@lateramarkos: Part—3❗️ ይሁዳ 1፥5 ምንም እንኳ አስቀድማችሁ ይህን ሁሉ የምታውቁ ቢሆንም፣ ጌታ ሕዝቡን ከግብፅ ምድር እንዴት እንዳወጣ፣ በኋላ ግን ያላመኑትን እንዳጠፋ ላስታውሳችሁ እወድዳለሁ።#christantiktok#protestantmezmur#ፔንጤ#orthodox#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹@beka @ንቃ Nika @JIMMY BEREA @Edna🌸ኩካ🎧 @Brohana @Abel Abuna @Worship Zone💎
Latera Markos
Region: ET
Friday 26 June 2026 12:34:56 GMT
Music
Download
Comments
Dawit Gebre :
ተባረክ ትክክል
2026-06-27 09:09:53
1
alemey :
ተባረኽ🥰🥰🥰
2026-06-27 10:21:48
1
user87797951375626 :
አንተን ጌታ ይባርክ
2026-06-26 21:44:13
3
Bekibh :
Thank you
2026-06-26 17:00:42
3
Faith and mind consulting :
እንደ እምነትህ ይሁንልህ።
2026-06-27 13:56:17
0
berhan :
እግዚአብሔር ይባርክህ🥰
2026-06-27 06:55:37
1
NVP :
ተባረክ
2026-06-27 01:24:57
1
መዝሙር :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-06-26 12:56:11
3
guletekle765 :
"ያላመኑትን!"
2026-06-27 13:42:16
1
ያህዌ ሻማህ :
እፋ ብዙልን🥰🥰
2026-06-26 15:06:13
2
Latera Markos :
Copy link 🔗 & share family 🙏🙏🙏
2026-06-26 12:35:27
0
teshomefurii@get :
you are wonderful
2026-06-27 13:27:38
0
Afras :
ተባረክ
2026-06-27 12:42:30
0
ወንድም ጌታቸው(ተሃድሶ ናፋቂው) :
አስተውል ወንድሜ በምድረበዳ የቀሩት ያላመኑት እንጂ የደከሙ አይደሉም። እንኳን እግዚአብሔር እኛ ለሰዎች የሰጠነውን ስጦታ መልሰን አንወስድባቸውም። የዘላለም ህይወት ዋስትና ያለውና ሊጠፋ እንደማይችል በቃሉ ላረጋግጥልህ እፈልጋለሁ። ያላመነውንና የደከመውን እየለየን።
2026-06-26 14:34:43
17
beka :
ሲጀመር የኖህ መርከብ መዋጀት ነው እንጂ እንደፈለክ ኖረ ሰለ መዳን አይደለም ወዳጆች ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ እንኑር እንንቃ።
2026-06-26 14:06:46
7
tilahun girma :
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
2026-06-27 08:10:01
1
aki abera :
አንቴ በርታ
2026-06-27 03:39:17
1
PROPHET ADIMASU AFEWORKE :
tebarek🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-06-26 20:59:52
2
gech :
ወንጌል ለአንተ ምንድነው?
2026-06-26 19:56:13
1
GD153 :
አልገባክም። ወይኔ
2026-06-27 00:19:32
1
@nahom :
ተረጋጋ😁😁😁
2026-06-26 20:15:53
1
belete6455 :
Hebrews 6:4-6
2026-06-27 13:31:47
0
w yabsera 😎 :
ብዙ አትፈላሰፍ ብራዘር መፀፍ ቅዱስህን አንብብ ያለምክንያት የዘላለም ህይወትን የሰጠኝ ጌታ በምክንያት የዘላለምን ህይወት ከእኔ አይወስድብኝም
2026-06-27 17:04:02
0
DG :
atiwash. endesualalem
2026-06-27 12:08:22
0
user1024300816121 :
አግዚአብሔር አለማመንህ ይርዳ...
2026-06-27 02:33:33
0
To see more videos from user @lateramarkos, please go to the Tikwm
homepage.