@fasil3837:

F.A.S.I.L💪 ባለ ማህተቡ
F.A.S.I.L💪 ባለ ማህተቡ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 23 June 2026 11:30:08 GMT
381335
28281
942
16654

Music

Download

Comments

hadiya8178
1234 :
አሏህ ጥሩ ሰወችን ያብዛልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
2026-06-24 06:28:04
184
emebetmimi72
Emebet Mimi :
ድሮም አንድነን አሁንም አንድ ነን
2026-06-23 19:49:42
161
roman17994
roman :
በመቤቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሰውነቴን ወረረኝ እውነት ይቺ ነች ኢትዮጵያ እውነት አባታችን እድሜ ይስጦት🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 10:50:23
159
tofa.qemamu
Tofa qemamu :
Allah esleminawunim yisxachu abba
2026-06-24 05:22:56
27
biruk6671
biruk። :
እኔ የማቃት ኢትዮጲያ እቺ ናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለ2 ሁታቹም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-06-24 14:45:58
89
yebahl_lbsoch
የባህል ልብሶች :
አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ይቺናት ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 05:15:54
37
kuri0289
kuri :
እኛ ሐረሮች እንደዚህ ነው ያደግነው ❤️🙏❤️
2026-06-25 13:12:53
21
aberar.murade
Abrar :
አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ክበሩል
2026-06-26 17:22:15
17
rahelrita_
yoyo :
አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ይቺናት ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 19:49:48
60
seni78078
seni@@@@@ :
እኔ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-26 02:40:14
11
mihretabrha111
Miracle :
አንድ ስንሆን ነው የሚያምርብን🙏🙏🙏
2026-06-23 18:49:30
50
nejuvera
nejuvera :
አላህ እድሜ ይስጦት ውዱ አባታችን🙏
2026-06-25 12:29:27
24
siham.ahmed508
siham ahmed :
ምርጥ አባት ናቸዉ ወላሂእድሜና ጤናይስጣቸው🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 15:21:08
18
belayneshbelta
Belaynesh Belta :
እኛ እኮ ኢትዮያውያን ነን
2026-06-25 08:56:36
29
eyruse464
Eyruse :
የኛ አባቶች የዋህ ናቸው 🥰🥰🥰
2026-06-23 12:16:08
25
johnshufer0
John shufer ✅ :
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ነው ደስ ያልኝ 🥰
2026-06-25 13:33:35
16
yimlktgall
yimlktgal :
ለምን አለቀሰኩኝ😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-25 06:09:21
10
abdulhafizseraj.com
A.S :
ለአባታችን አላህ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው 🥰
2026-06-26 11:37:27
6
kibromtsegay73
Kibrom Tsegay :
አንድነት ማለት ይህነው
2026-06-25 17:25:51
14
kediraahmed7
Kedir (555)Challenge :
ሱባሀን አላህ ምን ያማረ ልብ ነው ያላቸው እድሜያቸው አላህ ያርዝመው
2026-06-26 20:01:22
14
terunesh.wordofa
terunesh wordofa :
ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን🥰🥰🥰 ኑሩልን 🥰🥰 የሚያምርብን ስንተሳሰብ ነው🥰🥰በሀይማኖቴ ኮራሁ አባቴ ኑሩልን🥰🥰🥰
2026-06-26 13:37:31
8
mamemame6248
አላሙዲን :
ማሻ አላህ አላህ ማሀባ ይስጠን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 18:52:17
8
user20045072741
user20045072741 :
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አንድነታችን አይለየው 🙏🙏🙏
2026-06-25 10:31:31
12
aynalemearegagmil.com
mimi1234 :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እኛ እንዲህ ነው ያደግነው ሸገር ተወልደን አድገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-29 04:07:42
5
user20600996161550
user20600996161550 :
እውነት ነው አባቶቻችን ሁላችንን አንድ ያድርገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ሠላም ያድርግልን
2026-06-24 05:17:06
19
To see more videos from user @fasil3837, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About