Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@_t.9s0: حبيبي مش حبيبي انا كده مش عارفه،والله ونحنا مانا عرفانين يا ملك🤷🏻♀️💓 - #altiüsüistanbul #تصاميم_سنومي🦋#اسطنبول_راساً_على_عقب #emir #melek
T
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 23 June 2026 18:40:42 GMT
20672
658
0
15
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.35MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.41MB
)
Watermark .mp4 (
3.44MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @_t.9s0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
𝐭𝐮𝐭𝐨 𝐝𝐞 𝐜𝐨𝐦𝐨 𝐩𝐨𝐧𝐞𝐫 𝐚𝐮𝐝𝐢𝐨𝐬 𝐞𝐧 𝐭𝐨𝐧𝐨 𝐝𝐞 𝐥𝐥𝐚𝐦𝐚𝐝𝐚𝐬 #tutorial #moonlight #paratii
🚨You have been warned 🚨#transformation #transformationchallenge #wow #share #fyp #joker #scary #halloweeeen
Tặng Đai) Chân Váy Chữ A KaKi Nhật L1 Công Sở Cạp Cao Dáng Dài 86cm Mềm Co Giãn, Xẻ Tà Sau#TikTokAwardsVN #AnimeQuest2025 #thoitrangnucaocap👇 #thoitrangnamnu #chanvay
بەس سەوتەکەی ئاواتی زۆربەی کوردە😍،#dodge #hellkat #sportcar #fyp #fyppppppppppppppppppppppp
የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት Addis Ababa Media Council. / አገዛዙ በመርካቶ ነጋዴዎችን ለማፈናቀል እና የከተማዋን ነዋሪዎች ወደዳር ለመግፋት የጀመረውን ዘመቻ በጥብቅ እናወግዛለን!!! / ሐምሌ 7፣ 2018 ዓ.ም / ኦህዴድ መራሹ የብልጽግና አገዛዝ የአዲስ አበባ ከተማን የህዝብ ስብጥር (ዲሞግራፊ) ለመለወጥ፣ የከተማዋን ታሪካዊ መጠሪያ ስያሜዎችን ለመቀየር፣ መጠነ ሰፊ ታሪካዊ ቅርሶችን ለማፍረስ ሁለንተናዊ ዘመቻ መክፈቱ ይታወቃል። አገዛዙ ከሳምንት በፊት በታሪካዊ ቅርስነት በተዘመገበው በፒያሳ/አራዳ ውስጥ የሚገኘውን ታዋቂውን ሲኒማ ኢምፓየርን ጨምሮ የአካባቢው መለያ የሆኑትን ሸዋ ሆቴል፣ ዳርማርን ጨለማን ተገን አድርጎ በውድቅት ሌሊት እንዳፈረሰ ሁሉ፣ አሁን ደግሞ በመርካቶ ጣና ገበያ ፊትለፊት ያሉትን እና ከ200 በላይ የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ያለአንዳች ካሳ እና ምትክ ለማፍረስ ለባለሱቆቹ የ20 ቀናት ጊዜ እንደሰጠ ማረጋገጥ ችለናል። በአዲስ አበባ ክተማ በመቶ የሚቆጠሩና በሀገሪቱ ቅርስና ታሪክ ጠባቂ ባለስልጣን በቅርስነት የተመዘገቡ ጥንታዊና ታሪካዊ ሕንጻዎች ያሉባት ከተማ ስትሆን፣ በቅርስነት ከተመዘገቡት ታሪካዊ ህንጻዎች ጎን ለጎን የከተማዋ ዓይነተኛ መገለጫ ጥንታዊ ሰፈሮች ተብለው ከሚጠቀሱት ፒያሳ፣ አራዳ፣ ካዛንቺዝ፣ አራት ኪሎ፣ ደጃች ውቤ ሰፈር፣ ገዳም ሰፈር ውስጥ ነባሩ መርካቶ አንዱ ነው። በአፍሪቃ ካሉ ግዙፍ የገበያ ሰፈሮች መካከል አንዱ የሆነው መርካቶ የሀገራችን ኢኮኖሚ ሞተር ሆኖ ለረዥም ዓመታት