@news2323: ሰውየው ተወላይ ለቃለ መጠይቁ ሰጥቶ የነበረው ርእስ ሳይቀር ነው ያስቀየረው። ቀጥታ ስርጭት ላይ እያለ ርእሱ ስለ ጽምዶና ጽምዶ ስለፈጠረው ጫና የሚገልጽ ነበር። እንዲህ ዓይነት ዱላ ቀረሽ ውዝግብ ይገጥመኛል ብሎ አላሰበም። ነገሩ የተቀየረው ከዝግጅቱ 15 ደቂቃ በኃላ ነው። ስለ ጽምዶ በመቀባጠር የተጀመረው ዝግጅት የጽምዶ ህቡእ ሴራ ፍንትው አድርጎ በሚያሳይ መልኩ ተጠናቋል። ተወላይ ስለ አዲስ አበባ እውነቱን አይደለም በኦሮሞና በሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዳይጠላ በማሰብ አቋሙን ሲደብቅ ታይቷል። ከተማዋ በኦሮሚያ ምድር የምትገኝ የእኛ የሁላችንም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳትሆን የአፍሪካውያን ጭምር ዋና መዲና ናት ብሎ በድፍረት መናገር አልቻለም። ይህን ካለ «የኦሮሚያ ብቻ ናት» ብለው በሚያስቡ ምን እንደሚገጥመው ያውቀዋል። ልክ እንደ አዲስ አበባ ስሜቱን መደበቅ አልቻለበትም እንጂ አንዳንዴም «የትግራይና የአማራ ጉዳይ ከወልቃይትና ሁመራ በለይ ነው» ሲል ይደመጣል። የእኛ ነው የሚሉት አማራዎች ለማታለል መሆኑ ግልጽ ቢሆንም ለመታለል ራሳቸውን ያዘጋጁ ተቀብለው ሀሰቡን ያራግቡለታል። ሰሜኖች ያበሩ፣ የተባበሩ አድርገው የሚቀባጥሩ አሉ። «ጽምዶ» ሀገር ለመበተን ጨለማ ተገን አድርጎ (በሴራ ተደብቆ) የሚጓዝ ፀረ ኢትዮጵያና ሰለሟ የሚደረግ ያልተቀደሰ ጋብቻ ነው ስትላቸው እውነት መሆኑ እየገባቸውም አይቀበሉህም። ምክንያቱም ራሳቸውን አሳልፈው ለመሸጥ ተዘጋጅተዋልና። የሴራ ፖለቲካ (ጽምዶ) ልክ በዚህ ዝግጅት እንደታየው በትብብር ጀምሮ በጥላቻ የሚያልቅ ነው። ከ 35 ደቂቃ ያላነሰ ነው የተነታረኩት። ተቆርጦ የቀረው ሁሉም መለጠፍ ስለማይቻል ነው።

Ethio
Ethio
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 June 2026 20:56:29 GMT
10359
191
3
23

Music

Download

Comments

yohanes.tefere
Y....T.....H.....ii :
💪💪💪
2026-06-26 10:44:21
0
shaaruca
shakura jamaa :
🥰🥰🥰
2026-06-26 04:29:47
0
amenmox
Amen Mox :
👍👍👍
2026-06-26 12:55:12
0
To see more videos from user @news2323, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About