@chalabultume1: "እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል፣..🥰..🌿🥀 ምሳሌ 16-18 ''ሰው በልቡ መንገዱን ያቅዳል፤ እግዚአብሔር ግን ርምጃውን ይወስንለታል። '' ምሳሌ 16:9 "የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታውን ተጠቅሞ ከሚያከናውናቸው ነገሮች መካከል አንዱ ዕቅድ ማውጣት ነው። ስኬታማ ለመሆን ህይወትን በዕቅድ መምራት እንደሚያስፈልግ፣ አለማቀድ ራሱ ለውድቀት ማቀድ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ሆኖም ለስኬት ማቀድ ብቻውን ለእውነተኛ ስኬት አያበቃም። ታዲያ ለስኬት አቅደን ስኬትን ለመቀዳጀት ከሚያስፈልጉን ቁልፎች አንደኛው እና ዋነኛው የእውነተኛ ስኬት ምንጭ እግዚአብሔር እንደሆነ እውቅና መስጠት እና እቅዳችንን ለእርሱ አሳልፈን መስጠትን ነው። በእርግጥም ቃሉ እንደሚለው፡- “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።” ምሳሌ 16:9 ታዲያ እግዚአብሔር በልባችን ባዘጋጀነው መንገድ አካሄዳችንን እንዲያቀናልን የሚከተሉትን ሦስት ነገሮች ማድረግ ይጠበቅብናል። 1ኛ በመንገዳችን ሁሉ እርሱን ማወቅ “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል” እንደተባለው በልባችን በምናዘጋጀው መንገዳችን ሁሉ ደግሞ ለእርሱ እውቅና መስጠት፣ እግዚአብሔር አካሄዳችንን እንዲያቀናልን ዕድል ይሰጠዋል። “በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።” ምሳሌ 3:5 2ኛ መንገዱ ከመንገዳችን ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንደዚያው ከፍ ያለ እንደሆነ መረዳት “‘ሐሳቤ እንደ ሐሳባችሁ፣ መንገዴ እንደ መንገዳችሁ አይደለምና’ ይላል እግዚአብሔር። ‘ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉ፣ መንገዴ ከመንገዳችሁ፣ ሐሳቤም ከሐሳባችሁ እንዲሁ ከፍ ያለ ነው።’” ኢሳ. 55:8፣9 መንገዳችንን በልባችን ስናዘጋጅ፣ ይህንን እውነት ከግምት ውስጥ ማስገባት ትልቅ ጥበብ ነው። በመሆኑም እኛ የስኬት መንገድ ነው ብለን በልባችን የምናዘጋጀው መንገድ ወደ ውድቀት ሊመራን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም። ምክንያቱም የእኛ እውቀት እጅግ ውስን ነውና። 3ኛ መንገዳችንን ለእግዚአብሔር አደራ መስጠት ከፍ ያለውን እና የከበረውን የአምላካችንን መንገድ እኛ በልባችን ከምናዘጋጀው መንገዳችን ጋር ለማገናኘት፣ መንገዳችንን ለእርሱ መንገድ፣ ፈቃዳችንን ለእርሱ ፈቃድ አሳልፈን እንድንሰጥ ቃሉ እንዲህ በማለት ያዘናል። “መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” መዝ. 37:5 እንግዲያውስ እግዚአብሔር አካሄዳችንን እንዲያቀናልን፣ በመንገዳችን ሁሉ ለእርሱ እውቅናን መስጠት፣ መንገዱ ከመንገዳችን ከፍ ያለ እንደሆነ መረዳት እና መንገዳችንንም ለእርሱ አደራ መስጠትን ዕለት ዕለት ልንለማመድ ይገባል። አባት ሆይ፣ እቅዶቻችን ሁሉ ለእውነተኛ ስኬት የሚበቁት በአንተ እና በአንተ ብቻ እንደሆነ እንድናስተውል፣ “እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና በህይወት ብንኖር” ብለን እንድናቅድ፣ እቅዳችንንም ሁሉ ለአንተ አደራ እንድንሰጥ በጸጋህ እርዳን። አሜን!
Chala Bultume
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 17:47:10 GMT
Music
Download
Comments
@etu0361 :
Yeroo hundaa Naman gammachuu isa arguu barbaadu tokkoo 🥰🥰🥰 inni ati itti baqatee Siif haa guddisuu
2026-06-25 02:50:19
29
Neba :
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeni wodahalewi
2026-06-26 17:46:35
2
Hannie_lelloo :
may God protect this family 🙏🥰❤️
2026-06-24 21:26:33
1
Aster mucaa kakku🌾🌾🌾❤️🥰🥰 :
amen Amen Ebbifamaa❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-06-24 18:53:10
1
Hunduma :
siif ya guddatan 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 23:23:23
1
Tizita :
amen
2026-06-26 18:28:44
2
With Out JESUS Life is False! :
Jabaadhu!
2026-06-26 19:12:21
1
caalaa 💔💚💔 :
ebbifalmiii ebbiflamii my lubuu koo uuuphuuu
2026-07-02 06:21:16
0
Danyee :
siif yaa guddisu waaqayyoon Caaliyyee qerransa nama🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 07:52:04
2
Shaaroo Lammii :
Bara jireenya kee waaqayoo gamachuu malee hamtuun siin argatiin Caalee koo maatii kaan kee waliin
2026-08-07 18:03:23
1
user9797598120867 :
abet siwidachihu tebarekuliny
2026-06-25 22:34:28
1
ORO RECORD🇨🇦🦅 :
Abbaa Meelbaa
Abbaa Karrayyuu
Caale❤️
2026-06-24 18:41:56
2
ELif & ABe :
siif hagudatan🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 18:35:33
1
hin sarimuu gonfa :
calliye Ebifimmii
2026-06-25 11:29:22
1
adane alemu :
🥰🥰🥰🥰🥰 si jalannaa
2026-06-25 15:06:54
2
Jiituu Amboo :
nuuf jiradhaa bareedduuwan keenyaa bayyee sin jalaanna♥️💋
2026-06-25 04:10:33
2
Raaji :
uwuuuuy mezmurn diwodow 🥰🥰
2026-06-24 21:58:43
1
ekram hawitu quranaa 🇫🇷🇪🇹 :
caliiiyeee
2026-06-24 19:03:48
1
Fikr-Yelkal :
አመለጥክ🏃🏃🏃
2026-06-24 18:25:39
7
Art Tade buta !! :
Rabbii siif haa Guddisuu Leenca sabaa🥰🥰🥰👌👌
2026-06-24 20:38:20
2
@Dejene$ :
uuuuuuuufffffeeee!!!!!!! w/q sif gudisu jiradha
2026-06-24 18:54:14
1
user3799683410517 :
siif haa guddisu caalaa 💕💕💕
2026-06-24 18:52:54
1
God is Good!@ :
Caaloo Abbaa Meelbaa fi Abbaa Karrayyuu🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 19:14:29
1
Barecha Gelana :
caalaa
2026-09-20 06:26:29
0
Abraham Fsf :
🥰🥰🥰q🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-26 22:38:08
0
To see more videos from user @chalabultume1, please go to the Tikwm
homepage.