@na_ba143: እኔ: በጥጋቤ🥺🙌 #copylink #አርሲ #viral #ሚካኤል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @@beti @🦋Elshu🦋 @Redina🍫🍫 @kal @@sis 1224 @kalu ya michael፲፪ @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @አቅሊ ገብሬላዊት😍😍😍

✨🥀ሚካኤላዊት😻የ12!✨
✨🥀ሚካኤላዊት😻የ12!✨
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 17:15:58 GMT
60264
11611
560
664

Music

Download

Comments

natoli4899
Natoli4899 :
ማርያም በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም 🥺🥺🥺
2026-06-26 18:23:54
440
kalkidanlove18
Kal :
ለኔም አልገባኝም ግራ ገብቶኛ ብቻ እግዚአብሔር ይመልሰን🥺🥺🥺
2026-06-26 17:33:25
240
tsenat525
𝑡𝑠𝑖𝑛𝑎𝑡 🦋🦋🦋 :
ተከለከልኩኝ🥺
2026-06-25 11:29:14
166
temesgenmulugetatememan
teme :
አረ እኔ አሁን እራሱ እዛው ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-26 19:29:18
87
bmax3213
Bes_æ :
ጥጋብ ነበር ተመልሻለሁ 🙏
2026-06-26 16:46:10
86
habibity205
ʜ.ᴀ.ʙ.ɪ.ʙ.ᴛ.ʏ🌸💫 :
አገልጋዪ ነበርኩ 🥺መመለስ እፈልጋለሁ🥺ለምን እንዳቆምኩ ግራ ገባኝ🥺ብቻ ወደ ቤቱ ይመልሰን🙏🌸
2026-06-26 17:47:58
64
redina23212
redina23 :
እኔ ምን አውቄ ግን በጣም ነው ሚቆጨኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-27 05:23:04
31
ya......12
yeab ✨ :
በጣም ደካማ ልጁ ነኝ ግን አሁንም በቤቱ አለሁ🥺🙏
2026-06-26 17:09:46
33
ruthk282
ዮርካቤል🌸 :
እኔ አልወጣሁም ግን ጥጋቤ አስቀጣኝ🥺😔
2026-06-25 16:50:29
26
viviyan644
ቪቪያን💐 :
enenja memeles efelgalew maryamn 🥺
2026-06-26 16:06:47
23
tariku7150
tata_✨ :
mechem new yemalwetaw mechem 🥰
2026-06-26 16:46:36
12
wendimageny539
Łªšŧ ßøřŋ :
የዛኔኮ እንደምናፍቀኝ አላወኩም ነበረ
2026-06-26 12:11:52
20
lijyab76
yabu የገብርኤል lij :
ተመለስኩኝ ይመስገን
2026-06-26 18:02:51
5
alsa86101
maramawit 🌸 :
አረ አዛው ነኝ ተመስግን 🙏
2026-06-26 18:46:12
13
meba542
Amen :
አሁንም አዛው ነኝ በቤቱ ያቆየን 🙏
2026-06-27 15:30:56
12
tarikuwasintayuh
Muni ye H :
ለኔም አልገባኝም በጣም ርቅያለዉ ሳስበዉ
2026-06-26 15:03:13
10
kidu804
kidu ye mikale :
የስራ ጉዳይ ግን እንዴ እደናፈቀኝ ውይ 🥺🥺🥺🥺
2026-06-26 20:07:34
7
.16..218
ብርሃን 16.21 :
አልወጣሁም🙏
2026-06-26 08:01:01
9
aberash637
🌸Aber🌸 :
ማደጌ
2026-06-26 09:29:05
11
dagim3761
dagim😎 :
አይደለ አንቺ እኔም ባውቀው ደስ ይለኝ ነበር🥺🥺
2026-06-26 19:15:49
6
hermi12304
Hermi :
bemn endehone alakm🥺🥺
2026-06-25 13:36:18
9
jerusalem1919
ኢ...የሩሳሌም :
ወጣትነቴ በትዕቤት ተሟልቶ መሰለኝ🥺 ግን በጣም ይናፍቀኛል 🤗ይቆጨኛልም😭
2026-06-27 16:10:29
7
asme2456
Asme_19 :
Hager keyere 🥹❤️‍🩹
2026-06-26 10:16:34
7
duni30421
@Duni :
ሀጥያቴ እጅግ ብዙ ነው ግን እንደ እኔ ድክመት ሳይሆን እንደሱ ምህረት በቤቱ አቆየኝ እናም የ አምላክ እርዳታ ተጨምሮበት መቼም ከዚ ህይወት አልወጣም 🙏🙏
2026-06-27 15:26:25
11
To see more videos from user @na_ba143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About