@dmindwarehouse: ኤክስኤል ላይ ፕሪንት ስታደርጉ የሰራችሁት ሰንጠረዥ እየተቆረጠ ከተቸገራችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ ብዙዎቻችን ኤክስኤል (Excel) ላይ የሰራነውን ትልቅ ሰንጠረዥ ፕሪንት ለማድረግ ስንሞክር ወደ ቀጣዩ ገጽ እየተሻገረ ወይም እየተቆረጠ ያስቸግረናል። ይህንን ችግር በሰከንዶች ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚያስወግድልንን ቀላሉን ዘዴ በዚህ ቪዲዮ ይዩት! 💡 ጠቃሚ ምክር፦ ቪዲዮው እንዳያመልጥዎት Save አድርገው ያስቀምጡት፣ ለጓደኞችዎም Share ያድርጉት! ቪዲዮውን አይተው ከወደዱት Likeእና Subscribe/Follow ማድረግ እንዳይረሱ! ያላችሁን ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። 👇 #ExcelAmharic #የኤክስኤልዘዴዎች #TechTips #ComputerTricks #ExcelTips #AmharicTech #OfficeTricks #Ethiopia #TechEthio #የኤክስኤል_ትሪክስ #የኮምፒውተር_ትምህርት #ኤክስኤል_በቀላሉ #የስራ_ቀልጣፋነት #ኮምፒውተር_ትሪክስ #ExcelTipsAmharic #EthiopianTech #HabeshaTech #ExcelTips #ExcelHacks #OfficeTricks #ExcelPrinting #TechInAmharic #HabeshaTikTok #ዳንኤል አለማየሁ #dmindwarehouse

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 15:02:30 GMT
6073
216
1
91

Music

Download

Comments

defaru.g
Defaru.G. :
data siyakechech print sinareg
2026-06-24 18:29:30
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About