@anna.davidfan: Why would they do that..#milliebobbybrown #eleven #strangerthings #strangerthings5 #neverendingstory @Stranger Things

𐙚˚࿔ 𝓐𝓷𝓷 𝜗𝜚˚⋆
𐙚˚࿔ 𝓐𝓷𝓷 𝜗𝜚˚⋆
Open In TikTok:
Region: CZ
Thursday 25 June 2026 19:54:43 GMT
42761
9532
42
291

Music

Download

Comments

strngrmbbae
sazf.edits :
And she cried again..
2026-06-26 09:06:03
866
autumnskn1ght
dylan ♞ ݁˖ :
who would sit through that again
2026-06-26 15:21:07
1
rodit0_
🎭 :
how millie felt when she watched it again
2026-06-26 03:26:04
797
wickedwench6
🔮wickedwench6🔮 :
She couldn’t even look at the screen🥺
2026-06-26 14:59:46
70
embbns
e :
and she refuses to watch it by the way..
2026-06-26 00:50:13
71
str4nger_th1ngs01
str4nger_th1ngs :
NOOO WHYY
2026-06-25 19:57:42
25
mmillie.eilishh
Millie :
Wait whatt 😅 why did they do that
2026-06-26 08:28:20
17
xivysmbrx
𝓲𝓿𝔂 ⁷⁷ :
hi off topic but Sam is leaving the band…
2026-06-25 20:14:38
4
veraxconjuringsx
v a l e r i e !! 💌 :
I NEED THAT SHIRT
2026-06-26 01:22:52
4
metallica._luver
Metallicaluvr🪐📝 :
I cannot watch that season again
2026-06-26 15:42:20
0
stef_1713
Estefy :
pobrecita
2026-06-26 17:13:06
0
blackshark16850
Ahmad74 :
2026-06-26 12:42:15
0
To see more videos from user @anna.davidfan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🗯️ ማደግ እና መለወጥ ከፈለክ ሆድህን፣ስሜትህን፣ምላስህንና ራስህን መቆጣጠር መቻል አለብህ።ሆዱን፣ስሜቱን እና ምላሱን መቆጣጠር የቻለ ሰው 99% የሚሆነውን ችግሩን ያስወግዳል። የሰው ልጅ ጠላት ሆዱ፣ስሜቱና ምላሱ ናቸው። 🗯️ሆድን መቆጣጠር ……..✍️ 🗯️ሆድ በዚህ አግባብ ከምግብ ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም።
🗯️ ማደግ እና መለወጥ ከፈለክ ሆድህን፣ስሜትህን፣ምላስህንና ራስህን መቆጣጠር መቻል አለብህ።ሆዱን፣ስሜቱን እና ምላሱን መቆጣጠር የቻለ ሰው 99% የሚሆነውን ችግሩን ያስወግዳል። የሰው ልጅ ጠላት ሆዱ፣ስሜቱና ምላሱ ናቸው። 🗯️ሆድን መቆጣጠር ……..✍️ 🗯️ሆድ በዚህ አግባብ ከምግብ ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም።"