@winoxx55: Big day for a dweed like me #genshin #snezhnaya #GenshinImpact #tsaritsa

siti yanfei
siti yanfei
Open In TikTok:
Region: MY
Friday 26 June 2026 13:58:53 GMT
391
36
1
0

Music

Download

Comments

To see more videos from user @winoxx55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“እጅጋየሁ ሺባባዉ”ወርቅ💛💊 እኔ ጂጂን እንደ ሙዚቀኛ ብቻ አላያትም። እሷ በድምፅዋ ልብን ማንቃት  እና አይምሮን ማስደሰት ብቻ ሳይሆን:”በሐሳብ:ትጋት:ትግስት”… የሕይወት መንገድ እንደሚያበራ ምሳሌ ነች።✨የ”ጂጂ”ሀሳቦች ከዘፈን የዘለሉ ናቸዉ”በህይወታችን ላይ የሚፈጠሩትን ነገሮች ቀድመን በአይምሮዋች እንድንመለከተዉ ማድረግ የሚችሉ ናቸዉ🔝 “ስነ_ጥበብን” ሙሉ ለሙሉ ያገኘች ፍጥረት ናት ብዬ አስባለዉ እኔ”እጅጋየሁ ሺባባዉን” እንደ ብርሃን ማስተላለፊያ፣ እንደ የፍቅርና እውነት አዳራሽ፣ እንዲሁም እንደ ተነሳሽነት ምንጭ፣እንደ ትምህርት መምህር:የፍቅር ተወካይ፣እንደ መንገድ መነሻ…..አስባታለዉ🖤           ሙዚቃዎቿ”አንድ አንዴ እንደ መዝሙር፣ሌላ ግዜ እንደ ግጥም፣እንደ ህይወት ታሪክ፣እንደ ፊልም፣….ይሆኑብኛል✨የሙዚቃዎቿ ሀሳብ”ከስምና ከታዋቂነት በላይ የሚገኝ እዉነትን ነዉ የሚያስመለክተን✨ በእኔ አመለኩከት “ጂጂ” በሙዚቃዋ በድምፅ ብቻ የምትታወስ ሙዚቀኛ አይደለችም”መምህር:አዋቂ:አበረታች:ስሜት አንቂ”በመልክቶቿ ስሜት አንቂ ሀይል ናት።🖤 የትኛዉንም አይነት ቃል ብጠቀም የትኛዉንም ያህል እረዥም ፁሁፎችን ብፅፍ የእሷን ችሎት የእሷን Quality እሷን ሊገልፅ አይችልም ከቃላት ከሀሳብ በላይ ናት🖤 ስለዚህ ወርቅ አልበም በሰፊዉ እፅፍላቹዋለዉ✍️   ክብር እሷን ለፈለቀችበት ጎጃም ቻግኒ ወረዳ🖤 No words can express how much I love her 😭We love you እጅጋየዉ🤍        ✍️ዩሀንስ ስለ አልበሟም ስለ እሷም በሌላ ቀን በሰፊዉ እንድፅፍላቹ ምትፈልጉ ከሆነ Comment ላይ አሳዉቁኝ! #onlyሙዚቃ #egegayehu_shebabaw_ #gigiethiopia

About