Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@grubytychy: #autogruby #jeep#szeroki#pewneauto
AutoGruby
Open In TikTok:
Region: PL
Friday 26 June 2026 08:13:04 GMT
29373
206
11
79
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.98MB
)
Watermark .mp4 (
10.99MB
)
Music .mp3
Comments
Grzegorz Szymon :
W benzynie szukam panowie tylko w benzynie takie autka
2026-06-30 13:52:31
0
ziomek :
dajecie silnik w zapasie ?
2026-06-26 14:21:57
0
Jonny Jedder :
W dieslu nikt tego nie kupi
2026-06-27 20:07:25
1
Krystian kk :
Cena
2026-06-27 14:47:28
0
Przemo :
Diesel padaczka.
2026-06-27 18:03:38
0
Radek Taxi Zaro Byda :
Witam priusa plusa szukam
2026-06-26 09:03:37
0
Wodzio :
ale one mi się podobają
2026-06-26 09:37:05
6
Arek Kulka595 :
2 silniki wymieniłem i kaplica nie polecam
2026-06-26 14:37:26
0
neo :
🤭🤭🤭🤣🤣😂😂
2026-06-27 10:59:26
0
To see more videos from user @grubytychy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🤍 ْ #المنشاوي#fypシ#4u#viral#قران
Le Bigs - Feu
"Dân văn phòng dạo này lạ lắm! Bỗng dưng cứ xúng xính trang phục quý tộc, tay không thiếu trà bánh, tận hưởng bữa ăn xế chốn công sở như các hoàng tử công chúa đích thức vậy! Hỏi mãi mới biết thì ra đây là Cuộc thi “Biến Hình Quý Tộc - Thưởng Vị Hoàng Gia” cùng Danisa phiên bản Mini! Nghe nói có rất nhiều phần quà hấp dẫn luôn đó, cùng biến hóa ngay theo prompt ở phần comment nha! #DREAMeRMedia #Danisa #DanisaPhienBanMini #HuongViHoangGiaMoiNgay #DanisaAIContest
#ukmotivation #ukinspiration #ukforyou #motivation #motivationalquote
ያልተገባ ስም <<አባ ውዴ ወይም አሚናን›› ላሊበላ፤ ከ የሀብከ ብርሃኔ ጥላሁን #Ethiopia | በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹አባ ውዴ ወይም አሚና>> የሚል መጠሪያ የተሰጣቸው የአዲስ ዘመንን መጥባት፣ የእሸቱን አዝመራ መውጣት ተከትሎ በሌሊት በየቤቱ እየዞሩ፣ ባማረ ግጥምና ዜማ የሚለምኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች አሉ፡፡ <<አባ ውዴዎች ወይም አሚናዎች›› የመናኙ ሙሽራ ገብረ ክርስቶስ ዘር ነን ይላሉ፡፡ መናኙ ሙሸራ ገብረ ክርስቶስ በድንግልና ፀንቶ የኖረ ጻድቅ እንጅ ልጅ ወልዶ ዘሩን ያስቀጠለ ባለ ህግ አይደለም፡፡ የሱ ዘር ነን የሚሉ ሁሉ እንዲለምኑ፤ ካለመኑ አካላቸው እንደሚጎድል የተገባ ቃል ኪዳን ወይም ትዕዛዝ የተጻፈበት ገድል ወይም ዜና መዋዕል የለም፡፡ <<አባ ውዴዎች ወይም አሚናዎች›› ገብረ ክርስቶስ ከማን ማንን ቢወልድ እነሱ የእሱ ዘር እንደሆኑ የሚያብራራ ድርሳን የላቸውም፡፡ <<አባ ውዴዎች ወይም አሚናዎች›› የሚባሉ ሰዎች ሰርቶ መብላት የሚችል ሙሉ አካል ያላቸው ቢሆንም፣ መተዳደሪያቸው ልመና ነው፡፡ ትምህርት ከተማርን፣ ልመና ካለመንን እንቆመጣለን ብለው የሚያምኑ ናቸው:: <<አባ ውዴ ወይም አሚናዎች›› ባልና ሚስት (ጥንድ ጥንድ) ሆነው በለሊት በየሰው ቤት በራፍ በመቆም በሚጥም ግጥምና ዜማ ሽልማት የሚለምኑ ናቸው፡፡ ግጥሙንም ም ሆነ ዜማውን ሲቀባበሉት ጥበባዊ ለዛው እጅጉን ይመስጣል፡፡ ሲሰጣቸው መብራት እንዲበራባችው አይፈልጉም፤ ሰጭው ሰውም አያደርገውም፡፡ <<አባ ውዴዎች ወይም አሚናዎች›› አንዳንድ ቦታ ከዕውቀት ንጥፈት በመጣ ታላቅ ስህተት እና በተለምዶ በመውረስ ‹‹ላሊበላ››በሚል በንጉሱና በቅዱሱ ስም ካለምንም የታሪክ ተዛምዶ የሚጠሯቸው አሉ፡፡ <<ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ፤›› ነውና ነዉ በእርግጥ ይህን ስም ያወጡት ለራሳቸው ራሳቸው ናቸው፡፡ በልመና ግጥማቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹ይኸው ተገናኘን ምስጋና ይድረሰው፤ ድሮም ይገናኛል ሞት ያልቀደመው ሰው፤ ወለል አርገውና የሆነው ይሁን፤ ለቁጥቋጦ ያሉት መቼም ዛፍ አይሆን፤ መጣንላችሁ መጣንላችሁ የሰማይ እንግዶቹ፤ ላሊበላዎቹ፣ አባ ውዴዎቹ፤ አባ ውዴው መጣ፣ አሚናው መጣ፣ ላሊበላው መጣ፤ አማን ቀን መጣ፣ እናትና ልጅ የሚያቀናጣ፤›› ለነዚህ የማኅበረሰብ ክፍሎች <‹ላሊበላ›› የሚለው መጠሪያ አይመጥናቸውም፡፡ ለእኔም አይጥመኝም፡፡ ምክንያቱም ላሊበላ የሚታውቀው በቅድስናው እና ዘመን በማይሽረው ተጋድሎው፣ እንዲሁም ዓለምን በሚያስደንቁ ከድንጋይ አለት ባነጻቸው ውቅር አብያተ ክርስትያናቱ ነው፡፡ <<አባ ውዴዎች ወይም አሚናዎች›› በማለዳ ወፍ ሳይንጫጫ፣ ሰው ከእንቅልፉ ሳይነሳ፣ በር ላይ ቆመው ያዜማሉ:: በጥሩ መረዋ ድምጻቸው ያቀነቅናሉ:: ጥቂቱን እንየው፡- ‹‹እንኳን አደረሰን ከወራት ወራቱ፤ መስጠት ያባትህ ነው መጫወት ልማድ የጥንት የጥዋቱ፤ ያዳፈኑት እሳት ሲገኝ ደስ ማለቱ፤ ድሮም ባባት ሀገር፣ ድሮም በእናት ሀገር፤ ይሰጡን ነበረ ኮርማና ጊደር፤ በሙስሊም ቁራን ባማራ ዳዊት፣ በኦሮሞ ወዳጃ፤ ስጡ የሚል እንጅ አትስጡ እሚል እንጃ፤ ምነው ዝም ብለሃል ሆነህ እንደእንስሳ፤ አትደነግጥም ወይ ፈጣሪ ሲነሳ፤ አትደነግጥም ወይ አንድ አምላክ ሲነሳ፤ ተው ተው ስጠኝና ልሂድልህ፤ እንዳሮዬ ጅብ አልጩህብህ፤ አሮየ ጅብስ ጩሆ ይሄዳል፤ እንደኛ ያለው መች ይመለሳል፤ የመረቅን እንደሁ ምርቃታችን ሀብት የሚያበዛ፤ ዘር ማንዘራችሁ ሀገር ሚገዛ፤ ካዘነባችሁ ቸር አምላካችን በንፍግናችሁ ከተከፋ፤ እርግማናችን የሚያጨላልም ቀን እና ተስፋ፤›› ከእንቅልፉ ነቅቶ ሽልማት ለሰጣቸው ምርቃት እንደ ዥረት ያፈሳሉ:: እንደ መላዕክት ንጹህ፣ እንደ ንጉስ ገናና አድርገው ይስሉታል:: ጥቂት ምርቃታቸውን እንመልከት፡- <<የዘረ ምሩቅ ልጅ የጥንት የጥዋቱ፤ ያዳፈኑት እሳት ሲገኝ ደስ ማለቱ፤ እግዚሃር ይስጥልኝ፣ እግዚሃር ይስጥልኝ፤ እግዚሃር ሲሰጥ ክፉውን አርቆ፤ መልካሙን መርቆ፤ በጎውን አምጥቶ፤ በጠፋ ተክቶ፤ በጎደለ ሞልቶ፤ ይስጥልን፤ ወደደጋ ቢወጡ እንደ ቃርሚያ ያስሳል፤ ወደቆላ ቢወርዱ እንደቅጠል ያረግፋል፤ ባፉ ታዟል፤ ሰይፉ ተመዟል፤ ሰጭ እንሰጠህ ፎክር፤ በይ እንደበላህ መስክር፣ ..... ያለቀን፤ ውቂያኖስ አፉ የተከፈተለት፤ እናንተን ለክርክር፣ እኛን ለምስክር፣ ... ያብቃን፤ እሳቸው ምንባሱ፤ ዘብጡን ባሳረሱ፤ ሻኛ ባስጠመዱ፤ ጊደር ባሳለቡ፤ የነጣ ለበሱ፤ የሰባ ጎረሱ፤ ከሚል ከተንኮለኛ ከሚያጋድል ዳኛ፣ ከዘመድ ምቀኛ፤ ከጎበዝ ስለት፣ ከዘመን ሰንሰለት፣ ይሰውረን፤ ዘመን ነውና ሰጭው ዘመን ይስጥልን፤ ከዘመኑ ከወራቱ ግጥሚያ ሁኑልን፤ ምን ቢኖሩ ከሞት ከመሬት አይቀሩ፤ ዘቀዘቀን አንተርሱን፤ አልበላን መልሱን፤ ሸተተን አቅምሱን፤ መሸ ዝጉልን፣ ጠባ ክፈቱልን፤ የሚባልበት ሀገር አለ፤ ሀገረ ሕይወትን መርጦ፤ ገነትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን፤ ያደባባይ ግርማ ሞገሱን ያላብስልን፤ እንደሰጣሁ በእጃችሁ፤ እንደተናገራችሁ በቃላችሁ፤ ይቅር ይበላችሁ፤ ቁሙ ተከሰሱ፣ ተኙ ተወቀሱ፤ ከሚል ከዳቢሎስ ጋር አያቁመን፤ ከነፍስ ስደት ይሰውርልን፤ ሀገራችንን ሰላም ገበያውን ጥጋብ ያድርገው፤ ሳሊ በሬውን፣ ተካፋይ ገበሬውን አውሎ ያግባልን፤ ትንፋሻችሁን ያሰንብትልን፤ ከላም ከወተት፣ ከበሬ ከዕሸት አይነጣጥልብን፤›› በተቃራኒው ምንም ካልተሰጣቸው በዝምታ ካለፏቸው፣ ከሰፈሩ ራቅ ብለው HC እየጠቀሱ፣ ይራገማሉ፡፡ አይችሉም እንጅ የገነትን በር የሚያዘጋ እርግማንና ስድብ ሳይቀረ እንደ በረዶ ያወርዳሉ፡፡ ከድሃም ድሃ መናጢ ደሃ አድርገው ያንኳስሳሉ:: ጥቂት እርግማናቸውን እንመልከት፡- <<እዩት እዛ ማዶ ዘረ ክፉ፣ ዘረ ጎደሎ፤ ላሊበላ መጦ ፣ አባ ውዴ መጦ፣ ይተኛል ተንጋሎ፤ እናቱ ድውይ የፎከታም ዘር፤ አባቱ ድውይ የፎነ ፎከታም ዘር፤ መስጠት አያውቅም ከመውሰድ በቀር፤ ምን ºን ቢበሉ አይሞላ ከርሳቸው ፤ ºን ቢቀቡ አይወዛ ፊታቸው፤ ምን ምን ቢለብሱ አያምርባቸው፤ የጸንቀና ዘ ፫ ቀንዕናም ናቸው >> የቆንቋና ዘር ቁንቋናም ናቸው፡፡›› ንጉስና ቅዱስ ላሊበላን የምናውቀው ወፍ ሳይንጫጫ አመስግኖ ያለዕረፍት ሲሰራ እንጂ፤ በሌሊት ተነስቶ ሲለምን አይደለም፡፡ ሊቁንና ካህኑን ላሊበላን የምናውቀው በእውቀቱና በጥበቡ ሀገርን ሲመራ እንጅ በትምህርት ጠልነቱ አይደለም፡፡ ንጉስና ቅዱስ ላሊበላን የምናውቀ በዜማና በቅኔ ሲያመሰግን እንጅ በግጥምና በዜማ ሲለምን አይደለም፡፡ ሊቁንና ካህኑን ላሊበላን የምናውቀው በክፋት ለተነሳሱበት ምህረትን ሲለምን እንጅ ሰዎችን ሳንቲምና ልብስ ለምኖ ያልሰጡትን ሲራገም አይደለም፡፡ በሀገራችን እንዳለመታደል ሁኖ ከጉሮሮ ባሻገር ስለሚዘፍኑት ነገር እንኳ ዕውቀት ያላቸው ድምጻዊያን ቢቆጠሩ ከሁለት እጅ ጣቶቻችን አይበልጡም፡፡ የዘፈናቸው ይዘት በገጣሚው ትከሻ ላይ የወደቀ ነው፡፡ ከዚህ በፊት #ጎሳዬ የተባለ ዘፋኝ <<ጥሩልኝ ላሊበላዋን፤ አባ ውዴዋን›› የሚል ዘፈን ዘፍኖ የተቆጣው ወይም ያረመው ተቋም ይኑር አይኑር አላስታውስም፡፡የአካባቢው ተወላጆች በአካል በማግኘት ይቅርታ እንዲጠይቅ እንዳደረጉት መረጃው ነበረን ግን የዛሬ 20 አመት ቴክኖሎጅው እንደዛሬ ስላልነበረ ስራውም YouTube ላይ ስላልወረደ ሰዎች ጊዜ እየጠበቁ በማወቅም ባለማወቅም ያነሱታል ጉዳዩን እንደ አዲስ። በቅርቡ ደግሞ #ድምጻዊ ለምለም ኃይለሚካኤል #ላሊበላ የሚል ነጠላ ዘፈን ለቃለች፤ ስለሙዚቃው ለመናገር የዘርፉ ሰው ስላልሆንሁ አልዘባርቅም፡፡ ግጥሙን ግን ያረመው ከአካባቢው የተወሰኑ ሰዎች ውጭ ተቋም ይኑር አይኑር አላስታውስም፡፡
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy