተዋሉ ብዙ ነገሮች ተከስተዋል። የትግራይ ጦርነት እጅግ confessed ከሆኑ ጦርነቶች አንዱ ነው...
ጦርነቱ መጀመሪያ ላይ ሜኬይልን ሲቆጣጠር ጦርነቱን አሸንፏል
but what was the role of Eritrea in the war
2026-06-24 00:15:35
3
wendybedada . :
ያቀረብከው ትንተና ለህዋት side ያደረገ ነው 1ኛ ጦሩነቱ የተጀመርበትን የሰሜን ዕዝን ጭፍጨፋ አውቆ የረሳ ዘገባ ነው 2ኛ አብዛኛውን የጀግንነት ስልት የሰራው ህዋት ነው ብለህ ነው እየነገርከን የለው የኢትዮጲያ ሀይሎች በ17ቀን ውጊያ መልሶ ማጥቃት መቀሌን እንደተቆጣጠሩ ረስተህ ስለ ህዋት መልሶ ማጥቃቱን ታወራልናለህ .......3ኛ ህዋት ሁለት ጊዜ ተሸንፎ ነው የሠላሙን ስምምነት የፈረመው እና ብዙ ጀግንነት የተሠራው ማለት ከአሽናፊ side ማለት ነው bro...የቀረውን ጨምርበት ....😜😁
2026-06-24 05:07:33
0
user9944214057881 :
ጦርነቱን ህወሀት ሙሉ ለሙሉ አሸንፎ ነበር የአሜሪካ ድሮኖች ናቸው ከጅቡቲ ጦር ሰፈር እየተነሱ ያጠቁት እንጂ የኢትዮጲያ ጦር ፈርሶ ነበር።
2026-06-24 11:17:46
0
Arie :
ኣንተ ገለልተኛ ነህ ከማንም ጎን ኣይደለህም ግን እስቲ ኣስበው የ TDF ጀግንነት እንደ ኢትዮጵያ የ ሃገሮች ድግፍ ቢኖሮን ሌላው ይቅር እና ድሮን ብቻ ቢኖረን እንካን የት በደረሰን ነበር
ለማንኛውም ጦርነት ለሁላችን ኣያስፈልገንም ሰላም ይሻለናል ✌️
2026-06-24 10:40:19
0
Angi :
ጦርነቱ ሲጀመር የ ትግራይ ሃይሎች 9ሺ ልዩሃይል እና እስከ 30ሺ የሚገመት ሚኒሻ ነበረው። ይህ ሃይል ከመከላክያ ፡ከኤርትራ ፡ከሁሉም የክልል ልዩሃይል ና ሚሊሻዎች እንዲሁም ፡ከዘመናዊ ድሮኖች ና ከባድ መሳርያዎች ነበር የገጠመው በዚህ ምክንያት ውግያው ስላልተመጣጠነ በ ኣጭር ጊዜ ዉስጥ ጥምር ሃይሉ መቐለ መቆጣጠር ችሎ ነበር።እንዲሁም እንደ ወፍጮ ተበትነናል መልቀም ብቻ ነው የሚቀረው ተብሎ ነበር።ይሁን እንጂ ትግራይ ተቆጣጥረው በነበረበት ጊዜ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግፍ ስለፈፀመ የትግራይ ወጣቶች በ እልህ ና ቁጭት ወደ በረሃ በመዝመት ከዜሮ ተነስተው 360ዲግሪ ተከበው ምንም ኣይነት የጦር መሳርያ በማያስገቡበት ሁኔታ ግዙፉን ጥምር ሃይል ከራሱ በማረኩት የጦር መሳርያዎች ከ ትግራይ ጠራርጎው ኣስወጡት።እንዲሁም በወፍሪ ኣሉላ ከ 40ሽ በላይ ሙርከኞች በ መቀለ ጎዳናዎች በማሳየት ትልቅ ጀግንነት ሰሩ።እንዲሁም ከ ትግራይ ኣልፈው በመንጋ የመጣዉ ከ 1ሚልዮን በላይ ወታደር በመደምሰስ ና በመማረክ እስከ ደብረ ብርሃን ጫው ደርሰው ነበረ።