የኖረ ነው ። በመርካቶ ጎላ ያለ እንቅስቃሴ በማድረግ ከሚንቀሳቀሱት ነጋዴዎች መካከል የጉራጌ ማህበረሰብ አባላት በቀዳሚነት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሀገራችንን ለ27 ዓመታት በኃይል የገዛው ሕወሓት "አማራ ከፖለቲካው፣ ጉራጌ ከኢኮኖሚ መውጣት አለባቸው" በማለት የተለያዩ ጥረቶች አድርጎ ሳይሳካለት መቅረቱ የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው። ኦህዴድ/ብልፅግና ይህን የወላጅ አባቱን ዓላማ ተረክቦ ለማሳካት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በተጨማሪም፣ "ጫካ ፕሮጄክት" ተብሎ ለተገለጸው የአገዛዙ ቅንጡ ቤተመንግስት መገንቢያ፣ በየካ አውራጃ ሶስት ወረዳዎች ውስጥ ለሚኖሩ ነዋሪዎች በሶስት ወር ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ የሰጠ ሲሆን፣ይህ የሚተገበር ከሆነ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ አባወራዎችን ቤት አልባ የሚያደርግ እና በሺህዎች የሚቆጠሩ ነባር የግል ቤቶች ያለ በቂ ካሳ ፈርሰው የተገነቡበት መሬት ለመንግስት ገቢ ይሆናል። ይህም፣ በመሃል ከተማ ያለውን የመሬት ይዞታ "ነፍጠኛ" ተብሎ በአገዛዙ ከተፈረጀው ማህበረሰብ እጅ የመንጠቅ መንግሥታዊ ዘመቻ አካል ነው። የከተሞች ማደግ፣ መታደስ እና መዘመን በዓለም ላይ ያሉ ከተሞች ሁሉ እድገት ታሪክ አካል እንደመሆኑ መጠን ከተማችን አዲስ አበባም ፍትሃዊ በሆነ ሁኔታ የእድሳትና የግንባታ ሂደቶችን ብታስተናግድ መላው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጲያ ሕዝብ የሚደግፈው የተቀደሰ ተግባር ቢሆንም፣ አዲስ አባቤውን እትብቱ ከተቀበረበት ከተማው፣ ሰፈሩ እና ከድፍን አዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ አፈናቅሎ እና አባርሮ ከተማዋን ለባለግዜዎቹ እና ለአረብ ባለሀብቶች ለመቸብቸብ መታቀዱ እጅግ አደገኛ የሆነ ጸረ--አዲስ አበቤ ዘመቻ ነው። ከሳምንት በፊት ፒያሳ ላይ ጨለማን ተገን አድርጎ እነ ሲኒማ አምፔርን ያፈራረስው አገዛዝ፣ በቀጣይነት ዶዘር እና ግሬደሩን ይዞ መርካቶ በመግባት ሲኒማ ራስ አካባቢ ያሉትን ከ 200 በላይ መደዳ ሱቆችን በማፈራረስ እንደማይቀር ለምክር ቤታችን የደረሰው ማስረጃ ያሳያል። በየካ አውራጃ ከሚፈርሱት ሶስት ወረዳዎች ጎን ለጎን፣ በመርካቶ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት፣ አሜሪካን ግቢ፣ ቦንብ ተራ እና ቃኘው ሻለቃ አካባቢ ያሉት በቂ ካሳ እና ምትክ ሳይሰጣቸው የመፍረስ እቅድ የወጣላቸው መሆኑን መገንዘብ ችለናል። ስለሆነም፣ የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት በህግ እና ማዘመን ሽፋን ይህን ዓይን ያወጣ የከተሜውን ሀብት እና ንብረትእየቀሙ እና እያፈረሱ ከአዲስ አበባ ከተማ እየገፉ የማስወጣት መንግስታዊ ዘመቻ በጽኑ ከማውገዙም በላይ፣ መላው የአዲስ አበባ ሕዝብ በጋራ ተነስቶ ሀብት እና ንብረቱን ይከላከል ዘንድ በጋራ እንዲታገል ጥሪ ያስተላልፋል። ስንተባበር እንጠነክራለን፣ እናሸንፋለን‼️ የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ ም
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy