@wasumohammed: የፋኖ አባላት እንዲመለሱ ተወሰነ‼️ አማራ ክልል በተለያየ ምክንያት ስራቸውን ለቀው ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው የነበሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራቸው እንዲመለሱ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ምክር ቤት ውሳኔ ማሳለፉን አሳውቋል። 📌 738 መምህራን፣ 📌 92 የገቢ ተቋማት ሰራተኞች፣ 📌1337 (115 በማንነት ምክንያት በፈጠረ ግጭት ተሰናብተው የነበሩ) ሲቪል ሰርቢስ ሰራተኞች 👉 በድምሩ 2167 ሰራተኞች ወደ መደበኛ ስራ መደባቸው እንዲመለሱ ወስኗል። 📌 ምክር ቤቱ በውሳኔውም ከሚመደቡበት ቀን ጀምሮ የስራ መደባቸው የሚያስገኛቸውን ደሞዝ የሚያገኙ መሆናቸውን በግልፅ አመላክቷል። video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #breakingnews #foryoupage #tiktok #viralvideo #foryou

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 20:28:09 GMT
5562
229
3
18

Music

Download

Comments

birhanuf0
Birhanu :
ረረረረረረረረ
2026-06-24 22:09:20
0
user97708066084190
user97708066084190 :
ያሳዝናል
2026-06-24 21:22:28
0
inshaalash
Ridwan📿📿📿 :
❤️❤️❤️
2026-06-24 20:39:55
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About