በቃኝን" የማያውቅ ፣ምስጋናን የማያውቅ፣ለጥቅሙ ብሎ ህሌናውን የሚሸጥ ሰው ለችግር እና ለአደጋ የተጋለጠ ነው። ያገኘውን ሁሉ የሚያግበሰብስ ሰው ሰውነቱን ከማበላሸት አልፎ ራሱን ለስኳር፣ ደም ግፊት፣ የልብ ህመም እንድሁም ለድካም ለተባሉ ከባድ ችግሮች ያጋልጣል።ቅንጡ ነገሮችን አብዝቶ መፈለግ፣ የክብር እና የማንነት ማሳያ ለማድረግ መድከም፣ እዩኝ እዩኝ ማለት ሌላው የሆዳምነት መገለጫዎች ናቸው። 🗯️የሰው ልጅ በልኩ ሊኖር፣ የሚያስፈልጉትን ብቻ ይዞ ሊቀጥል ይገባል። ሰው እንዲያይለት በሚል ብቻ አዳዲስ ብራንድ በተለቀቀ ቁጥር ስልክ የሚቀያይር፣ ሆዱን እየራበው በየቀኑ በጨርቅ ብዛት ራሱን ሲያኮፍስ የሚውለው፣ ለታይታ በሚል ተበድሮ አገር ምድሩን የጠራበትን ሰርግ የደገሰው ..... የታይታ ውሎውን ጨርሶ ወደቤቱ ሲገባ ለአመታት መከራ ሆኖ የሚከተለው የገንዘብ ቀውስ ኑሮውን ሲኦል ያደርግበታል። 🗯️ምቾትን የሚጠላ ባይኖርም አብዝቶ መፈለግ ግን የስንፍናም፣ የድህነትም መነሻና መድረሻ መሆኑ አይቀርም። ነገን መስራት የሚቻለው ዛሬ ነው። ዛሬ ላይ ድካም ቢሰማንም፣ መሰላቸት ቢኖርም፣ ማረፍ ብንፈልግም፣ ተሽቀርቅረን መዞር ቢያሰኘንም .... ለነገ በማለት ፍላጎቶቻችንን አስረን እንለፋለን።ከጭፈራው ቀነስ፣ ከመዝናናቱ ቆጠብ፣ ሲንዘላዘሉ ጊዜን ከማባከኑ መለስ ስንል ነገሮች መልክ መያዝ ይጀምራሉ። 🗯️ስሜትህን መቆጣጠር ……✍️ 🗯️የሰውን ልጅ አቅም በእጅጉ ከሚፈትኑ ነገሮች ዋነኛው የወሲብ ስሜቱ ነው። ልጓም ካልተበጀለት ትዳርን ያፈርሳል፣ ቤተሰብ ይበትናል፣ ስምን ያጠፋል፣ መልካም ዝናን ያጎድፋል፣ ከምንም በላይ ፀጋን ይገፋል፣ሞትን ያመጣል፣ቀጣይ ህይወትን ያመሳቅላል።ካገኟት ሴት ጋር አሸሼ ገዳሜ ማለት፣ ኦንላይን የተገኘችውን ሁሉ ሲጀነጅኑ ማምሸት፣መንገድ ዳር የቆመችውን ሁሉ ልሸኝሽ ብሎ መጋተት፣ስልኳ ያለህን ሁሉ እየቀጠርክ መጋደም ..... ነገ በህይወትህ መልሰህ የማታስተካክለውን ከባድ አደጋ ይዞ ይመጣል። ብልትን ብቻ ማዳመጥ .... ለደቂቃዎች እብደት ራስን አሳልፎ መስጠት የአመታት ፀፀት እና ውርደት ያከናንባል።ተጠያቂነት የሌለው የስሜት ግልቢያ መጨረሻው ጥፋት ነው። 🗯️ምላስን መቆጣጠር ….✍️ 🗯️ከመጠኗ በላይ አቅም የተሸከመች ነገር ብትኖር ምላስህ ናት። ቃል ያድናል፣ ቃል ይገ ድላል እንዳሉን የቃል መፍሰሻው ምላስ ናት። የአብዛኛው አለመግባባት እና ግጭት መነሻው ጥንቃቄ የጎደለው ንግግር ነው። ሀሜት፣ ውሸት፣ ዘለፋ፣ ጉንጭ አልፋ ክርክር፣ ጭቅጭቅ .... የደቂቃዎች እድሜ ሊኖራቸው ቢችልም መዘዛቸው ግን የአመታት ሊሆን ይችላል። 🗯️ተናደድኩ በሚል ምክንያት በመዘዝከው ምላስህ ከስንት ሰው ጋር ተቆራረጥክ? እንደ ቀልድ በተወረወሩ ቃላት ስንት ትዳር ፈረሰ? በአሉባልታ ስንቱ ቤቱን ጥሎ ተሰደደ? በሀሜት ስንት ጓደኞቻችንን አጣን? በአንድ ፖስት የስንቱን ሰው ህይወት አመሳቀልነው? በአንድ ኮመንት ስንቱን ሰው ዳግም ላይነሳ ሰበርነው?ከምላስ በፊት ጭንቅላት፣ ከማይረባ ክርክር ዝምታ፣ ከማጥላላት በፊት መረዳት .... ቢቀድም መከበርን እናተርፋለን።ምላሱን በሆነው ባልሆነው ሁሉ የማያወጣ ሰው በየሄደበት የታመነ ነው። ለአንዱ ፆታ የተፃፈው ለሌላኛውም ይሰራል።🤝 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

About