@markm699: #የተባረከችው_ልጅ እናቱን በሞት ያጣው ታዳጊዉ ካሊድና እህታችን ሊሊ በላይ ተገናኙ ! 100 ሽህ ብር ለመነሻነት ! ከቀናት በፊት የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድንና ወንድሞቹን እራሳቸዉን እስኪችሉ የትምህርት ቤት የቤትክራይ ከፋዬ ሰራተኛ ቀጥሬ ከግል ትምህርት ቤት ላስተምረዉ ። አፋልጉኝ ስትል ጥሪ ያቀረበችው እህታችን ሊሊ በላይ ከካሊድ ጋር ተገናኘች ። እህታችን ሊሊ በማህበራዊ ሚዲያ ባስተላለፈችዉ መልዕክት " ሠላም ሠላም ወገኖቼ ዛሬ ህፃን ካሊድን / የእናቱን አደራ በመረረ ሀዘን ውስጥ ሆኖ የተወጣው ህፃን / በስልክ አግኝቼ በቪዲዬም ጭምር ስለአናገርኩት በጣም ደስ ብሎኛል ። በቃሌ መሠረት ድጋፍ ማድረግ ለመጀመር ተዘጋጅቻለሁ አሁን ለምግብ ለሠራተኛ የሚሆን በተለይ መጪው ክረምት ስለሆነ ለክረምት የሚሆን ነገ ወይም ከነገወዲያ 100ሺ ብር በቅርብ ጎረቤቶች አማካኝነት አስገባለሁ ድጋፌን እቀጥላለሁ ። ስትል በይፋ ድጋፍ መጀመሯን ገልፃለች ። ከሊሊ ጋር በስልክ በነበረን ቆይታ ቪዲዮዉን ባየችዉ ጊዜ የተሰማትን ስሜት የገለፀችበት በእንባ የታጀበ እናታዊ መንገድ መቼም ከአእምሮዬ አይጠፋም ። ሀገር መውደድ ማለት ወገን መውደድ ማለት ነው። ሀገር ማለት ተራራና ሸንተረሩ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ነው። ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥር በምድር ላይ ያለውን ችግር እንዲፈታ አንዱ ለሌላው ጋሻና ጥላ እንደሆን መሆኑም እርግጥ ነዉ ፡፡ በእርግጥም “ደግነት ለራስ ነው” እንዲሉ ደግ መስራት ለራስ ቢሆንም ሰው ሲፈጠር ከከበረ ነገር ጋር ስለተፈጠረ ያለውን የከበረ ነገር እውቅና የሚሰጠው ሰው ይፈልጋልና ለዛሬው አንዲት የደግነት ምሳሌ የወገኖቿ የቁርጥ ቀን ደራሽ በርቺ እንድንላት ወደድኩኝ ፡፡🙏🙏🙏🙏🙏

Markon@Mark
Markon@Mark
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 June 2026 20:45:19 GMT
244863
12775
370
915

Music

Download

Comments

etenesh.tadesse0
Etenesh Tadesse :
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
2026-06-25 08:29:47
14
ahmed.hussen446
Ahmed Hussen :
ሺ አመት በጤና ያኑርሽ እህቴ
2026-06-25 19:44:07
1
arsenalforever066
mesay@💙💙 :
thank you ❤️❤️❤️❤️
2026-06-27 06:42:22
0
arta.gude
Arta Gude :
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሺ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-26 17:45:34
2
user32562499070494
awwal ko :
mash all mash all
2026-06-27 11:13:26
0
eyerus7252
eyerus :
ተባረኪኪኪኪካ
2026-06-25 04:20:42
5
fekdiu.setayw
Fekdiu Setayw :
ተባረኪ
2026-06-25 08:16:52
5
user2929916774018
0947952328 :
thank
2026-06-25 09:13:01
1
akeake828
Ake🥰🥰🥰የጌታ ስው :
tebarek
2026-06-25 05:46:23
1
askale087
Askale :
እንዴኤት ደሰ እንዳለኝ ተባረኪይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 05:40:17
3
zhra5333
zhra :
2026-06-25 05:01:38
1
meseret.tesfawe
Meseret Tesfawe :
ተባረኬ
2026-06-25 08:40:04
1
.meskerem.matiwos
.Meskerem Matiwos :
tebarki🥰🥰
2026-06-25 09:20:16
1
user4065559844867
user4065559844867 :
ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 04:08:43
2
user3327752035301
730308 :
ይባርክሽ
2026-06-25 08:54:08
1
baye2246
ሰላም ናፋቂው ነኝ :
ፈጣሪ ይባርክሺ እህቴ
2026-06-25 05:51:42
3
allhamdulilah_125
allhamdulila :
አላህይስጥሽ🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 09:46:34
1
zedi7447
Zebo :
🥰🥰🥰አላህ ይባርክሽ
2026-06-25 06:03:50
1
mito_396
user1873945275299 :
geta zemenishin yibarikishh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 08:39:22
1
helugirl1
Helu💖 :
egzabhier yebarkshi ehtachen🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-25 09:03:53
1
mohamed.musetefa
mame1414 :
ፈጣሪ ይባርከሽ ተባረኪ
2026-06-25 18:14:15
1
yeahmedu
Je Guragew :
ሰው ስትሆን እንዲህ ነው አላህ ጨማምሮ ይስጥሽ🥰🥰🥰
2026-06-26 03:40:24
1
hagere472
Hagere :
ፈጣር ይባርክሽ
2026-06-25 17:23:02
1
user1426623298459
@hayat :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ከዚህምበላይ ይጨምርልሺ እህትአለም 🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 13:19:29
1
seble5631
Seble :
እግዛብሄር ይባርክሽ
2026-06-25 07:59:10
1
To see more videos from user @markm699, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About