@ke_rem0: ህይወትዎን የሚቀይር አጭር የጠዋት ዱዓ! 🤲 | Beautiful Morning Dua Amharic . . በዚህ ቪዲዮ ላይ እጅግ በጣም አስፈላጊና አጭር የሆነ የጠዋት ዱዓን (ዚክር) በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ትርጉም አዘጋጅተንላችኋል። አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን፣ ሀላል ሪዝቅን፣ እና ተቀባይነት ያለውን ስራ ይወፍቀን! ለ "QUR'AN AMHARIC" ቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የዕለት ተዕለት ውብ የቁርኣን እና የዱዓ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) ማድረግ አትርሱ! #Dua #MorningDua #AmharicQuran #EthioMuslims #IslamicStatus

𝐐𝐔𝐑'𝐀𝐍 𝐀𝐌𝐇📿
𝐐𝐔𝐑'𝐀𝐍 𝐀𝐌𝐇📿
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 June 2026 12:23:12 GMT
768
88
1
4

Music

Download

Comments

jemalendro33
ወሎ_ገራገሩWolloGerageru :
🥰🥰🥰
2026-06-26 13:56:22
0
To see more videos from user @ke_rem0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About