@melatmelania1: “ስተትሽን እወቂው ካለፈው ተማሪ” ካለፈው ያልተማረ ለባሰ ጥፋት የተዘጋጀ ነውና፣ ሰላም ስታጡ፣ በረከት ስታጡ፣ ጤና ስታጡ፣ ገንዘብ ስታጡ፣ሰው ስታጡ፣ስታጡ ፣ስታጡ ሙላት እርቆ መጉደል በሂወታችሁ ሲበረታ ሁሌም መዘንጋት የሌለባችሁ በትላንት ስህተት ዛሬም እየዳከራችሁ ከጥፋት ሳትመለሱ እየደጋገማችሁ ከሆነ የራሳችሁ ውጤት ነውና የነተበ ማንነታችሁ የሰጣችሁን ውጤት ተቀበሉት። “የካርማሽ ውጤት ነው” @Melat design & Hair 👗🪡 የተሻለ ነገር ይገባኛል ካልሽ ከትላንቱ ዛሬ ተሽለሽ ለመገኘት በስነ ምግባር፣በመንፈሳዊ ሂወት፣ ባጠቃላይ ትናትሽን ለመድገም በጭራሽ እንዳትኖሪ! የተሻለች የተማረች የታረመች ሁኚ! ኣድርሱላት! #goodthings #germany🇩🇪_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok #blessing
MelatMelania1💒✈️
Region: DE
Thursday 25 June 2026 12:45:02 GMT
Music
Download
Comments
LUANDA :
ይስማአከ የት ነው
2026-06-25 16:17:35
6
Eleni Keb☆ :
ለራሰሽ ቆንጆ ምክር
2026-06-26 15:12:09
4
💕ሳሚ💕 :
i love it
2026-06-27 00:37:23
0
Sami Yimer :
አቤት ውብት እና ሙዝቃ ምርጫሽን111111❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
2026-06-25 17:04:22
12
@mesay awasa :
ይስማከ ሰላም ነው
2026-06-26 07:03:58
3
New life :
የዘመናችን ሙዚቃ 90th
2026-06-26 15:02:59
2
Nati :
1992
2026-06-26 04:06:34
1
Elyas :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 00:38:59
0
user3065622459219 :
ቆንጆ 90
2026-06-25 18:38:37
2
Chelsea Mar :
ካለፈው ተማሪ💋💋💋💋💋💋💋💋
2026-06-26 10:53:21
1
belay :
beautiful
2026-06-26 21:02:35
0
kubaa :
2026-06-26 20:37:33
0
ahmza ahmade :
kojo
2026-06-26 19:45:40
0
A BIG BOSS :
6,667ኛ ❤️
2026-06-26 19:48:20
0
Henos :
pretty ❤️
2026-06-26 07:32:56
0
Nurye Molla :
መልከመልካም
2026-06-26 19:30:04
0
የንስር ዓይን/ኤፍራታ :
ቆንጆ መሆን መከራ ነው
2026-06-26 19:37:42
0
Qorontosi Balcha :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-26 19:51:48
0
Amare Mulye :
እዉነት ነዉ
2026-06-26 19:35:45
0
Thank God❤️🙏19 :
Yen marr❤️❤️
2026-06-25 14:01:24
0
To see more videos from user @melatmelania1, please go to the Tikwm
homepage.