Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gurshapage: #ዜና ዕረፍት | የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እናት በ97 ዓመታቸው አረፉ:: የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እናት የሆኑት ወይዘሮ አዳነሽ በርሄ በተወለዱ በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል። አገሪቱ ነጻነቷን ከተቀዳጀችበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን የ80 ዓመቱን መሪ የወለዱት እኚሁ አዛውንት፣ ከዚህ ዓለም የተሰናበቱት ባለፈው ሰኞ ዕለት መሆኑ ታውቋል። እንደ ሚኒስቴሩ ይፋዊ መግለጫ ከሆነ፣ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአሥመራ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የትውልድ ቀያቸው በተከናወነው የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ጨምሮ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው፣ የሃይማኖት አባቶችና የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ወይዘሮ አዳነሽ በርሄ ከአቶ አፈወርቂ አብርሃ ጋር በነበራቸው የትዳር ሕይወት 14 ልጆችን ማፍራት የቻሉ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ዘጠኙ በኤርትራ የነጻነት ተጋድሎና እንቅስቃሴ ውስጥ በንቃት መሳተፋቸው ይነገራል። በረዥሙ የጦርነት ወቅት በስደት ወደ አሜሪካ አቅንተው የነበሩት ወይዘሮ አዳነሽ፣ ሀገሪቱ ነጻነቷን ካወጀች በኋላ ወደ ትውልድ ምድራቸው ተመልሰው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኤርትራ መኖራቸው ታውቋል። Via BBC Amahric ጉርሻ Page
ጉርሻ Page
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 June 2026 10:33:58 GMT
8845
321
6
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Biiyyafaan :
እሱ ቢሆንስ
2026-06-25 11:26:35
0
mob :
rip
2026-06-25 10:54:39
1
ፊሊሞና አናሲሞስ :
ነፍስ ይማር
2026-06-25 11:34:12
0
A Z :
ነብስ ይማረረረረረረረረረ
2026-06-25 10:59:07
0
አቡካ :
ነብስ ይማር
2026-06-25 15:49:54
0
To see more videos from user @gurshapage, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
لو كل واحد شاف الفيد واعطاني فولو كم كنت حصير ؟🥲♥️ تابعوني♥️ . . . #فعاليات_الشتاء #مخيم #استراحة #بودينغ_الشوكلاتة #ورق_عنب #فعاليات #مخيمات #explore #اكسبلور #أكل #اكسبلوووررر
🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺 الله 🌹 🌹 الله🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 الله 🌹 🌹 Islamic.Bayanat🕋🪷 Islamic video's 🌸🥀 Islamic voice 💐🌻
liketa dhigga😹 #😂😂 #maria💔 #viewsproblem #somalitikyok #viralvedios🤟😂
Mau apa sih?!
#storytime #longervideos
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy