@gigi_shebabawfan2: አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ (2) እኔ አንተን አምኜ ምን ሆኜ አንተን አምኜ ምን ሆኜ ቅዱስ ኅያል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ከጨለማ አውጥቶ ወደ ብርሃን የመራን ከሰማያዊ ሰማይ በክብር ይመጣል ጌታ በመላዕክት ታጅቦ በሙዚቃ በእልልታ አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ (2) እኔ አንተን አምኜ ምን ሆኜ አንተን አምኜ ምን ሆኜ እናት ዓለም ደግሺ የልጅሽ ሰርግ ደረሰ ሞትን ሲዖል በጣጥሶ እየሱስ ክርስቶስ ነገሰ ኤደን ገነት እልል በዪ እናት ዓለም እልል በዪ አባታችን ቤት ሰራልን በመንግስታት ተመሪ አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ (2) እኔ አንተን አምኜ ምን ሆኜ አንተን አምኜ ምን ሆኜ "ጂጂ" #ejgayehu_shibabaw #gigishebabawfans #ethiopiamusic #gigishebabawfan #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
gigi_shebabaw fans
Region: SA
Friday 26 June 2026 15:23:43 GMT
Music
Download
Comments
Minabgirma :
1996 አልበሟ 🥰
2026-06-28 01:45:20
4
JJ 🌊 :
እኔ ግን ያየሁት አሁንም ድምጿ እዳልተሸየረ ነው የኔ ንግስት❤️🥰
2026-06-27 13:22:59
21
Netsi♎️🌹 :
come back please queen jiji 🥰
2026-06-27 20:04:43
3
ሰው አስመሳይ ፍጥረት ነው :
ድምጾ ይገርማል🥰🥰🥰
2026-06-27 11:59:51
7
shewit gal mejer :
ተመለሰችልን እኮ🤩🥲
2026-06-27 13:00:35
4
MINILIK :
The queen is back
2026-06-27 08:10:04
4
Hiwot :
የኛ እንቁ😘👸
2026-06-27 09:14:49
5
titi🍫 :
😍😍😍
2026-06-26 17:03:10
2
Kiya Minaj :
Amen
2026-06-27 18:43:27
1
ᕼᗩᗷTIᒪᗩ🌴 :
ሙሉ family ነው ሚወዳት በትለይ እናቴ gigi koo 🙏🙏
2026-06-27 18:20:21
1
የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ጌታ ሆይ :
እሷ እሱን አምና ምን ሁና🙏
2026-06-27 21:07:43
1
Tsutsu :
wwwwwwww🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 20:43:15
0
የፀደይ አበባ🌼✨🌸 :
የኔ እንቁ🥹❤️
2026-06-27 13:49:24
1
@only✨ :
ወረኛው ያውራ ዋናው እንኳን ደህና ሆነችልን ጂጂዬ 🫶💓
2026-06-27 08:31:22
7
አማራዊቷ :
ምንም ትሁን እሷን መጥላት አይቻልም የኛ ንግስት ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-27 12:16:09
6
maya :
yene ngst siwedsh endet des endalegn fetari mulu tegnash ymeles bamenshu get ash 🙏🙏🙏
2026-06-28 00:05:03
1
user3271194958918so :
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእኦእእእእእእእ
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-06-27 23:17:34
0
aberham asmare :
ay gige
2026-06-27 21:56:13
0
Tirhasina Gual Mulugeta :
🥰🥰🥰
2026-06-27 11:51:08
2
ዳሪክ record⚡️🩸🦅 :
🥰🥰🥰
2026-06-26 17:48:47
2
Bero ✈️ Hasat🔥♥️🦋 :
♥️♥️♥️♥️👑👑
2026-06-27 10:32:13
1
መራዊት :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 12:02:28
1
To see more videos from user @gigi_shebabawfan2, please go to the Tikwm
homepage.