@_only_muziqa: መድሀኒት💉🛌💊”የኔ ጌጥ እሱ ነዉ የህይወቴ ዉበት😢🤍 Let’s take a moment to appreciate the sheer genius of “ያየህይራድ አላምረው “ታላቁ የዜማ እና ግጥም ደራሲ፣ ፕሮዲውሰር እና የትላልቅ ሙዚቃዊ ፕሮጀክቶች አዘጋጅ🤲Although it has been a year since he suddenly left this world, the timeless art he gifted us continues to define the landscape of Ethiopian music🤍 ለኔ የምንግዜም ምርጡ ከምለዉ አንዱ የሆነወን የ “አስቴር” ሰበቡ አልበም የ 8ቱም ትራክ ግጥም ፀሀፊ እሱ ነዉ!! 8ቱም የተመረቱት በጥበብ ጥንቃቄ ነው It’s crystal clear that we are looking at a flawless lyrical masterpiece🖤 The quality of the lyrics is simply mesmerizing; እያንዳንዱ መስመር የራሱ የሆነ ትልቅ Weight አለው There is absolutely no filler language to be found ይልቁንም ቃላቶቹ በጥንቃቄ ተመርጠው ለዜማው ግርማ ሞገስ በሚሰጥ መልኩ ተቀምጠዋል🙌🏻Even though the musical arrangements vary across the tracks, there is a golden thread of poetic wisdom that connects them all. ያየህይራድ’s rich vocabulary እና የሀሳብ ፍሰት በአልበሙ ላይ አንድ ወጥ የሆነ ጥበባዊ ማንነት ፈጥሯል🤍 His lyrical prowess wasn't just limited to one album እሱ በታሪካችን ውስጥ የትላልቅ ሙዚቃዊ ስራዎች ዋና መሀንዲስ ነበር💔 His vast catalog is a stunning testament to his versatility😢 ለ “አስቴር አወቀ”He wrote the entire masterpiece of the “ሰበቡ” album!!!ለኩኩ ስብስቤ He crafted many lyrics for the album featuring “ይቺ ነች ሀገሬ” ከዛ በኋላ ደግሞ “የአፍሪካ ገናና” አልበም ላይ ያሉ ድርሰቶችን ሰርቷል🖤ለ “ሀይልዬ ታደሰ”He produced the acclaimed “ይሞታል ወይ” album, እናም “የኢትዮጵያ አምላክ” እና “ይሞታል ወይ” የራሱ ድንቅ ድርሰቶች ነበሩ🖤ለክቡር “ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ” He was the mastermind behind the “ቆሜ ልመርቅሽ” album, ራሱን ርዕሱን ጨምሮ ሙሉ አልበሙን የሰራው እሱ ነው🤍 ለ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ ለፀሐይ ዮሐንስ፣ ለተሾመ አሰግድ፣ ለተሾመ ወልዴ፣ ለዳምጠው አየለ፣ ለኤልያስ ተባባል (“ቅሪብኝ”)፣ ለጽጌሮማን አስናቀ (“ባቲ”)፣ ለጸጋቸው ኃይለ ኢየሱስ (“ለመለም”)፣ ለታደለ ሮባ፣ ለብርሃኑ ተዘራ፣ ለደረጀ ደገፋው፣ ለጌራወርቅ ነቅዓ ጥበብ እሱ ከሰራላቸዉ ጥቂቶቹ ናቸዉ🤍 ግጥሞቹ ቀጥተኛ መልእክት ብቻ ይዘው የሚያልፉ አይደሉም; they are deeply packed with rich metaphors🤍This is exactly what gives the listener something new to discover እያንዳንዱ ጊዜ Play ቁልፍን በተጫኑ ቁጥር⏯️😩 ያይኔ መንከራተት😭አንተዬ😢 This album isn't just a collection of songs; የነፍስን ፍለጋ የሚያሳይ ጥልቅ የቅኔ ጉዞ ነው🥹 ያየህይራድ ያሳየው የ”ግጥም ብቃት"lis a monumental contribution to the Ethiopian music industry. For me, his projects stand at the absolute pinnacle of exceptional talent; ጽሑፉ ከዜማው እኩል እኩል የመነጨቅ አቅም ያለው እጅግ ብርቅዬ ስራ ነው🖤 ምንም እንኳን ያየህይራድ አላምረው ከአንድ አመት በፊት በአካል ቢለይም, the timeless poetry he left behind is a precious gift that will never fade💉 ያየህይራድ የቃላት ንጉሥ ነበር, and his vast catalog serves as a definitive testament to his eternal talent. እያንዳንዱ የግጥም ስንኝ የእሱን ጥልቅ ጥበብና ማንነት ህያው አድርገው ይዘውታል። Even though he is no longer with us, his voice echoes powerfully in every single word he wrote🙌🏻 Thank u,ያየህይራድ, for sharing your soul with the world. የሰራቸው ስራዎች ለትውልድ የሚሻገሩ የታሪክ አሻራዎች ናቸው🤍 ስለ “ሰበቡ” አልበም ብዙ ነገር ብዙህ ጊዜ ብያለዉ”ስለ ደረጄ መኮንን”ድንቅ Arrangements ጨምሮ ዛሬ ስለ ያየህ “እናስታዉስ”ብዬ በቀጣይ እሱ ስለሰራቸዉ ሌላ ሙዚቃዎቸ እፅፍላቹዋለዉ🙌🏻 Rest in power, legend. 🕊️✨ ያየህይራድ አላምረዉ፣ደረጄ መኮንን:አቢይ መኮንን:ጥላዬ ገብሬ:ቴዎድሮስ መኮንን….አጠቃላይ እዚ አልበም ላይ ለተሳተፋት በሙሉ እናመሰግናለን🙏 ዩሀንስ✍️ @Tiblet Giragn Sabir #onlyሙዚቃ #asteraweke #አስቴርአወቀ #yayehyiradalamirew #ደረጄመኮንን

Only_ሙዚቃ
Only_ሙዚቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 18:40:45 GMT
47135
4054
49
761

Music

Download

Comments

fevenesayass
FevenEsayass :
blewwwwww 🫶🔥🔥
2026-06-25 18:17:04
2
henokgashaw8
henok :
my queen
2026-07-03 05:08:26
0
zelalem1589
zelalem :
ዋው
2026-07-07 20:08:32
0
selfua.asrat
Selfua Asrat :
አስቱዬዬዬዬዬዬዬ
2026-07-11 04:43:49
0
user2437753002782
user2437753002782 :
በክረምቱ ነካካችን
2026-07-16 18:47:52
0
user92731427994092
sora :
Astuye yene leyou 🥰🥰🥰
2026-07-02 21:31:56
0
kukuweldetsdikkuk
kuku"@" :
Astuka Sewedesh Eko
2026-07-09 07:02:11
0
danielworkluel1
daniel ወርቅልኡል :
sebebu album it was simply magic❤️❤️
2026-07-06 15:53:28
0
embeba388
embeba :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰አስቱካየ ስወድሺ
2026-06-30 18:31:18
0
abatey078
Ellilta :
Ke poletics netsa tadleshal yefkir sew astuka🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 13:37:43
1
user3603828155771
user3603828155771 :
astuka feqer🥰🥰🥰
2026-06-24 20:13:40
1
sebriesmael
sebri :
ንግስቲቷ🥰🥰🥰🔥🔥👌👌👌
2026-06-26 20:46:21
0
yimerhassen932
Yimer Hassen :
nice
2026-07-06 15:03:56
0
.santa891dsss
s :
s
2026-06-29 18:28:01
1
eliasnigussie8
Ella :
queen 👑
2026-06-24 19:25:19
1
tibletgiragn
Tiblet Giragn Sabir :
Her🖤🖤
2026-06-24 19:29:09
1
wondwosentesfaye30
wondwosentesfaye30 :
wawe
2026-06-29 08:54:52
0
user4352240363914
Abinet Ab :
ንግስቲቱ 👌
2026-06-27 15:59:20
0
user7411061616269
Enatye እናትዬ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰wow
2026-06-29 11:25:44
0
lidyaasefa875
lidya :
waw
2026-07-11 21:52:02
0
adey21211
Adey :
2026-06-30 10:11:58
0
user5271226110616
Ananiya :
ፍቅር አሰቱ
2026-07-08 19:18:38
0
To see more videos from user @_only_muziqa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About