Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@jabir.etr0: የሀዘን መግለጫ በተለያዩ የኃላፊነት እርከኖች ህዝባቸውንና ሀገራቸውን በታማኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ዴታሞ ከድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አቶ ዴታሞ ከድር በነበራቸው የስራ ቆይታ በተለይም በሀላባ ዞን ምክር ቤት በቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነትና በምክር ቤቱ ምክትል አፈጉባኤ በመሆን ሌት ከቀን በመስራት የማይረሳ አሻራ ጥለው አልፈዋል። ከዚህ በፍት በመምህርነታቸው ሙያ ለብዙዎች የእንጀራ አባት ሆነዋል። ከግል ጥቅማቸው ይልቅ የህዝብን ጥቅም በማስቀደም በታማኝነትና በቁርጠኝነት አገልግለዋል። በአሁኑ ሰዓት ሰዓት የሀላባ ዞን መንገድና ትራንስፖርት ልማት መምሪያ ምክትልና ትራንስፖርት ዘርፍ ሀላፊ ስያገለግሉ እንደነበሩ ይታወቃል። በመሆኑም የሀላባ ዞን አስተዳደር የተከበሩ በአቶ ዴታሞ ከድር ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
jabo react
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 June 2026 15:28:21 GMT
5209
87
1
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.13MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.13MB
)
Watermark .mp4 (
1.13MB
)
Music .mp3
Comments
redi :
😥😥😥😥😥
2026-06-26 16:00:10
0
To see more videos from user @jabir.etr0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حبيبي اليل مايرحم العشاك🥱👻...||دز اندر ملصق عدكك 👻💯...||(عباس سحاكي) 🎧🔥 #anime#مشاهدات100k🔥 #اغاني_مسرعه💥 #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #ريمكس🔥🖤
Thật ra còn thiếu vài bước nữa ☺️ #skincare #skincareroutine #nightroutine #vulaci #fyp
এখন রাত দশটা পনেরো মিনিট রান্না করতেছি
يقال عند الوداع:"مع السلامه" اين السلامه في وداع المحبين؟!🖤٠٠٠🥀 #قلبي❤️ #اغاني #غربة_اهل #غربة_وجع_حنين😥 #لايكات #شير #اكسبلور
#انتر_ميامي #ميسي #team_middle_knights🇱🇾🤍 #fyyyyyyyyyyyyyyyy #foryoupage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy