@ela__review: My experience studying pastry for 2 weeks at Escoffier school in Addis Ababa 0919913191 📍Lideta, Aratkilo, Shola gebeya, Ayat, Jomo . One month Three month Two month . እንደ ምርጫቹ መማር ትችላላቹ በተሻለ መምህራን መተዋል . @Escoffier hotel training . ፯

ኤላ Review
ኤላ Review
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 23 June 2026 09:07:33 GMT
31342
1958
177
289

Music

Download

Comments

rutinaye1
RITA GOITOM :
እኔ መማር እፈልጋለሁ የ cooking Hobby ኣለኝ 🙏 pls like adrgu
2026-06-23 12:14:33
40
mekdeszegeye595
mekdes zegeye :
እኔ የምግብ ዝግጅት ተምሬ ነበር ነገር ግን ከ12 አመት በላይ በልብ ህመም እሰቃይ ነበር አሁን ድኜ እንደሰው አንደልቤ መንቀሳቀስ ችያለሁ እናም አሁን ይህን እድል ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
2026-06-27 15:37:21
9
bettyandkeab
bettyandkeab :
@🤎 LIFE WITH MENNA & AMNEN🔥📚: Ayat pls lene 🥰🥰🥰
2026-06-23 17:36:11
0
nati_12_
Natinael :
ere ela benath enen mireten tmhrt wedke silehone ebakh mireten please ደሞ አቃለው እመቤታችን ድንግል ማርያም አታሳፍረኝ ም
2026-06-23 13:44:11
0
feker3217
edom :
ስልክ ቁጥር
2026-07-16 04:25:57
0
najiba.abdulwahed
Najmee :
Hello everyone 👋 My name is Nabiyaat Abdulwaahid Aliyyii. I am very passionate about becoming a chef and building a career in cooking. Even though I am a beginner without formal experience, I am highly motivated, quick to learn, and ready to work hard to improve my skills. I am serious about this opportunity and willing to start from any level. I would truly appreciate the chance to join your training program and prove my dedication. Thank you for your time and consideration 🙏
2026-06-24 03:46:55
1
betelhem4005
betelhem😘 :
ማትሪክ ወድቄ ይሀው አመት ሊሞላኝ ነው ስራ አጥቼ የቤተሰብ ሸክም መሆን ከበደኝ እባክህን ኤላ እድሉን ለኔ ስጠኝ እቤት ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለው🙏🙏
2026-06-23 15:55:41
4
.halal.fkr
@ halal fkr :
ኤላ ኤረ የ ልጅነት ሕልሜን አሳካልኝ 😭😭
2026-06-23 10:11:11
2
yidalova833
🦋y.i.d.a .🦋 :
እኔም እፈልጋለው
2026-06-27 07:10:02
0
glow.go.shopping
Glow & Go shopping :
For me please
2026-06-23 09:12:48
0
user8994717602719
Lamri :
እባክህ
2026-07-09 15:01:51
0
hilinav
THM🦋 :
ኤላ እድሉ ለኔ ይገባኛል 🙏🦋
2026-06-23 13:51:16
1
medi6773
Medi :
please ela edlune setege የምግብ ሙያ መማር ህልሜ ነው pleaseéeeeeeee🙏🥹
2026-06-23 18:25:26
2
scratch9924
Scratchእስክራች :
ኤላ Review እኔ ያንተን ኮንተንትና አንተን ካል ተሳሳትኩ ከ 3-4 ዓመት ይሆነኛል ሳውቅህ በዚህ አካውንት ብቻ ሳይሆን በሌላም አካውንት follower ነኝ :: በተለያየ ጊዜ የምትፖስታቸው ፓስቶች በማየት፣ ለጓደኞቼ Share በማረግ ፣ copy link and account copy link በማረግ ፣comment በመስጠት ፣ like በማረግ ፣ favorite በማረግና በተለያዩ ጊዜያት በምታወጣቸው ሽልማቶች ላይ ብሳተፍም እድል ደርሶኝ አያውቅም በመጨረሻው ፖስትህ ላይ የምግብ አዘገጃጀት ስልጠና በነፃ ለባለ ህድለኛ እንደምትሰኝ ተናግረሀል :: እናቴ ለመስልጠን ፈልጋ የነበረ ቢሆንም በዋጋው መወደድ ምክንያት አልቻለችም :: እባክህ በፈጣሪህ ስም ለእናቴ ስትል እድሉን ሰጠን በእናትህ ::
2026-06-23 09:34:35
2
tig8200
tig :
እኔ መማር እፈልጋለሁ
2026-06-25 04:54:34
1
rita497909
🌹rita ☀ :
ለኔ እbakchu ምክኛቱም አራስ ነኝ ከወለድኩ 6 ወር ሆነኝ ወጥቼ መስራት እfglhu ኤላ ይለያል👏👏👏
2026-06-23 09:59:42
1
user416717514
መና :
እባክ ለኔ ስጠኝ ከአራስ ቤት በቅርቡ ነው የወጣውት ስራ ፍላጊ ነኝ 22አመቴ ነው
2026-06-23 13:24:07
2
scratch9924
Scratchእስክራች :
በናትህ ለኔ ሳይሆን እናቴ መማር ፈልጋ ዋጋ ስለተ ወደደባት መማር አልቻለችም ነበር በናትህ እድሉን ስጠኝ :: የናቴን ደስታ የምትመኙ ላይክ እያለጋቹ pls 🤲🥰😍😣😪
2026-06-23 09:13:55
10
nejatkedirneju
Neju 🌸 :
Ala lena bitsetegn des yilegal yelij enat negn sew bet new yeminorew bitagizegn des yilegnal🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 12:02:17
0
merryshiferaw
ሜሪ እና ልጆቿ :
አኔ መ ማር እፈልጋለው እባካቹ ከነ ልጄ 17 ሞልቷቷል🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 09:19:31
0
make1272085932805
user1272085932805 :
20160ተምሬ ተመርቃለው ግን ኬክ ብማር ደስ ይለኛል
2026-07-12 17:37:09
0
feker3217
edom :
በብር መማር እችላለሁ ?
2026-07-15 14:39:00
0
merryshiferaw
ሜሪ እና ልጆቿ :
ቤተሠብ እናንተም አግዙኝ ድጋፍ ሥጡኝ🙏🙏
2026-07-16 09:20:26
0
linunik
Linunik :
Ela review 🥰
2026-06-23 09:23:01
0
To see more videos from user @ela__review, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About