ይሁን እንጂ የ ድሮኖች ቁጥር በጣም በመጨመሩ ና ተተኻሽ ጥይቶች እጥረት ሲያጋጥማቸው ለመመለው ወሰኑ ። በሚመለሱበት ጊዜ ግን በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለዋል በዙ ወታደር ተንጠባጥበዋል ኣብዛኛው ሎጅስቲክ ና ከባድ መሳርያዎች በ ድሮን ወድመዋል።በዚም ምክንያት የ ሃይል ሚዛኑ ወደ ጥምር ጦሩ ኣመዘነ።ወደ ትግራይ እንደተመለሱ እንደገና ሃይላቸው ኣጠናክረዉ ወልድያ ቢደርሱም ግን በ ምዕራብ ትግራይ በኩል ጥምር ሃይሉ ና ኤርትራ ሰብረው በመግባታቸው ወልድያ የደረሰው ሃይልም በወደ ድምበር ተመለሰ ።በመጨረሻም ጥምር ሃይሉ ከ ብዙ ደም ኣፋሳሽ ውግያ መቀለን ለመቖጣጠር ተቃርቦ ነበረ በዚህ መሃል የ ፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈፀም።በዚ ኣጋጣሚ ግን TDF ኣለማድነቅ ኣይቻልም በ ዓለም ታይቶ የማይታወቅ ጀግንነት ሰርተዋል።
2026-06-24 09:52:25
1
haftom brhane :
እውነት ነው እኔ በጠቀስካቸው ቦታዎች ላይ ከተፋለሙት የ TDF ኣባል ኣንድ ነኝ በ ጋሸና የ ተደረጉት ውግያዎች በ ብልፅግና በኩል ጋሸናን የመቁረጥ እና የ tDF ሃይልን መሃል ላይ ገብተህ መውጋት እና ወደ ጋይንት ኣካባቢ የነበረውን የ tdf ሃይል ሎጅስትኪስ እናዳያልፍ መቁረጥ እና የመደምሰስ ስትራቴጂ ይዞ 80000 ያህል ሰራዊት ኣሰልፎ ቢገባም ጋሸና ላይ ኣንድ ቀን ሳይቆይ በ ሁለቱም ኣቅጣጫ በተከፈተበት ሃይለኛ ምት 80000 የ ብልፅግና ሰራዊት ሙሉ በ ሙሉ በመደምሰስ እና የቀረው ደሞ እስከ ወገን ጤና በ ማሳደድ በርካታ የ መካናይዝድ ጦር መሳርያ በ TDF እጅ ውስጥ ገብቶዋል በ ጋይንትም የ ብልፅግና ሰራዊት ምሽግ ቆፍሮ ሲጠብቀን የ ቆየ ሲሆን ከ 3 ቀናት እልህ ኣስጨራሽ ውግያ በኃላ ጋይንትን ሙሉ ለ ሙሉ ተቆጣጥረናታል...የ TDF ጀግንነት ከ ባህር በ ጭልፋ...TDF FOREVER...💪💪💪💪
2026-06-24 12:17:12
1
🔱ⓈⒺⓁⒾⓂ🔱 :
በሞተር ሳይክል ያልከዉ ስህት ነዉ
2026-06-24 04:58:35
1
@ henok :
13-03-2014 :- ካሳጊታ ግንባር ጠላት አብዛኛዉን ሴክተር ጦሩን ያጣበት ነበር በተለይ የሚሌ ኮሪደርን ለመያዝ ከሁሉም ግንባሮች ያለዉን ሃይል አሰባስቦ ከፍተኛ ጫና ያረገበት የደቡብ ዕዝ ጀግኖች ከፍተኛ ተጋድሎ ያረጉበት ነው ..... ሰላም ለ ኢትዮጵያ
2026-06-24 08:06:03
0
To see more videos from user @geramifacts, please go to the Tikwm
homepage.