Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@adama.hawa064:
Adama Hawa
Open In TikTok:
Region: SN
Tuesday 23 June 2026 21:12:10 GMT
197
18
2
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.2MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.2MB
)
Watermark .mp4 (
2.76MB
)
Music .mp3
Comments
Mamadou Diallo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-23 22:30:23
0
Elhadj Keita :
❤️❤️❤️
2026-06-23 22:46:12
0
To see more videos from user @adama.hawa064, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ሰቆቃወ ኤርምያስ 3 ÷ 22 ማብራሪያ ሰቆቃው ማለት ልቅሶ ፣ ሙሾ ፣ ሀዘን ማለት ነው፡፡ እስራኤል እግዚአብሔር አምላኳን ትታ ጣኦት በማምለኳና ለእግዚአብሔር ባለመታዘዟ መከራ መጣባት ፡፡ ከአገራቸውተወስደው በስደት አገር በምርኮ ለ70 ዓመት እንዲኖሩ እግዚአብሔር ወሰነባቸው፡፡ የመጣውን መከራ ቀድሞ የተነበየው ነቢዩ ኤርምያስ ምርኮው እውን ሲሆን አልቅሶአል፡፡ ዓይኑ ሳያቋርጥ እንባን አፍስሶአል፡፡ መማረክ አንድ ነገር ሲሆን እስከ ጭራሹ ደግሞመጥፋት አለ፡፡ ነቢዩ ኤርምያስ እስከ ጭራሹ አለመጥፋታቸው ከምሕረቱ የተነሳ መሆኑን በማሰብ ፡- ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው አለ፡፡ ሰዶምና ገሞራ በኃጢያታቸው ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ጠፍተዋል፡፡ እስራኤልም እግዚአብሔርን በመበደልዋ መጥፋት ይገባት ነበር፡፡ እንዳትጠፋ የሆነችው ግን ከምሕረቱየተነሣ መሆኑን ነብዩ አስተውሎአል፡፡ በዚህ ዘመን ያለንም ሕዝቦች እግዚአብሔርን እየበደልን ነው፡፡ እኛም እንደ ሰዶምና ገሞራ መጥፋት ሲገባን ያልጠፋነው ከእግዚአብሔርምሕረት የተነሣ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንደ በደልነው መጠን አያደርግብንም ፤ ቢያደርግብን ኖሮ አንድም ሰው በሕይወት መኖር አይገባውም ነበር፡፡ በጣም የሚገርመው ደግሞ ርኅራኄው የማያልቅመሆኑ ነው፡፡ ነቢዩም ፡- ርኅራኄው አያልቅም በማለት ርኅራኄው አላቂ አለመሆኑን አውስቶአል፡፡ እውነት ነው ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ርኅራኄው የማያልቅ ስለሆነ ነው፡፡😢 🙏ስሙ ይባረክ🙏
что этооо #dog #авитодоставка #тренд #собака #хочуврек #рекомендации #глобальныерекомендации #немецкаяовчарка #реки #зоомагазин #покупки #рек #шлейка
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy