@qi_ouy1: وَينك انتَ!؟, #fyppppppppppppppppppppppp #باسم_الكربلائي #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #creatorsearchinsights2026 #f

𖤍,
𖤍,
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 24 June 2026 02:13:41 GMT
69
14
1
6

Music

Download

Comments

duha_ali14
ضحـى🪽. :
😞.
2026-06-24 02:49:54
0
To see more videos from user @qi_ouy1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጥቂት የማንባል ሰዎች ከነ መሰየሙም የክርስትና ስማችንንም የማናስታውስ ልንኖር እንችላለን፡፡ የክርስትና ስም አንድ የሚጠመቅ ሰው በሚያጠምቀው ካህን የሚሰጠው ወይም የሚጸድቅለት ስያሜ ነው፡፡ ይህንን ስም ቤ/ክ ዝም ብላ ለህጻናቱ የምትለጥፍ የሚመስላቸው ሰዎች ቀላል አይደሉም፡፡ በጥምቀት ግዜ ቤ/ክን ልጆቿን ስትቀበል እንዲሁ አይደለም ተገቢ ስም አውጥታ ከመንፈስ ቅዱስ በጥምቀት ዳግመኛ ወልዳ ቅበዐ ሜሮን ቀብታ የሚንከባከብ የክርስትና አባት እናት ሰይማ በመስቀሉ ቃል አስገብታ ቅዱስ ስጋና ደሙን መግባ ነው፡፡ የክርስትና ስም መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ክርስቲያናዊ ትውፊት አለው፡፡ ብዙ ነብያት እና ቅዱሳን ካላቸው መጠሪያ ሰም በተጨማሪ እራሱ አምላካችን አዳዲስ ስም ሲያወጣላቸው እናያለን ለምሳሌ፡-አብራምን ☞ አብርሃም ያይቆብን ☞ እስራኤል ስምዖንንን ☞ ጴጥሮስ ሳኦልን ☞ ጳውሎስ እያለ ሲጠራቸው ለምን በአዲስ ስም መጥራት እንደፈለገ አንዳች ነገር ልንገነዘብ ይገባል፡፡ ✟#ዓላማውስ_ምንድን_ነው?  1. #ቋሚ የቅዱሳን መታሰቢያ እንዲሆን፡- በት.ኢሳ 56:5 አምላክ ለቅዱሳን የማይጠፋ ስም እና የዘለዓለም መታሰቢያ እንደሰጣቸው እናነባለን፡፡ ስለዚህ በተለያዩ ቅዱሳን ላይ የነበረውን ፀጋ እና በረከት ለመካፈልና እንዲሁም እንደነሱ የበረታን እንድንሆን በስማቸው እንሰየማለን የጌታችንንም ስሙን ዘርፍ በማድረግ እንዲሁ እንጠቀምበታለን፡፡ 2. #ለተጠማቂውም በረከት እንዲሆንለት፡- በምሳ 10:6 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ይላል፡፡ ስለዚህ በስማቸው በመሰየም ከላይ እንደገለጽነው መታሰቢያቸውን እና በረከታቸውን ለመካፈል ሲረዳን ይህን ጸጋ ለማግኘት በቅዱሳን ስም በመሰየም የክርስትና ስም ይወጣልናል፡፡ 3. #መጠሪያ ስም ነው፡- በቀድሞው ስርአት የክርስትና ስም ለሁልጊዜውም መጠሪያ ነበር፡፡ ከግራኝ መሐመድ መነሳት አስቀድሞ የነበሩ ምዕመናን በክርስትና ስማቸው ነበር የሚጠሩት፡፡ ነገር ግን መከራው ሲበዛባቸው ከርስታቸው ላለመሰደድ ሲሉ ተለዋጭ ስም በማውጣት መጠቀም ጀመሩ ከዛን ግዜ ጀምሮ ይህ ነገር እየተስፋፋ መጥቶ ከነ ጭራሹ ለመለወጥ በቃ፡፡ ☞ #የማይገባ የክርስትና ስም በአምላክ ስም በቀጥታ መጠራት አይገባም ለምሳሌ፡-አማኑኤል፣ኤልሻዳይ፣ኢየሱስ እነዚህ ስሞች ለሠው ልጆች መጠናችን ስላልሆኑ መጠቀም የለብንም፡፡ በዚህ ምትክ ገብረ አምላክ፣ሣህለ ሥላሴ፣ፍቅርተ ክርስቶስ ፣ዘአማኑኤል በማለት መሰየም ይቻላል። ☞ ስም በቀጥታም ሆነ ዘርፍ እየተደረለት መሰየም ይቻላል፡፡ ለምሳሌ፡- ዘማርያም፣ዘሚካኤል፣አጸደ ማርያም፣ ተክለ ሐይማኖት ወዘተ... ስለዚህ ስርአቱን በመጠቀም ከሚገኘው በረከት ተሳታፊዎች እንድንሆን አምላክ ይርዳን፡፡

Самое древнее живое существо на Земле — не дерево и не животное, а грибница опёнка тёмного (Armillaria ostoyae) в Орегоне, США. Её называют «гигантским грибком» или «орегонским монстром». Вот что в ней поразительно: Возраст: около 2 400–8 650 лет. По разным оценкам, это одно из самых древних живых существ на планете — старше египетских пирамид и даже древнейших деревьев-долгожителей. Размер: грибница занимает площадь около 880 гектаров (это примерно 1 665 футбольных полей). Она раскинулась под землёй в национальном лесу Малур. Как нашли: учёные поняли, что имеют дело с единым организмом, когда взяли образцы мицелия с разных участков леса и выяснили, что у них идентичная ДНК. Что делает: грибница паразитирует на деревьях, вызывая белую гниль корней. Она медленно убивает лес, распространяясь по корням. С поверхности видны лишь отдельные грибы — это лишь «плодовые тела» огромной подземной сети. Масштаб: если бы можно было выкопать всю грибницу и выложить её в одну линию, она протянулась бы на многие километры. При этом большая часть биомассы скрыта от глаз — под почвой, между корнями деревьев. Получается, под ногами у туристов в орегонском лесу лежит гигантский живой организм, который рос ещё во времена бронзового века — и продолжает расти до сих пор. #интересныефакты #юмор #природа #наука #смешно #кино #факты #ржач #смешныевидео

About