@bekicrd1: ሰበር ዜና 🇿🇦🇪🇹 የኢትዮጵያ ኤምባሲ በደቡብ አፍሪካ ስጋቱን ገለጸ 🇿🇦በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በስደተኞች ላይ ጥቃቶች ሊፈጸም ስለሚችል እራሳችሁን ጠብቁ ሲል መግለጫ አውጥቶል ኤምባሲው ካለው መረጃ በመንተራስ ዜጎች ይሄን ጊዜ በንቃት እንዲጠብቁ እና በደቡብ አፍሪካ ካሉ የመንግስት አካላት ሆነ ከራሳቸው የኮሚኒቲ አመራር ጋር በጋራ መስራት እንዳለባቸው የጥንቃቄ መልእክት አውጥቶል

🅱️𝐢𝐫𝐮𝐤🥷🇬🇧
🅱️𝐢𝐫𝐮𝐤🥷🇬🇧
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 25 June 2026 15:27:14 GMT
10195
98
3
73

Music

Download

Comments

dasta4941
D :
🥰🥰🥰
2026-06-25 16:03:10
0
eshetu.kibamo
Like 👍 :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-25 21:02:49
0
To see more videos from user @bekicrd1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About