@phamxuanthang163: #q1 #fyp #phodibobuivien #tâmtrạng

Phạm Xuân Thắng ✅
Phạm Xuân Thắng ✅
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 26 June 2026 14:22:40 GMT
674
11
1
2

Music

Download

Comments

doanquangthien0
Đoàn Quang Thiện🍀 :
Đẹp quá
2026-06-26 15:07:20
1
To see more videos from user @phamxuanthang163, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#viralsound #foryou #part #CapCut የመስጊድ ግንባታ እርዳታ አቡሁራይራ መስጊድ ይህ የምታዩት መስጊድ የሚገኘው በአፋር ክልል በአይሳኢታ ከተማ 01 ቀበሌ ሲሆን ለአለፉት 20 አመታት ህዝበ ሙስሊም ሲገለገልበት የቆየ መስጊድ ነው እናም ይህ መስጊድ ለብዙ ጊዜ በአካባቢው በሚገኙ ሙስሊሞች እድሳት እየተደረገለት እዚህ መድረስ ችሏል እናም ዛሬ ላይ ይህ መስጊድ ዝናብ በጣለ ቁጥር ፍሳሹ ወደ ውስጥ በመግባት መስገጃወችን እና ቁርአኖቺን በማበስበስ እንዲሁም መስጊዱ አጥር እናም ወንዱ ማረጊያ : የሴቶች መስገጃ ቦታ :መፀዳጃ ቤት የሌለው ሲሆን እንደምታዪት መስጊዱ በአፈር እና በጪቃ እንደመሰራቱ ፈርሶ እንደ አዲስ በብሎኬት መሰራት እንደሚያስፈልገው እና ይሄንን ለመስራት ከአካባቢው ማህበረሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በአይሳኢታ/በአፋር/በኢትዮጵያ/በውጭ ሀገራት የምትገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ ወንድ/ሴት ብር ያለው በብሩ እውቀት ያለው በእውቀቱ ጉልበት ያለው በጉልበቱ በመረባረብ በአጭር ጊዜ ይሄን መስጊድ ለአላህ ስንል እንገንባ።   ይህ መስጊድ አዋሳኝ ቦታ እንደመሆኑ አነፃር ሌላ መስጊድ ባለመኖሩ ቶሎ ተረባርበን ሰርተን ካልጨረስን የአካባቢው ሙስሊም ራቅ ወዳለ ቦታ ለመሄድ ይገደዳል ለአላህ ስትሉ ይሄን መስጊድ ለመስራት እንረባረብ ይሄን መስጊድ በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ  233331635 አቢሲኒያ ባንክ  013201627014600 አዋሽ ባንክ በጉልበት እና በእውቀት  ማገዝ የምትፈልጉ አድራሻ አፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ ቀበሌ 01 በአላህ

About