@fanuelzewold: የሴት ጀግና የቢዝነስ ሰው ሔዋን ቀለመወርቅ። ሔዋን አሁን ከደረሰችበት ትልቅ የቢዝነስ ስኬት ለመድረስ እጅግ ብዙ መስዋትነት ከፍላበታለች። በጣም የደነቀኝ ነገር ሔዋን ፋሽን ከተቋቋመ 11 አመት ያለፈው ሲሆን እስካሁን ግን 2 ጊዜ ብቻ ነው የዋጋ ጭማሪ ያደረገችው። በ 1,500 ብር በወርሀዊ ክፍያ ለ 6 ወር በ 90 ሽህ ብር ሙሉ የፀጉር ሙያ እያሰለጠነች ብዚዎችን በሙያቸው ገቢ እንዲያገኙ እና ህይወታቸውን እንዲመሩ እያገዘች ያለች ጀግና ሰው ነች። ሔዋን ፈሽንን ስትጀምር በዙሪያዋ የነበሩ ሰዎች እንደ እብድ ቆጥረዋት አይሆንም ተይ ብለዋት እነደነበርና በፈጣሪዋ በመተማመን ደፍራ እንደጀመረች ትናገራለች:: አሁን ላይ ሔዋን በ ኮንስትራክሽን ቤቶችና አፓርታማዎችን በመገንባት ፣ ትላልቅ ጨረታዎችን በመጫረት ፣ የፕሮግራም እቃዎች ኪራይ ላይ የምትሰራ ጠንካራ ሴት ነች:: በቅርቡ ደግሞ በደብረ ብርሀን ትልቅ ፋብሪካ ከፍታ ለ 400 ሰዎች የስራ እድል ፈጥራለች። ሰዎች ከትንሽ ተነስተው ትልቅ ቦታ መድረስን እንደሚችሉ የሚያሳይ ታሪክ እንዳላትም የሚታይ ነገር ነው። ታታሪያችን ሔዋንን እናመሰግናለን Source from : Maraki-Weg #hewanfashion #hewanfashionschool #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #businesswoman
Fanuel Zewold
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 16:19:36 GMT
Music
Download
Comments
Bereket :
ጀግኒት አ
2026-06-26 21:39:00
0
ሔዋን ፋሽን :
እውነት ነው👏👏👏👏
2026-06-26 04:26:45
1
sari weleyewa :
😂😂😂😂😂😂
2026-06-24 20:55:39
1
feven :
😁😁😁
2026-06-24 19:07:31
1
To see more videos from user @fanuelzewold, please go to the Tikwm
homepage.