@hamzakhan.7.3: Caption nishta…😵‍💫 #hamzakhan #hamزa🎥 #fyp #ghanikhan #pashtopoetry

Hamza khan
Hamza khan
Open In TikTok:
Region: PK
Tuesday 23 June 2026 14:00:49 GMT
4434
343
40
8

Music

Download

Comments

ubaid_ullha7
تور 🖤 :
Gull 🌸🌼zwaan
2026-06-23 15:50:00
1
natures.artistry
Nature's artistry :
❤️love
2026-06-23 18:56:39
0
hamzakhanuser276
𝙃𝙖𝙢ز𝙖 :
my favorite TikToker 🍂🫶🏻♥️
2026-06-23 15:23:38
0
faneymarwat6
لیونے فلسفی💫 :
Bro device?
2026-06-23 20:47:50
0
aziz.king.mohammadi
Aziz King :
fir
2026-06-23 14:04:20
1
muhammadyaseen096
قام پرسته :
جار قربان♥️♥️😘😘
2026-06-23 20:25:35
0
juniadkhan179
junaidkhan179 :
editing please
2026-06-23 15:35:53
0
zakir.wahab.1
𝙕𝙖𝙠ی𝙧 🎥 :
deer khukly .🖤🫀
2026-06-23 15:05:59
2
its_own_chanda
𝐂𝐇𝐀𝐍𝐃𝐀 🌙 :
jan 🌸
2026-06-23 18:08:16
1
r_aheem_ullah
ᥫ᭡マ٭ :
mung bandi om oska kna ❤️
2026-06-23 19:59:02
0
hamzakhan51.1
𝓗𝓪𝓶𝔃𝓪 𝓴𝓱𝓪𝓷 :
🥰🥰🥰
2026-06-23 19:25:31
0
msahilkhan13
👻 𝚂𝚊ح𝚒𝚕 👑 :
❤️❤️❤️
2026-06-23 16:38:02
0
habibullahpubg7
🇭 🇦 🇧 🇮 🇧 💔 :
❤️❤️❤️
2026-06-23 15:39:45
0
sheryshahryar
شہریار خان :
🖤🖤🖤
2026-06-23 19:29:40
0
raihanhussainkhail
👑 ریحان👑 :
❤️
2026-06-23 17:28:25
0
m.asifhayat73
محمّد آصف حیات ♠️🫠 :
😍❤️
2026-06-23 17:22:21
0
its.sohaib00
✌️ 𝐈𝐭’𝐬 _𝐒𝐨𝐡𝐚𝐢𝐛🇦🇫🔥 :
🥰🥰
2026-06-23 16:54:06
1
haroon0352
Haroon :
❤️❤️❤️
2026-06-23 15:38:15
0
salarwali
𝑺𝒂𝒍𝒂𝒓 𝑾𝒂𝒍𝒊 🤍🇵🇰 :
❤️❤️❤️
2026-06-23 15:50:02
1
asadking055
Asad king :
❤️🥀
2026-06-23 17:57:34
0
ak_innocent_01
Innocent✨ :
💙
2026-06-23 15:38:47
0
mr___khalil___786
Khalil Ahmad 08 :
🖤
2026-06-23 19:46:23
0
srarmani0
ARMANI🥀 :
❤️❤️❤️
2026-06-23 15:34:54
0
akhunzada221
🍁𝔸𝕂ℍ𝕌ℕℤ𝔸𝔻𝔸_🍁 :
♥️♥️♥️
2026-06-23 15:26:29
0
safi.313.s
𝙎𝙆 🚩 :
🖤🖤🖤
2026-06-23 14:05:16
1
To see more videos from user @hamzakhan.7.3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

. የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ፈቃድ አሰጣጥ አጠቃላይ ሁኔታዎች አዲስ መመሪያ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ፈቃድ የሚሰጠው በባለሥልጣኑ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር በመገናኘት፣ የታማኝነት መስፈርት በማሟላት፣ የግብይት መረጃን ማስተላለፍና መቀበል መቻሉ በከፍተኛ ደረጃ ሲረጋገጥ ብቻ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦  • ​ሀ) የደረሰኝ ይዘት፦ በሶፍትዌሩ የሚዘጋጀው ደረሰኝ ቢያንስ በተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ ቁጥር 570/2017 አንቀጽ 20 ላይ የተዘረዘረውን የደረሰኝ ይዘት የያዘ እና ከመመሪያው ጋር በተያያዘው የደረሰኝ ናሙና ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር መረጃዎች የያዘ መሆን አለበት።  • ​ለ) የቀጥታ (Real-time) መረጃ ልውውጥ፦ የሽያጭ መረጃን ግብይቱ እንደተከናወነ ወዲያውኑ (Real-time) ለባለሥልጣኑ በትክክል መላክ የመቻል እና የባለሥልጣኑን ምላሽ ለተጠቃሚው በትክክል ማሳየት መቻል አለበት።  • ​ሐ) የማረጋገጫ ቁጥሮች (IRN & QR Code)፦ ለኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ መረጃ ልኮ፣ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ የኢንቮይስ (የደረሰኝ) መለያ ቁጥር (IRN) እና ፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) ሲያገኝ ብቻ ኢንቮይስ እና ደረሰኝ የሚሰጥ መሆኑ መረጋገጥ አለበት።  • ​መ) የቁጥሮች አቀራረብ፦ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ የሚሰጠውን የኢንቮይስ/ደረሰኝ መለያ ቁጥር (IRN)፣ የማጣቀሻ ቁጥር (RRN) እና የፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) በትክክል እና ተነባቢ አድርጎ ማተም ወይም ማሳየት መቻል አለበት።  • ​ሠ) የታክስ ዓይነቶች መለያ፦ የግብይቱን ተገቢ የሆኑ የታክስ ዓይነቶች መለየትና በትክክል ማሰላት መቻል አለበት።  • ​ረ) የምዝገባ ጥያቄ ምላሽ፦ እንደ ደረሰኝ ዓይነት የሚደረገውን የመመዝገብ ጥያቄ በትክክል መላክ መቻል እና ምላሹንም ለተጠቃሚው ማሳየት መቻል አለበት።  • ​ሰ) የደረሰኝ ስረዛ (Cancellation)፦ ደረሰኝ መሰረዝ በሚያስፈልግበት ወቅት፣ የስረዛ ጥያቄን በትክክል መላክ መቻል እና ምላሹንም ለተጠቃሚው ማሳየት መቻል አለበት።  • ​ሸ) የታክስ ስሌት አተገባበር፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ለአጠቃላይ ተጠቃሚ ታክስ ከፋዮች የሚጠቅሙባቸውን የደረሰኝ ዓይነቶችና የንግድ ስሌት በትክክል ትግበራ ላይ ለማዋል የሚያስችል መሆኑ መረጋገጥ አለበት።  • ​ቀ) የዲጂታል አቅርቦት አማራጭ፦ የተመዘገበውን ደረሰኝ በዲጂታል አማራጮች (በኢሜይል፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ወይም በሌላ) ለገዢው መላክ መቻል እና እንደ ገዢው ፍላጎት ፍቃድ ማተምና መስጠት መቻል አለበት።  ​2. የመረጃ ልውውጥ፣ ማከማቸት እና ደኅንነት (አንቀጽ 4-2)  ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ በመረጃ ልውውጥ፣ ማከማቸት እና ደኅንነት ረገድ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦  • ​ሀ) የምስጢር ቁልፍና ፈቃድ ቁጥጥር፦ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ጋር ለመገናኘት፣ መረጃ ለመለዋወጥ እና መረጃ ለመሰብሰብ የሚጠቅሙትን ልዩ ልዩ መረጃዎችና የሚስጥር ቁልፎችን (Keys) ፈጻሚው ፈቃድ ያለው ተጠቃሚ ብቻ ሊያስተካክለውና ሊያሻሽለው የሚችል መሆን አለበት፤ ሌሎች ተጠቃሚዎች ማየትም ሆነ መቀየር እንዳይችሉ መደረግ አለበት።  • ​ለ) የዕለታዊ ተግባራት ምዝገባ (Audit Trail)፦ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ጋር የሚደረገውን የመረጃ ልውውጥና የተጠቃሚዎችን የዕለት ተዕለት ድርጊቶች፣ ድርጊቱ የተፈጸመበትን ጊዜ (Timestamp) እና ድርጊቱን የፈጸመውን ሰው ማንነት በግልጽ የሚያሳይ የኦዲት ሪፖርት (Audit Log/Trail) መመዝገብና ለተፈቀደለት አካል ማሳየት መቻል አለበት።  • ​ሐ) የኦዲት መብት፦ የታክስ ባለሥልጣኑ በፈለገ ጊዜ መረጃውን ለማውጣት፣ ለማየት እና ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል መሆን አለበት።  • ​መ) የመረጃ ማከማቻ አቅም፦ በቂ መረጃዎችን የማከማቸት አቅም ሊኖረውና የታክስ መረጃን በሕግ ለተደነገገው ጊዜ ያህል ጠብቆ ማቆየት የሚችል መሆን አለበት።  ​3. የአጠቃቀምና የሥራ ዝግጁነት ሁኔታዎች (አንቀጽ 4-3)  • ሀ) የመጀመርያ ምዝገባ (Boarding)፦ የተጠቃሚውን ታክስ ከፋይ ስም፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ አድራሻ እና ሌሎች መለያዎችን ለሶፍትዌሩ ለሥራ ዝግጁ በሚሆንበት ወቅት (በመጀመሪያው ምዝገባ ደረጃ) ብቻ ለመሙላት የሚያስችል መሆን አለበት።   ​ለ) የመግቢያ ፈቃድ (Access Control)፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ለተጠቃሚዎች  •ሐ) የቴክኒክ ችግር መልዕክት፦ ተጠቃሚዎች በአሠራር ወይም በሌላ ምክንያት ችግር ሲያጋጥማቸው፣ ለተጠቃሚዎቹ ተገቢ የሆነውን ችግሩን የሚገልጽ መልዕክት (Error Message) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት።  • ​መ) የይለፍ ቃል ደኅንነት፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ተጠቃሚዎች ብቻ በመለያ ስም (Username) እና በምስጢር ቁልፍ (Password) ወይም በሌላ የማረጋገጫ ዘዴ (Authentication Method) አገልግሎቱን ለማግኘት እንዲችሉ የሚፈቅድ መሆን አለበት።  ​4. ከመስመር ውጭ (Offline) የመሥራት አቅም (አንቀጽ 4-4)  ​ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ የሚሠራ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ሲሆን የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦  • ​ሀ) የኦፍላይን ፈተና፦ በባለሥልጣኑ የተዘጋጀውን ከመስመር ውጭ ሥራ ማስቀጠያ ሥርዓት መተግበሩ በከፍተኛ ደረጃ መረጋገጥ አለበት።  • ​ለ) መረጃን ጠብቆ ማስተላለፍ፦ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ግንኙነት ተቋርጦ የነበረው የቀጥታ ግንኙነት እንደቀጠለ፣ ከመስመር ውጭ የተፈጸሙ ግብይቶችን መረጃ ወዲያውኑ ማስተላለፍና ማሳወቅ (Sync) መቻል አለበት።  • ​ሐ) የዘርፎች ዝርዝር፦ ይህ ከመስመር ውጭ የመሥራት ግዴታ የሚመለከታቸው የንግድ ዘርፎች ዝርዝር ከመመሪያው ጋር በአባሪነት ተያይዟል።  ​5. ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች (Mobile POS) ላይ የሚጫኑ ሥርዓቶች (አንቀጽ 4-5)  ​ • ​ሀ) የቦታ ማሳወቅ፦ መሣሪያው ያለበትን ቦታ (Geo-location) ለባለሥልጣኑ በየጊዜው ማሳወቅ የሚችል መሆን አለበት።  ​6. የሥርዓቱ የደኅንነት ማረጋገጫ (አንቀጽ 4-6)  ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ በባለሥልጣኑ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ውስጥ የሚከተሉትን የደኅንነት ማረጋገጫ ሂደቶች ማሟላት አለበት፦  • ​ሀ) የኢንሳ ማረጋገጫ፦ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (INSA) የሶፍትዌር ደኅንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት።  • ​ለ) የመረጃ ምስጢር አጠባበቅ፦ በኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ውስጥ የተካተቱትን የማንነት ማረጋገጫዎች፣ የምስጢር ቁልፎችን እና ሌሎች የደኅንነት አሠራሮችን መተግበሩ መረጋገጥ አለበት።  • ​ሐ) ዲጂታል ፊርማ፦ በዲጂታል ፊርማ (Digital Signatures) የተረጋገጠ ግንኙነትና የመረጃ ልውውጥ ማድረግ መቻል አለበት። ሙሉ መመሪያ ለማንበብ Website ➡️የአገልግሎት ማወጫ➡️መመሪያ  ✍️ (Bio) ላይ ያለውን የድህረ ገጽ ሊንክ ይጫኑ። ፋይሉ በትክክል እንዲከፈትላችሁ ከላይ በቀኝ በኩል ያሉትን
. የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ፈቃድ አሰጣጥ አጠቃላይ ሁኔታዎች አዲስ መመሪያ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ፈቃድ የሚሰጠው በባለሥልጣኑ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር በመገናኘት፣ የታማኝነት መስፈርት በማሟላት፣ የግብይት መረጃን ማስተላለፍና መቀበል መቻሉ በከፍተኛ ደረጃ ሲረጋገጥ ብቻ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦ • ​ሀ) የደረሰኝ ይዘት፦ በሶፍትዌሩ የሚዘጋጀው ደረሰኝ ቢያንስ በተጨማሪ እሴት ታክስ ደንብ ቁጥር 570/2017 አንቀጽ 20 ላይ የተዘረዘረውን የደረሰኝ ይዘት የያዘ እና ከመመሪያው ጋር በተያያዘው የደረሰኝ ናሙና ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር መረጃዎች የያዘ መሆን አለበት። • ​ለ) የቀጥታ (Real-time) መረጃ ልውውጥ፦ የሽያጭ መረጃን ግብይቱ እንደተከናወነ ወዲያውኑ (Real-time) ለባለሥልጣኑ በትክክል መላክ የመቻል እና የባለሥልጣኑን ምላሽ ለተጠቃሚው በትክክል ማሳየት መቻል አለበት። • ​ሐ) የማረጋገጫ ቁጥሮች (IRN & QR Code)፦ ለኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ መረጃ ልኮ፣ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ የኢንቮይስ (የደረሰኝ) መለያ ቁጥር (IRN) እና ፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) ሲያገኝ ብቻ ኢንቮይስ እና ደረሰኝ የሚሰጥ መሆኑ መረጋገጥ አለበት። • ​መ) የቁጥሮች አቀራረብ፦ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ የሚሰጠውን የኢንቮይስ/ደረሰኝ መለያ ቁጥር (IRN)፣ የማጣቀሻ ቁጥር (RRN) እና የፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) በትክክል እና ተነባቢ አድርጎ ማተም ወይም ማሳየት መቻል አለበት። • ​ሠ) የታክስ ዓይነቶች መለያ፦ የግብይቱን ተገቢ የሆኑ የታክስ ዓይነቶች መለየትና በትክክል ማሰላት መቻል አለበት። • ​ረ) የምዝገባ ጥያቄ ምላሽ፦ እንደ ደረሰኝ ዓይነት የሚደረገውን የመመዝገብ ጥያቄ በትክክል መላክ መቻል እና ምላሹንም ለተጠቃሚው ማሳየት መቻል አለበት። • ​ሰ) የደረሰኝ ስረዛ (Cancellation)፦ ደረሰኝ መሰረዝ በሚያስፈልግበት ወቅት፣ የስረዛ ጥያቄን በትክክል መላክ መቻል እና ምላሹንም ለተጠቃሚው ማሳየት መቻል አለበት። • ​ሸ) የታክስ ስሌት አተገባበር፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ለአጠቃላይ ተጠቃሚ ታክስ ከፋዮች የሚጠቅሙባቸውን የደረሰኝ ዓይነቶችና የንግድ ስሌት በትክክል ትግበራ ላይ ለማዋል የሚያስችል መሆኑ መረጋገጥ አለበት። • ​ቀ) የዲጂታል አቅርቦት አማራጭ፦ የተመዘገበውን ደረሰኝ በዲጂታል አማራጮች (በኢሜይል፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ወይም በሌላ) ለገዢው መላክ መቻል እና እንደ ገዢው ፍላጎት ፍቃድ ማተምና መስጠት መቻል አለበት። ​2. የመረጃ ልውውጥ፣ ማከማቸት እና ደኅንነት (አንቀጽ 4-2) ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ በመረጃ ልውውጥ፣ ማከማቸት እና ደኅንነት ረገድ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦ • ​ሀ) የምስጢር ቁልፍና ፈቃድ ቁጥጥር፦ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ጋር ለመገናኘት፣ መረጃ ለመለዋወጥ እና መረጃ ለመሰብሰብ የሚጠቅሙትን ልዩ ልዩ መረጃዎችና የሚስጥር ቁልፎችን (Keys) ፈጻሚው ፈቃድ ያለው ተጠቃሚ ብቻ ሊያስተካክለውና ሊያሻሽለው የሚችል መሆን አለበት፤ ሌሎች ተጠቃሚዎች ማየትም ሆነ መቀየር እንዳይችሉ መደረግ አለበት። • ​ለ) የዕለታዊ ተግባራት ምዝገባ (Audit Trail)፦ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ጋር የሚደረገውን የመረጃ ልውውጥና የተጠቃሚዎችን የዕለት ተዕለት ድርጊቶች፣ ድርጊቱ የተፈጸመበትን ጊዜ (Timestamp) እና ድርጊቱን የፈጸመውን ሰው ማንነት በግልጽ የሚያሳይ የኦዲት ሪፖርት (Audit Log/Trail) መመዝገብና ለተፈቀደለት አካል ማሳየት መቻል አለበት። • ​ሐ) የኦዲት መብት፦ የታክስ ባለሥልጣኑ በፈለገ ጊዜ መረጃውን ለማውጣት፣ ለማየት እና ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል መሆን አለበት። • ​መ) የመረጃ ማከማቻ አቅም፦ በቂ መረጃዎችን የማከማቸት አቅም ሊኖረውና የታክስ መረጃን በሕግ ለተደነገገው ጊዜ ያህል ጠብቆ ማቆየት የሚችል መሆን አለበት። ​3. የአጠቃቀምና የሥራ ዝግጁነት ሁኔታዎች (አንቀጽ 4-3) • ሀ) የመጀመርያ ምዝገባ (Boarding)፦ የተጠቃሚውን ታክስ ከፋይ ስም፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ አድራሻ እና ሌሎች መለያዎችን ለሶፍትዌሩ ለሥራ ዝግጁ በሚሆንበት ወቅት (በመጀመሪያው ምዝገባ ደረጃ) ብቻ ለመሙላት የሚያስችል መሆን አለበት። ​ለ) የመግቢያ ፈቃድ (Access Control)፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ለተጠቃሚዎች •ሐ) የቴክኒክ ችግር መልዕክት፦ ተጠቃሚዎች በአሠራር ወይም በሌላ ምክንያት ችግር ሲያጋጥማቸው፣ ለተጠቃሚዎቹ ተገቢ የሆነውን ችግሩን የሚገልጽ መልዕክት (Error Message) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት። • ​መ) የይለፍ ቃል ደኅንነት፦ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ተጠቃሚዎች ብቻ በመለያ ስም (Username) እና በምስጢር ቁልፍ (Password) ወይም በሌላ የማረጋገጫ ዘዴ (Authentication Method) አገልግሎቱን ለማግኘት እንዲችሉ የሚፈቅድ መሆን አለበት። ​4. ከመስመር ውጭ (Offline) የመሥራት አቅም (አንቀጽ 4-4) ​ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ የሚሠራ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ሲሆን የሚከተሉትን ማሟላት አለበት፦ • ​ሀ) የኦፍላይን ፈተና፦ በባለሥልጣኑ የተዘጋጀውን ከመስመር ውጭ ሥራ ማስቀጠያ ሥርዓት መተግበሩ በከፍተኛ ደረጃ መረጋገጥ አለበት። • ​ለ) መረጃን ጠብቆ ማስተላለፍ፦ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ግንኙነት ተቋርጦ የነበረው የቀጥታ ግንኙነት እንደቀጠለ፣ ከመስመር ውጭ የተፈጸሙ ግብይቶችን መረጃ ወዲያውኑ ማስተላለፍና ማሳወቅ (Sync) መቻል አለበት። • ​ሐ) የዘርፎች ዝርዝር፦ ይህ ከመስመር ውጭ የመሥራት ግዴታ የሚመለከታቸው የንግድ ዘርፎች ዝርዝር ከመመሪያው ጋር በአባሪነት ተያይዟል። ​5. ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች (Mobile POS) ላይ የሚጫኑ ሥርዓቶች (አንቀጽ 4-5) ​ • ​ሀ) የቦታ ማሳወቅ፦ መሣሪያው ያለበትን ቦታ (Geo-location) ለባለሥልጣኑ በየጊዜው ማሳወቅ የሚችል መሆን አለበት። ​6. የሥርዓቱ የደኅንነት ማረጋገጫ (አንቀጽ 4-6) ​የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓቱ በባለሥልጣኑ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ውስጥ የሚከተሉትን የደኅንነት ማረጋገጫ ሂደቶች ማሟላት አለበት፦ • ​ሀ) የኢንሳ ማረጋገጫ፦ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (INSA) የሶፍትዌር ደኅንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት። • ​ለ) የመረጃ ምስጢር አጠባበቅ፦ በኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓቱ ውስጥ የተካተቱትን የማንነት ማረጋገጫዎች፣ የምስጢር ቁልፎችን እና ሌሎች የደኅንነት አሠራሮችን መተግበሩ መረጋገጥ አለበት። • ​ሐ) ዲጂታል ፊርማ፦ በዲጂታል ፊርማ (Digital Signatures) የተረጋገጠ ግንኙነትና የመረጃ ልውውጥ ማድረግ መቻል አለበት። ሙሉ መመሪያ ለማንበብ Website ➡️የአገልግሎት ማወጫ➡️መመሪያ ✍️ (Bio) ላይ ያለውን የድህረ ገጽ ሊንክ ይጫኑ። ፋይሉ በትክክል እንዲከፈትላችሁ ከላይ በቀኝ በኩል ያሉትን "ሦስት ነጥቦች" በመንካት "Open in Browser" ወይም google heena digital market በለው ሰርች ያደርጉ። #ነጋዴዎች #ባለጉዳዮች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About