Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@laddykiller___5: 😩❤️🧿 @🖤✨LADDY乂KILLER✨🖤
💕LADDY KILLER💕
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 25 June 2026 16:11:53 GMT
29502
4515
437
48
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.83MB
)
Watermark .mp4 (
1.62MB
)
Music .mp3
Comments
❣️Hania🥺Gaming❣️ :
nice 🫴🥰
2026-06-26 15:36:00
3
ABUBAKER KTK 711🇰🇼🇰🇼 :
2026-06-26 01:47:42
1
♕𝑨ح〽️𝒂𝒅 🦋🎀 :
Mughay bhe koi PUBG ka leya koi Acha sa stylish name bnao da koi
2026-06-26 00:51:14
2
@ Mr.Hashaam 014 :
let's play together 😄😁
2026-06-26 01:41:36
2
ᥫᩣ𝙄𝙏𝙕_𝙁𝘼𝙍𝙃𝘼𝙉𓆪 :
Masha Allah b happy always 🤌🏻🌷🌸
2026-06-27 05:24:19
0
Malik Khalil Abid :
mere sath khelo please 🥺❤️
2026-06-26 01:13:31
1
PANHWAR🔥❤ :
kia bat he sir ❤❤❤
2026-06-25 16:13:34
1
Malik Mohsin :
2026-06-26 03:49:08
1
Hammad Rajpoot king :
2026-07-17 19:52:41
0
💔ZeeshanAwan💔 :
❤️❤️❤️Hi
2026-06-25 18:11:40
1
pubg Noob player 🥲 :
2026-07-15 18:41:43
0
MAHAM GAMING :
big fan plz reply 🥺
2026-07-01 13:41:13
0
Asim khan :
nice
2026-07-12 01:04:54
0
Nasir khan :
mashallah 🥰
2026-06-25 22:20:06
1
user3426763786347303705532780 :
❤️❤️❤️
2026-06-26 10:43:57
0
adnan :
2026-06-26 19:38:01
0
٨ـﮩ❥❥بھلوال 🅐🅛🅐 :
Mra sat kn khala gha pubg
2026-06-26 13:16:33
0
🥀 Zubair Saki😘 :
🥰ماشاءاللہ❤️
2026-06-25 19:02:12
1
To see more videos from user @laddykiller___5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
خط طويل وهواجيس لانهائيه..💭 #اكسبلور#اكسبلورexplore#ابها#هواجيس #سفر
свобода #travel #country #fyp
#OOTD#WomenFashion#spotlightfinds#Outfit#fpy
#duet with @🏴☠️MنNeEb_مغل🏴☠️ #unfrezzmyaccount🙏
ዝ ፀዳል 💎😇 ✍️ የሙዚቃ ወዳጆች በአንድ ነገር እንስማማለን የቴዲያችን የግጥሞቹ ይዘት እና የሚገልፅበት መንገድ ረቂቅና ምጡቅ በመሆኑ ለመረዳት መፅሀፍ ማገላበጥ እና የታሪክ አዋቂዎችን መጠየቅ የግድ ይለናል!! ቴዲ ያመራምረናል ቴዲ ያስደንቀናል 👌🥰 ታዲያ ለዛሬ ሁለት ጣምራ የሱ ሙዚቃዎችን በወፍ በረር እንቃኛለን ይሄ ዝ-ፀዳል እና 'ያምራል'ን ከኢትዮጵያ አልበም ላይ መርጠን የንጉሱን የውበት መነፅር እናይበታለን😍 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ቴዲ በዝ-ፀዳል እንዲህ እያለ በወርቅ ብዕሩ ይቀኝላታል “ከወንዙ ዳር ከአባይ ግዮን የተገኘች ቶጳዝዮን።” ይህች ስንኝ ተራ ውዳሴ አይደለችም፤ ቶጳዚዮን በመጽሐፍ ቅዱስና በታሪክ ውስጥ ያለው ስፍራ እጅግ ረቂቅ ነው። የጥበብና የጥንካሬ ምልክት በብሉይ ኪዳን የሊቀ ካህናቱ የአሮን የደረት ኪስ (Breastplate) ከሚጌጥባቸው 12 የከበሩ ድንጋዮች አንዱ ቶጳዚዮን ነበር። ይህም የቅድስና፣ የጥንካሬና የመለኮታዊ ፈውስ ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል። የኢትዮጵያ ቶጳዚዮን ጻድቁ እዮብ ስለ ጥበብ ዋጋ ሲናገር እንዲህ ይላል፦ "የኢትዮጵያ ቶጳዚዮን አይተካከላትም፤ በጥሩ ወርቅም አትገመትም።" (እዮብ 28:19) በጥንቱ ዓለም የቀይ ባሕር አካባቢና የኢትዮጵያ ምድር በዚሁ ውድ ማዕድን ይታወቁ ነበር። እዮብ ይህን ድንጋይ ለንጽጽር የተጠቀመው፣ ቶጳዚዮን የምድራዊ ሀብትና የውበት መጨረሻ (የውብ ዳር) ተደርጎ ስለሚታሰብ ነው። ፍቅርን በቶጳዚዮን መመሰል፤ ንጽህናን፣ ብርቅዬነትንና የማይጠወልግ ውበትን መግለጽ ነው። ከግዮን ወንዝ የተገኘች ቶጳዚዮን ማለት፣ ተፈጥሮና ጸጋ የተዋሃዱላት፣ እንደ ማዕድኑ የጠነከረችና እንደ ጥበብ የከበረች ፍሬ ማለት ናት። ውድ ነገርን ለማግኘት እስከ ግዮን መሻገር፣ እስከ ጥበብ ማዕዘናት መጓዝ ያስፈልጋል! 💡ቶጳዚዮን (Topaz) እጅግ ውብና በከበሩ ድንጋዮች ተርታ የሚመደብ የለማጭ (Gemstone) ዓይነት ነው። በሳይንሳዊ ስሙ የፍሎሪን እና የአሉሚኒየም ሲሊኬት ውህድ ሲሆን፥ ቀመሩም Al_2SiO_4(F,OH)_2 ነው። 💡ቶጳዚዮን በጣም ጠንካራ ከሆኑ ማዕድናት አንዱ ነው። በሞህስ መለኪያ (Mohs scale) ላይ የጥንካሬ መጠኑ 8 ሲሆን፥ ይህም ከአልማዝ (10) እና ከሳፋየር (9) ቀጥሎ ጠንካራ ያደርገዋል። ✨ታዲያ ቴዲ አፍሮ በኢትዮጵያ አልበሙ ላይ ተመሳሳይ ይዘት ባለው ሌላኛው ድንቅ ሙዚቃው ላይ ውበትን በሌላ ድንቅ ገለፃው ሲያወሳ እናስታውሳለን “ያምራል” በተሰኘው በዚህ ውብ ሙዚቃ ላይ "እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ ውበትሽ ወቶ ላለም ይታይ" እና.... "የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ ማን አበቀለሽ ከአዲስ አበባ..." ታዲያ ሩቢ ለብዙ አይነት ነገሮች የተሰጠ ስያሜ ነው። ⭐ ሩቢ፦ የድሮ የጦር መሪዎች ግንባራቸው ላይ የሚያረጉት ፈርጥ ያለው ሹመታቸውን አመልካች ጌጥ ነው። ⭐ ሩቢ፦ ማለት ከእንቁ በላይ ውድ የሆነ የከበረ ማዕድን ነው፡፡ ኦፓል፣ ኤመራልድ፣ ዳይመንድ እና ሩቢ በጣም ውድ እጅግም የከበሩ ማዕድናት ሲሆኑ ከሁሉም ሩቢ የበለጠ እና የከበረ ማዕድን ነው። ⭐ ሩቢ፦ ባለ ቀይ ቀለም ብርቅዬ ወፍ መጠሪያ ስምም ነው። ⭐ ሩቢ፦አበባም ማለት ነው። ⭐ ...ከዚህም በተጨማሪ አንድ አባት የማይመረመር ምስጢራዊ ነገርን የያዘ ለምሳሌ እንደ ፅላት የከበረ ነገር ማለት ነው አሉኝ! ያ ማለት ግን ፅላት ራሱ ማለት እንዳልሆነም እሙን ነው። 💡"የደን አፀድ ጌጥ የሶሪት ላባ" የደን(ጫካ) ውስጥ አጸድ (ፅድ) አበቃቀሉ ከቁመቱ ጋር ሰው የከረከመው እስኪመስል ድረስ የተጌጠና ቀልብን የሚስብ ነው። ጥሩ መአዛም አለው። አፀድ ሌላ ትርጉሙ ማራኪ ሽታ ያለው (እጅግ ውብ) እንደማለትም ነው። 💡የሶሪት ላባ ⭐1፦ ሶሪት የምትባል የባለ ህብረ ቀለም ወፍ ስም ነው። ላባዋ ረዥም እና እይታን የሚስብ ቀለም ያለው ሲሆን መገኛዋ ከሰዎች መኖሪያ አካባቢ የራቀ ጫካ ነው። በበልግ ወራት ብቅ የማለት ባህሪ አላት። ⭐2፦ሶሪት አበባ በመባል ይታወቅ የነበር አሁን ግን ወደ ሶሪት ላባነት ስሙ የተቀየረ አበባ አለ። ምክንያቱ ደግሞ አበባው ቀይ ሲሆን አበባውን ያቀፈው ላባው ደግሞ ነጭ ነው እናም ከአበባው ይልቅ ላባው ቀልብን ይገዛል ለዛም የሶሪት አበባ መባሉ ቀርቶ የሶሪት ላባ እየተባለ ይጠራል "እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ" እየተባለም ተዚሞለታል.. ይኼ አበባ በስፋት ሐምሌ ወር ላይ ይበቅላል....! ሐምሌ ደግሞ ቀዳማዊ አጤ ኃይለ ሥላሴ እና ቴዲ አፍሮ በሳምንት ልዩነቶች ልደታቸው የሚከበርባት ውብ ወር ነች🥰 ገና አንላቀቅም ብያችኋለሁ 17 ሙዚቃ ያልተሰራ ይቀረኛል የሙዚቃ ጥሜን ቴዲ በዚህ አልበሙ አርሶታልና ገና እቀጥላለሁ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ እያለኩኝ የዛሬውን ግን በዚህ አበቃሁ🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #Ethiopianmusic #musictube369 #ዝፀዳል #ቴዲአፍሮ💚💛❤
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy