@itxazaan015: #capcut #foryoupage❤️❤️ #cricketlover😘🏏 #capcut editz @CHuAdحry_🥷 @faizi 1245faizi123507 @😈 Malik faizi 😈

🔝کیانی🔝
🔝کیانی🔝
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 24 June 2026 15:05:25 GMT
224
45
1
5

Music

Download

Comments

chuadaryhassan02
👑H ح S S A N 🌚 :
dar ga boss hum🤐🤐🤕
2026-06-29 18:22:24
0
To see more videos from user @itxazaan015, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ስኬታማ ሰዎች በየቀኑ የሚጠቀሙባቸው 10 ወሳኝ የገንዘብ ቃላት!  እነዚህን ፅንሰ ሀሳቦች በመረዳት የገንዘብ ውሳኔዎችን በከፍተኛ ደረጃ መቀየር ይቻላል።  1. የዋጋ ግሽበት (Inflation) በጊዜ ሂደት የእቃዎችና የአገልግሎቶች ዋጋ መጨመር የገንዘብን የመግዛት አቅም ይቀንሳል። ዛሬ በ100 ብር የሚገዛ ነገር በሚቀጥለው ዓመት 130 ብር ቢሆን 100 ብሩ በቁጥር አልቀነሰም የመግዛት አቅሙ ግን ቀንሷል። 2. የገንዘብ የመግዛት አቅም (Purchasing Power) ዋናው ነገር በእጅ ያለው የገንዘብ መጠን ሳይሆን በዚያ ገንዘብ ምን ያህል ነገር መግዛት እንደሚቻል ነው። በተግባር የሚገኘው ገቢ በየዓመቱ ቢጨምርም የእቃዎች ዋጋ ከገቢው በበለጠ ፍጥነት ከጨመረ በእውነቱ የመግዛት አቅም እየቀነሰ ነው ማለት ነዉ። 3. የአስቸኳይ ጊዜ ቁጠባ (Emergency Fund)  ለማይጠበቁ አስቸኳይ ችግሮች ብቻ የሚቀመጥ ገንዘብ ነው። ለጉዞ ወይም ለግዢ አይደለም። ስራ ቢታጣ፣ ስልክ ቢበላሽ ወይም ድንገተኛ የህክምና ወጪ ቢመጣ? ቢያንስ የ3 እስከ 6 ወር የኑሮ ወጪን የሚሸፍን ገንዘብ በተለየ የቁጠባ ሂሳብ ማስቀመጥ ይመከራል።  4. ፈጣን የገንዘብ መቀየሪያ አቅም (Liquidity) አንድን ንብረት በፍጥነት ወደ ጥሬ ገንዘብ የመቀየር አቅም ነው።ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ መጠቀም ይቻላል። ወርቅ በፍጥነት ይሸጣል። ንብረት/ቤት ግን ለመሸጥ ጊዜ ይወስዳል። ስለዚህ  ሰዎች በእጃቸው ቶሎ ወደ ገንዘብ የሚቀየር ነገር ሊኖራቸው ይገባል። 5. ገንዘብን ማሰራጨት (Diversification)  ገንዘብን በአንድ ቦታ ብቻ አለማስቀመጥ በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ማሰራጨት። ሁሉንም ቁጠባ በአንድ ቦታ ከማስቀመጥ ይልቅ በአክሲዮን፣ በሪል እስቴት እና ሌሎች ቢዝነሶች ላይ ማሰራጨት አንዱ ቢወድቅ ሌሎቹ ይደግፋሉ። በዛ ገንዘባችንን ማዳን እንችላለን።  6. የአማራጭ ዋጋ (Opportunity Cost)  አንድን የገንዘብ ውሳኔ ሲመረጥ በምትኩ ሌላ አማራጭ ላይ የሚጣው ዕድል ወይም ጥቅም ነው። ገንዘብን ለላፕቶፕ ሲወጣ ያ ገንዘብ በኢንቨስትመንት(በዛ ገንዘብ ሌላ ነገር መግዛት)  ሊያመጣ የሚችለውን ትርፍ አቅም ማለት ነው። 