@barisss._: ince #fyp #keşfet #fb

baris
baris
Open In TikTok:
Region: TR
Tuesday 23 June 2026 13:46:04 GMT
16663
959
22
129

Music

Download

Comments

yusufww39
Yusuf :
E bendeny
2026-06-24 01:55:14
8
yusiff140vibees
sy :
Roberto carlos benden iyi ergun pembe benden iyi
2026-06-24 03:27:37
2
marcosemii21
21 :
Ben danny
2026-06-24 05:25:38
7
toprak_yavuzcan
toprak_yavuzcan :
uğur çiftçi
2026-06-23 17:53:00
6
zazakibo
İ.A :
Bendeny
2026-06-23 15:05:05
3
buabibirimi3242
𝐀.𝐑𝐎𝐃𝐑𝐈𝐆𝐔𝐄𝐙🍻 :
Hakan Ünsal
2026-06-24 01:21:23
1
oguzhanyldrm3
yusuf :
ben den i
2026-06-24 02:55:23
1
aydngencler
Aydıngencler :
hadi
2026-06-23 21:43:55
1
arannsn
arhanseren :
zaten❤️
2026-06-23 19:23:52
1
h8rath
Husu :
sergen tarzi
2026-06-24 06:23:06
0
ismayiloff_9
ض :
yokebesinin
2026-06-24 06:40:51
0
To see more videos from user @barisss._, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤ጻድቁ አባታችን አባ ገሪማ (ይስሐቅ ) ማን ናቸዉ? ✍️ወር በገባ በ17 የአባ ገሪማ ዘመደራ ወርኀዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው:እንኳን አደረሳችሁ🙏 ✍️አባ ገሪማ (ይስሐቅ) ዘመደራ  አቡነ ገሪማ የተወለዱት በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን ሮም ውስጥ ነው:: ✍️ ወላጆቻቸው መስፍንያኖስና ሰፍንግያ እግዚአብሔርን የሚወዱ የሮም ከተማ ንጉሥና ንግሥት ነበሩ:: ልጅ በማጣታቸው እመቤታችንን ለመኑ:: ✍️እመ ብርሃንም ደግ ፍሬ ሰጠቻቸው:: ስሙን ይስሐቅ ብለው አሳደጉት:: ገና በልጅነቱ አባቱ ድንገት በመሞቱ ይስሐቅ በዙፋኑ ተተክቶ ነገሠ:: ለ7 ዓመታት ሕዝቡን በፍትሕ እያስተዳደረ : መጻሕፍትንም እያጠና ኑሯል:: ✍️አንድ ቀን ግን ከግብፅ በርሃ የተላከ ደብዳቤ ደረሰው:: ላኪው አባ_ዸንጠሌዎን ሲሆኑ መልዕክቱ
❤ጻድቁ አባታችን አባ ገሪማ (ይስሐቅ ) ማን ናቸዉ? ✍️ወር በገባ በ17 የአባ ገሪማ ዘመደራ ወርኀዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው:እንኳን አደረሳችሁ🙏 ✍️አባ ገሪማ (ይስሐቅ) ዘመደራ አቡነ ገሪማ የተወለዱት በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን ሮም ውስጥ ነው:: ✍️ ወላጆቻቸው መስፍንያኖስና ሰፍንግያ እግዚአብሔርን የሚወዱ የሮም ከተማ ንጉሥና ንግሥት ነበሩ:: ልጅ በማጣታቸው እመቤታችንን ለመኑ:: ✍️እመ ብርሃንም ደግ ፍሬ ሰጠቻቸው:: ስሙን ይስሐቅ ብለው አሳደጉት:: ገና በልጅነቱ አባቱ ድንገት በመሞቱ ይስሐቅ በዙፋኑ ተተክቶ ነገሠ:: ለ7 ዓመታት ሕዝቡን በፍትሕ እያስተዳደረ : መጻሕፍትንም እያጠና ኑሯል:: ✍️አንድ ቀን ግን ከግብፅ በርሃ የተላከ ደብዳቤ ደረሰው:: ላኪው አባ_ዸንጠሌዎን ሲሆኑ መልዕክቱ "ምድራዊ ንግሥና ምን ያደርግልሃል? ይልቁኑስ በሰማይ ለዘለዓለም እንድትነግሥ ወደ በርሃ ና" የሚል ነበር:: ✍️ንጉሥ ይስሐቅ አላመነታም ሌሊት ተነስቶ ወደ ፈጣሪው ጸልዮ በለበሳት ልብስ ብቻ ዙፋኑን ጥሎ መነነ:: ድንገት ግን ቅዱስ_ገብርኤል ደርሶ በቀኝ ክንፉ ነጥቆ ግብፅ አባ ዸንጠሌዎን በዓት ላይ አኖረው:: ✍️እርሳቸውም ተቀብለው ፍኖተ አበውን አስተምረው አመነኮሱትና ዘጠኝ ሁነው ወደ ኢትዮዽያ መጡ:: ተስዓቱ ቅዱሳን በሃገራችን ብዙ ሲሰሩ አንዱና ታላቁ አባ ይስሐቅ (ገሪማ) ናቸው:: ሰውነታቸውን በገድል ቀጥቅጠውት ቆዳና አጥንታቸው ተጣብቆ ነበር:: ✍️አንድ ቀን አባ ይስሐቅ በልቶ ቀደሰ ብለው ነግረዋቸው አባ ዸንጠሌዎን አዘኑ:: ልምከር ብለው "ልጄ ይስሐቅ የሰማውብህ ነገር አለና ሰዎችን አርቅልኝ" አሉ::   አባ ይስሐቅ ግን "ሰዎች ብቻ አይደሉም:: ዛፉም እንጨቱም ገለል ይበል" ቢሉ የቤተ ክርስቲያኑ አጸድ አንድ ምዕራፍ ተጠራርጎ ሸሸ:: ✍️ይሕንን የተመለከቱት አባ ዸንጠሌዎን "ወልድየ ይስሐቅ ገረምከኒ" (ልጄ ይስሐቅ ገረምከኝ) አሏቸው:: ከዚያ ጊዜ ጀምሮም "አቡነ_ገሪማ" ተብለው ቀሩ:: ✍️አቡነ ገሪማ ወደ መደራ ሲሔዱ እነዚያ የሸሹ ዛፍና ድንጋዮች "ገሪማ ለእኛም ግሩም ነህ" እያሉ በዝማሬ ተከትለዋቸዋል:: ይህም የተደረገው በዚህች ቀን (መስከረም 30) ነው:: ✍️ጻድቁ ወንጌልን : ገዳማትን ከማስፋፋት ባለፈ ብዙ ተአምራትን ሰርተዋል:- 1ኛ.ስንዴ ጠዋት ዘርተውት በ9 ሰዓት ያፈራ ነበር:: ነግሃ ይዘርዕ ኪነቶ:: ወሠርከ የዓርር ገራኅቶ::" እንዲል:: 2ኛ ጧት የተከሉት ወይን በ9 ሰዓት ያፈራ ነበር:: 3ኛ አንድ ቀን ምራቃቸው ቢወድቅ ጸበል ሆኖ ዛሬም አለ:: 4ኛ.ብዕራቸው ወድቃ አብባ አፍርታለች:: 5ኛ.አንድ ቀን ድርሳን እያደረሱ (ወንጌለ ዮሐንስን ሲጽፉ) ሊመሽ በመሆኑ ፀሐይን አቁመዋታል:: ✍️ከእነዚህ ሁሉ ዘመናት በሁዋላ ጌታችን ተገልጦ በማይዋሽ ንጹሕ አንደበቱ ቃል ኪዳን ሰጣቸው:: "ስምሕን የጠራ : መታሰቢያህን ያደረገ : እስከ 12 ትውልድ እምርልሃለሁ:: አንተ ግን ሞትን አትቀምስም" ብሏቸው ተሰወረ:: ያን ጊዜ መላእክቱ በሠረገላ ጭነው እየዘመሩ ብሔረ_ሕያዋን አድርሰዋቸዋል:: ✍️ቸሩ አምላካችን ከታላቁ ቅዱስ ጸጋ በረከት ይክፈለን:: በምልጃቸውም ይቅር ይበለን:: ✍️ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ:: ግርማው በእሥራኤል ላይ : ኃይሉም በደመናት ላይ ነው:: ✍️እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው::የእሥራኤል አምላክ እርሱ ኃይልን : ብርታትንም ለሕዝቡ ይሰጣል::እግዚአብሔርም ይመስገን:: (መዝ. 67:34) ❤ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ይ..!አሜን

About