@2146efirata: 🙏የክርስትና አባት/እናት መያዝ መቼ ተጀመረ? ለምንስ ያስፈልጋል? የክርስትና አባት ወይም የክርስትና እናት ማለት ሕፃን በሚጠመቅበት ጊዜ በቤተ ክርስቲያን በካህናት ፊት ቀርቦ/ቀርባ/ ሕፃኑ በሚያድግበት ወቅት የክርስትናን ትምህርት ለማስተማርና እምነቱን እንዲያውቅ ለመርዳት ቃል ገብቶ ሕፃኑን በማቀፍ ክርስትና የሚያነሣ ሰው ነው/ናት/፡፡ የክርስትና አባት/እናት ከሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የነበረ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው፤ ዋና ዓላማው ሕፃናት በሚጠመቁበት ወቅት እምነታቸውን መግለጥ ስለማይችሉ በሕፃናት ቦታ ገብቶ እምነትን መመስከርና ይህን እምነት ሲያድጉ ለማስተማር ነው፡ ፡ ሥርዓቱ በቤተ ክርስቲያናችን የኖላዊነት ሥራ ክፍል ነው፤ ይህም ማለት ካህናት ምእመናንን በእምነታቸው ጸንተው እንዲኖሩ በትምህርትና በምክር የሚጠብቁ ሲሆን ምእመን በእምነት የሚያጸናበት መንገድ ደግሞ የክርስትና አባትነትና የክርስትና እናትነት ሥርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ የክርስትና እናትነትና የክርስትና አባትነት ሥርዓት መቼ እንደተጀመረ ባይታወቅም በአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ጊዜ እንደተጀመረ ይገመታል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ክርስትናን በኢትዮጵያ ምድር ጠብቃ ካኖረችባቸው ሥርዓቶች አንዱ የክርስትና _ አባትነት/እናትነት ነው፤ ምክንያቱም ሕፃናትን በዚህ መልኩ በምእመናን ኃላፊነት ማስጠመቅ ባይቻል ኖሮ አድገው እምነታቸውን ካወቁ በኋላ አጠምቃለሁ ብሎ መተው ከክርስትና እምነት ውጭ እንደሆኑ እንዲቀሩና ሀብተ ወልድና (የልጅነት ጸጋን) ሳያገኙና ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ (ከሥላሴ) ሳይወለዱ እንዲቀሩ ስለሚያደርግ ነው፡፡

@Efi...21🙏
@Efi...21🙏
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 June 2026 09:09:38 GMT
91662
4654
19
761

Music

Download

Comments

user4153494835579
ሰላም የስሚነሽ ልጅ💝💝 :
2026-06-26 17:39:47
2
user6178157122381
Selam :
ከቤተ ክርስቲያን መቀበልስ ምን ይባላል እባክህ መልስልኝ
2026-07-24 13:55:11
0
user2910034783098
tigst konjo :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-25 15:04:40
2
shanbuu10
shanbuu :
🥰🥰🥰
2026-06-25 09:16:19
2
.5190141
🌟🌟𝓶𝓵𝓮𝓷 ~5🙏🙏🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-26 07:40:15
1
mis78662
mis :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-26 08:27:23
1
user5154812624344
8114 :
😍😘😍😍😍😍😍😍
2026-06-25 15:29:36
1
www.3627
ሄኖክ ልብስ ስፌት :
🥰🥰🥰
2026-06-30 09:00:08
0
user9117125871085
Redu :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 17:15:34
0
mignot.2729
Mignot 2729 :
🙏🙏🙏
2026-06-27 18:17:38
0
masimasi584
masi :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 18:30:35
0
meski49661
መሲ የማርያም ልጅ 💗💞 :
🥰🥰🥰
2026-07-05 14:03:06
0
melku.mariy
ጥንቅሸይ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 16:53:55
0
emuti968
እሙየኪድዬ16 :
🥰
2026-07-06 06:19:41
0
beti_689
beti_689 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 04:53:06
0
user4410088796517
user4410088796517"Tiruye yirga :
🥰🥰🥰
2026-06-26 11:16:18
0
user3122729363844
Hawey :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-13 08:22:28
0
To see more videos from user @2146efirata, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About