@shot_by_zeenkyn: #fyp

Shot_by_zeenkyn🎥
Shot_by_zeenkyn🎥
Open In TikTok:
Region: NG
Friday 26 June 2026 09:09:07 GMT
2714
183
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @shot_by_zeenkyn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ ልውውጥ‼️ አሜሪካ እና ኢራን በትናንትናው ዕለት ምሽት በሆርሙዝ ጠንከር ያለ የተኩስ ልውውጥ አካሂደዋል። በመጀመሪያ አሜሪካ በሆርሙዝ ሊያልፍ በነበረ የኢራን የነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት በመፈፀም የጀመረች ሲሆን ኢራን በአፀፋ ምላሽ በአሜሪካ ሶስት የባህር ላይ አውዳሚ መርከቦች (destroyer) ላይ በሚሳኤል እና አጥፍቶ ጠፊ ድሮን ጥቃት በመፈፀም የአፀፋ ምላሽ ሰጥታለች። ይህንን ተከትሎ ትናንት ምሽት የኢራን አየር መቃወሚያዎች በመላው ቴህራን የተንቀሳቀሱ ሲሆን አሜሪካም በኢራን ወደብ እና ደሴቶች ላይ ጥቃት ፈፅማለች። ይህንን ተከትሎ
የአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ ልውውጥ‼️ አሜሪካ እና ኢራን በትናንትናው ዕለት ምሽት በሆርሙዝ ጠንከር ያለ የተኩስ ልውውጥ አካሂደዋል። በመጀመሪያ አሜሪካ በሆርሙዝ ሊያልፍ በነበረ የኢራን የነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት በመፈፀም የጀመረች ሲሆን ኢራን በአፀፋ ምላሽ በአሜሪካ ሶስት የባህር ላይ አውዳሚ መርከቦች (destroyer) ላይ በሚሳኤል እና አጥፍቶ ጠፊ ድሮን ጥቃት በመፈፀም የአፀፋ ምላሽ ሰጥታለች። ይህንን ተከትሎ ትናንት ምሽት የኢራን አየር መቃወሚያዎች በመላው ቴህራን የተንቀሳቀሱ ሲሆን አሜሪካም በኢራን ወደብ እና ደሴቶች ላይ ጥቃት ፈፅማለች። ይህንን ተከትሎ "ጦርነቱ እንደገና ተጀመረ?" የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን "ይህ ጥቃት የጦርነቱ መጨረሻ ነው" ነው የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ኢራን ሶስቱም የአሜሪካ ባህር ኃይል አውዳሚ መርከቦችን አውድሚያለሁ ያለች ሲሆን አሜሪካ በበኩሏ መርከቦቹ ጥቃት አልተፈፀመባቸውም፣በመልሶ መከላከል ተርፈዋል ብላለች። ከዚህ ጥቃት በኋላ አለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል።

About