@dmindwarehouse: ኤክሴል ላይ ብዙ ገፅ ያላቸውን መረጃዎች Print ስታደርጉ Print የምታደርጉት ሁሉም ገፅ Heading እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ ብዙ ገፅ ያላቸውን የኤክሴል መረጃዎች Print ስናደርግ፣ ከሁለተኛው ገፅ ጀምሮ ያሉት መረጃዎች የትኛው Column ምን እንደሆነ ለማወቅ ያስቸግራል። ምክንያቱም Heading (ርዕሱ) የሚወጣው መጀመሪያው ገፅ ላይ ብቻ ስለሚሆን ነው። ይህንን ችግር ለመቅረፍ እና Print የምናደርገው በየገጹ ላይ Heading እንዲኖረው ለማድረግ የሚከተሉትን 3 ቀላል ደረጃዎች ይተግብሩ፦ 1️⃣ Page Layoutውስጥ ይግቡ 2️⃣ Print Titlesየሚለውን ይጫኑ 3️⃣ Rows to repeat at top በሚለው ሳጥን ውስጥ ደጋግሞ እንዲወጣ የሚፈልጉትን የርዕስ መስመር (Row) ይምረጡ ቪዲዮውን በመመልከት ደረጃዎቹን በተግባር ይመልከቱ! ስራዎን ፕሮፌሽናል እና ለንባብ ምቹ ያድርጉ። 😊 🔔 ተጨማሪ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን Follow/Subscribe ያድርጉ። #ExcelTips #ExcelAmharic #TechTips #OfficeHacks #ኤክሴል #የኤክሴልትምህርት#ExcelTricks #ExcelPrinting #TechEthiopia #የኮምፒውተርትምህርት #HabeshaTech #OfficeTips #SmartWork #ExcelTutorial #LearnExcel #HowToExcel #EthiopiaTech #ዳንኤልአለማየሁ #dmind

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 June 2026 15:06:35 GMT
7059
296
4
106

Music

Download

Comments

hussi772
ንፅፅር Records!! :
🥰🥰🥰ይመችህ
2026-06-26 15:09:19
0
yaredo2026
Yared Kebede :
but please make it downloadable
2026-06-26 17:09:35
0
yaredo2026
Yared Kebede :
keep it up
2026-06-26 17:09:06
0
mekuria.melsachew
@@meku :
ኸከጨ
2026-06-26 20:13:57
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About