Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@michael_woldemariam: ሱዳን በንጉሳውያን በምትተዳደርበት ጊዜ አንድ ወጣት የንጉስን ልጅ ያፈቅራል። የህይወት መንገድ ነገር ሆኖ እሷም ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ትገባለች። ነገር ግን ሁሉም እንዳሰቡት አይሆንምና የገዛ አባቷ የሐገሪቷ ገዢ ስለ ፍቅራቸው ይሰማና ለፍቅራቸው ትልቅ ፈተና ይሆንባቸዋል። ይባስም አልፎ ተርፎ ለሐገሪቷ ልዕልት ለሆነችው ለልጁ እንድታገባ በሀብት ደረጃዋ እና በሱ ምርጫ ልክ ባል እንዲሆናት ሰው ያመጣላታል። " እንዴት ቢደፍር ነው አንድ ተራ ወጣት ልጄ ጋር የፍቅር ግንኙነት ሚመሰርተው ልቀጣው ይገባል " በማለትም ልዕልቷን እስከ ነፍሱ የሚያፈቅራትን ያንን ወጣት ድምፀ መረዋ ነበርና የተፈቃሪዋ ሰርግ ላይ ስትዳርበት ዓይኑ እያየ ይህን ሙዚቃ እንዲዘፍን አደረገው። ወጣቱም በዕምባ ታጅቦ ዘፍኖ እንደጨረሰ ስሜቱን መቋቋም አልቻለምና ከመድረክ በስተጀርባ በመሄድ ራሱን አጠፋ። በሐገራችንም የክብር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የሱዳናዊውን Kahlil Farah " Azza fi hawak " የተሰኘውን ሙዚቃ " እዩዋት ስትናፍቀኝ " በማለት ጥሩ አድርጎ ተጫውቶታል። እውነትም " ፍቅር እስከ መቃብር " #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #music #amharicmusic #oldies
ሚካኤል ወ/ማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 June 2026 18:00:32 GMT
5999
351
12
27
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.41MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.29MB
)
Watermark .mp4 (
1.41MB
)
Music .mp3
Comments
mekdimule :
ቃል የለኝም 🥰🥰🥰
2026-06-25 18:57:22
3
lij,dace,💪💪💪🙏 :
2026-06-26 19:56:56
1
ስኒት✨ :
Des sil Besmam
2026-06-27 09:52:02
3
11:00 :
የሚገርም ነው
2026-06-28 18:37:38
1
lij,dace,💪💪💪🙏 :
🥰🥰🥰
2026-06-26 12:45:59
1
ሶc :
😭
2026-07-05 18:29:45
0
የሶሪት ላባ :
🥰🥰🥰
2026-07-18 04:56:25
0
To see more videos from user @michael_woldemariam, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Samo 🫅🏼🥀 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . #foryoupage #foryou #fyp #for #viral
NO CAPTION NEEDED! #HATERSGONNAHATE #loveyourself #beyou #bekindtoyourself #protectyourpeace
🎬 Stunning Digital Glitch Overlay – Free Download! Take your edits to the next level with this cinematic digital glitch transition. Perfect for reels, edits, and video projects. Try it now – free & easy to use! 🎥 انتقال جليتش رقمي مذهل – حمله مجانًا! ارفع مستوى مونتاجاتك بهذا الانتقال الجليتش الاحترافي. مناسب للريلز والمقاطع السينمائية. جربه الآن مجانًا! 🔗 #GlitchTransition #VideoEditing #FreeTransition #CinematicOverlay #CapCut #PremierePro #AfterEffects #EditLikeAPro #FreeAssets #VideoEffects #مونتاج #انتقالات #مؤثرات_بصرية
My Life is in your Hands #worship #christian #praise #fyp #fyp
These are some of the best restaurants in Ibiza: MARINER Rating: 4.8 Food: Mediterranean Aliño Ibiza Rating: 4.8 Food: Mainly Mediterranean On The Beach Ibiza Rating: 4.7 Food: All kind Ammos Greek Rating: 4.6 Food: Greek Ohana Santa Eulalia Rating: 4.7 Food: Mediterranean Bambuddha Rating: 4.2 Food: Asian #ibiza #ibizaspain #ibizatravel #ibizafood #ibizarestaurant #restaurant #FoodTok #foodguide #traveltiktok #travelguide #fyp #foru #viral #bambuddhaibiza #ammosgreek #onthebeachibiza #aliño #marineribiza #datenight #date #ibizadate
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy