@blacklaion2: @ዛሬ ሰኔ 17 ነው ዝክረ ነብዩ አሳምነው ፅጌ 🖤 🦅🖤 አባቴ🖤🦅 ወደ ዘንዘልማ _ይሰማል ጩኸት፣ አሳምነው ፅጌ _ድንገት ወድቆበት። ሰኔ 17 ቀን _ሀያል ንፋስ ነፍሶ፣ ግንዱን ጥሎት ሔደ _የአማራን ምሰሶ። አይ አንች ሰኔ ወር _አንች ክፉ ወር፣ የአማራን አንበሳ _የአማራን ነብር፣ አስበልተሽዋል _በጅብ ወታደር። አንተን ብንጠብቅ_ ብትኖር በሒወት፣ እንዲህ መች በሆነ_ በአማራው እርስት፣ አይፈነጭም ነበር_ ኦነግ የሚሉት። #አባቴ ህመሜ😢💔

አሳምነው
አሳምነው
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 05:56:27 GMT
1014
50
0
5

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @blacklaion2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About