7. ወለድ እድገት (Compounding)  ገንዘብ ትርፍ ያመጣል ያገኘው ትርፍ ራሱ ደግሞ ተጨማሪ ትርፍ ያመጣል። በቀላሉ ገንዘብ ገንዘብ ይወልዳል። ቀድሞ ኢንቨስት ማድረግ ሲጀመር ገንዘብ ለመደጋገምና ለማደግ የበለጠ ጊዜ ያገኛል።  8. የጠቅላላ ሀብት መጠን (Net Worth)  ያለ ንብረት ሁሉ ሲቀነስ ያለ ዕዳ = የጠቅላላ ሀብት መጠን (Net Worth) ይባላል። ንብረት 100,000 ብር ሆኖ ዕዳ 40,000 ብር ቢሆን Net Worth 60,000 ብር ነው።  9. የገንዘብ ነፃነት (Financial Freedom) ኑሮን ለመሸፈን በደመወዝ ላይ ብቻ ሳይመሰረቱ በቂ ንብረትና ገቢ የሚያመነጩ ኢንቨስትመንቶች ሲኖሩ የሚገኝ ነፃነት ነው። ኢንቨስትመንቶች የኑሮ ወጪን ሙሉ በሙሉ ሲሸፍኑ ለኑሮ በየወሩ በደመወዝ ስራ ላይ ብቻ መደገፍ ያቆማሉ። 10. የኪሳራ ፍርሃት ሰዎች ትርፍ ለማግኘት ከመጣጣር ይልቅ የደረሰባቸውን ኪሳራ ለማስቀረት ወይም ላለመቀበል የሚወስዱት ስሜታዊ ውሳኔ ነው። የወደቀን ኢንቨስትመንት ወይም እየከሰረ ያለን ንግድ ኪሳራዬን አልቀበልም ብሎ በግድ ይዞ መቀጠል ይበልጥ ትልቅ ኪሳራ ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል። 5,000 ብር ማጣት የሚያስከትለው ስሜታዊ ህመም 5,000 ብር በድንገት ከማግኘት ከሚገኝ ደስታ በላይ በአእምሯችን ውስጥ ጎልቶ ይታያል። ከእነዚህ ቃላት ውስጥ ዛሬ አዲስ የሆነባችሁ የትኛው ነው? በኮሜንት ንገሩኝ። ለወደፊት እንድታገኙት Save አድርጉት ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉ። እነዚህን የገንዘብ ህጎች ካየን ትልቁ ጥያቄ ገንዘብዎ በግሽበት የመግዛት አቅሙ እንዲቀንስ ይፈቅዳሉ? ወይስ አስተማማኝ ንብረት ላይ በማዋል ሀብትዎን ይገነባሉ?  የወደፊት መኖሪያዎንና ኢንቨስትመንትዎን ያለስጋት ከ ቴምር ፕሮፐርቲስ(Temer Properties) ጋር ያረጋግጡ! አፓርትመንቶች 📍 ⚡️መገናኛ ⚡️ሳርቤት ⚡️ቡልጋርያ⚡️አዋሬ⚡️አያት ከ20% ቅድመ ክፋያ ጀምሮ  እስከ የ35% የሚደርስ ቅናሸ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን። 🛒የንግድ ሱቆች 📍 ⚡️ሳርቤት ⚡️ፒያሳ ⚡️ቡልጋርያ ⚡️ገላን/ቃሊቲ ከሮቢካ ሆቴል ፊትለፊት  ከ2 ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ክፋያ ወይም 900ሺ ብር ቅድመ ክፋያ ጀምሮ አቅርበናል።  ከሀገር ዉጪ ላላችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ  ☎️0936305068 ይደውሉ!! #temerproperties #apartmentforsale #ethiopiarealestate #propertyforsale #temerrealestate

About