@abumohammed.nur: ##የብዙዎቻችን #ስህተት #የሚወደንን ሳይሆን #የምንወደውን መከተላችን ነው

ኑሬ ነኝ የደሴ ልጅ
ኑሬ ነኝ የደሴ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 11:52:53 GMT
84299
2185
88
324

Music

Download

Comments

user3095927586585
user3095927586585 :
ውንድልጅ የሚገባው ይህ ነውሲታዘን እማ ችግር ውስጥ ይከታሉ ፡፡ይንቁናል
2026-06-25 10:19:38
22
seli17697
seli :
ቤቴ ቤቴ ስንል አደል እላያችን ላይ ሚደረበው ደግ አደረገች
2026-06-25 12:22:28
10
adu.preety
Adanech Kebede😍😘👰 :
yene abat😭😭💔
2026-06-25 08:32:30
1
iraheldguhee
እራሄል :
ወድልጅ የምታዳፍውንሴትነውየሚፈልገው ደግአረገችጀግና
2026-06-25 11:31:59
6
sebrain24
መዲነኝ "እዳላብድ ልጅ ሠጠኝ" :
ለአንድ አንድ ደቆሮ ባሎች እንደዚህ ከስር ከስር ማገብገብነው እኛ እሱን ከመጠየቅ ብለን አፍር ድሜ በልተን አስቤዛ እናሞላለን አናታችን ላቁ ጭራ የሚቸግረን የማይመስላቸው ደደቦች አሉ
2026-06-25 02:16:50
9
user5392994573159
yodit Guchale :
እደ ቤትሽ ኑር እደጎርበት አትኑር አዎ ስው አይደለሽም
2026-06-25 12:05:18
3
zuzutqqu
Dollar/ ዶላር :
ሚስቴን በሚስትህ አየሗት::
2026-06-25 13:40:33
1
selam27803
Scoteland :
Ena meste kzech tebsalch
2026-06-25 10:23:10
1
kalyealemu
kal kal :
እኔን እኔን ወንድሜ
2026-06-25 18:18:57
0
genet.misganaw6
Genet Misganaw :
ውሸት አሁላይ እንደዜህአይነትባልየለም ከሆንክደምወ ፍታት
2026-06-25 11:12:51
1
abawey11
Abawey :
እኔ ብሆን አፍንጫዋን ይዤ አባርራት ነበር ጥፋቱ የሱ ነው
2026-06-25 04:47:07
2
user1155063587814
🖤 :
ይቺንማ ፍታት🤣🤣🤣
2026-06-24 20:54:49
1
embatekusha
እሙ ነኝ የገብርኤል ልጅ🙏🙏🙏🙏🙏❤ :
አንቺ ደነዝ
2026-06-25 04:13:04
2
arse93
wensday2729 :
አረቺ ክፍናት አይኑን አይቼው እንደሌለው እረዳለው
2026-06-25 05:59:19
1
user92991201119881
lema as :
የኔ ህይወት
2026-06-25 04:11:49
1
almaz64140
Almaz :
ይቺ ሚስትህ ሳትሆን እጥፊህ ናት በጊዜ ሸብለል በል
2026-06-25 03:17:36
1
user1527139959333
6445 :
እኔ ብሆን ወይ ግባሯን ብየ እገላግላት ነበር ወይጨከቤት ውልቅ አርጌ ጥላትነበር
2026-06-24 18:30:39
1
user7261602939909
Ashu :
እኔ ብሆን በጥፊ ደቆሮ ነዉ የማደርጋት😁😁😁
2026-06-24 13:10:57
2
b1000bmg
Ethiopia🇪🇹🇮🇱🇪🇹Love :
ሲጀመር እንደዚህ አይነት ሚስት የለችም😡 በፈጣሪ ምንድነው ነገሩ🤔 አባትዮው የወለደውን ክዶ ጥሎ ሄዶ ልጆቻቸውን ለማሳደግ ዝናብና ፀሃይ የሚፈራረቅባቸው ጉልት፤ ጨፌ ሽጠው የሚሰቃዩ እናቶችን ረስቶ ይችን በረሮ የሆነች ሴትዮ...ኧረ😡🤔
2026-06-25 05:41:11
10
user81037086676370
ቃሲም ሞላ :
ምንትለማመጣታለህይችንእከካም
2026-06-25 10:52:19
0
tgst675
tgst :
እኔ ነኝ
2026-06-25 13:09:49
0
hamedi623
Feti :
t😊ichilalaek
2026-06-25 17:23:23
0
ent361
አስኳል online የቀን እጣ :
ስታስቡትማ እንዚ ነው ማረግ አንዳንድ ደንቆሮ ወንዶች አሉ በዛ ልክ ደሞ ማጣቻቸው የሚያሳዝኑ አይጠፉም🥰🥰
2026-06-25 12:22:39
0
rozaglory66
Roza glory 🌸 :
endi aynetua tekebra sitnor yewahoch sewun yemiredutu demo sigefu new yayenew
2026-06-25 12:23:47
1
hiwut3
ሂወት :
ፍታት ትስራ ካልተሳሰባቹህ😁😁😁
2026-06-24 13:07:42
0
To see more videos from user @abumohammed.nur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About