@bitsu182: ✍🏼ተስፋ አልቆርጥም ባንተ ጌታዬ የኔ ወዳጆች ዛሬ ላይ እግዚአብሔር የረሳን የተወን ቃል የገባልንን ነገር ራሱ የማያደርግልን ሊመስለን ይችላል ሁኔታውን ዙሪያችንን ስናይ እጅግ ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች በዝተዋል ጌታም የሰጠን የተስፋ ቃል የዘገየ መስሎን ተስፋችን ተመናምኖም ይሆናል ግን በጌታ ተስፋ አይቆረጥም እርሱ ታማኝ ነው በሰው እይታ ያበቃለት ጉዳይ ቢሆን እንኳ ያሳምረዋል እንደ አላዛር የሞተብን ከመሞትም አልፎ የሸተተብን ቢሆን እንደ አብርሃም እና ሳራ ነገሮች ሁሉ ተስፋ ቢያስቆርጡ Even if ጌታ የተወን መስሎን በራሳችን መንገድ ሁላ ብንጓዝ እርሱ ግን ለቃሉ ታማኝ ነውና ጊዜውን ጠብቆ ይመጣልናል የእርሱን ጊዜ የመጠበቅ ፀጋ ይብዛልን ተስፋ አይቆርጥም በጌታ✍🏼❤️ #jesuslovesyou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #chrstiantikto #ኢየሱስ❤🥺 #chrstiantiktok
Bitsu🌸
Region: ET
Thursday 25 June 2026 17:40:59 GMT
Music
Download
Comments
henaa😞 :
አሜን
2026-06-27 10:18:38
3
ረዱ ቦንዳ :
አሜን የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-30 19:47:03
0
Isey Tesfaye :
አሜን ተስፋ አልቆርጥም 🥰🙏
2026-06-25 21:53:16
2
betalot zerihun :
2026-06-28 15:27:28
0
Aduna :
አሜን 🥰
2026-06-26 05:27:06
1
Betina :
Mecham tesfa alikoritm 🥺🥺
2026-06-29 10:26:11
0
Redu :
አሜን🙏🙏
2026-06-28 19:22:03
0
tsila :
🥰🥰🥰
2026-06-30 19:21:35
0
Abela :
🥰🥰🥰
2026-06-27 11:48:53
1
Kingdom Edit :
🥰🥰🥰
2026-06-30 01:26:26
0
ayantu benta :
🙏🙏🙏
2026-06-29 19:01:17
0
Selam🌸🍫 :
🥰🥰🥰
2026-06-29 07:28:06
0
ስው ሲጨሪሲ እግዚአብሔር ይጀምራል :
❤️❤️❤️
2026-06-28 19:29:33
0
Endalik :
🥰🥰🥰
2026-06-28 17:16:58
0
Kalkidan♥️ 12 :
🥰🥰🥰
2026-06-28 09:53:28
0
Bini :
🥰🥰🥰
2026-06-28 09:16:15
0
lij.mark :
🥰🥰🥰
2026-06-30 20:47:12
0
To see more videos from user @bitsu182, please go to the Tikwm
homepage.