@tesemamukura: ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል። አለቃውም 'መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም' በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል። ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ E ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤አለቃውም 'ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤' በማለት ይወቅሰዋል፡፡ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር ፡፡ አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፣ አለቃውም 'ምን አለህ?' ሲለው ወታደሩም እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ'፡፡ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው! ከወደዳችሁ #comment አድርጉልን --------------------------------- ይህ አስተማሪ ሆነው ካገኛችሁኋቸው ሌሎችም ይማሩባቸው ዘንድ #like #copylink #share እያደረጋችሁ🙏 አመሰግናለሁ ። የበለጠ ታሪካዊ እና ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ፌስቡክ https://www.facebook.com/tesemabotola.fesso telegram https://t.me/+Y_erSCHSAJk3MzJk https://t.me/tesema092 follow አርጉ ። አመሰግናለሁ
tesema
Region: ET
Friday 26 June 2026 15:54:53 GMT
Music
Download
Comments
Bele tattoo Artወግዲ :
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው! የአለቃው ስሌት በምክንያት የተደገፈ ቢሆንም፣ የጓደኛው ፍቅር ግን ከማንኛውም ስሌት በላይ መሆኑን ያሳያል። 'እንድምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ' የምትለው አረፍተ ነገር ብቻዋን የህይወትን እና የቃል ኪዳንን ዋጋ በሙሉ ትገልፃለች።👌👌👌
2026-07-30 10:40:35
1
mame.. :
wow
2026-06-28 12:07:05
4
ኢፖክ /epok :
እኔም ሁሉም ጥሎኝ ወጥቶ በደም ተጨማልቄ አዝሎኛል💪😭😭😭😭
2026-07-31 06:27:11
0
Ali Osman :
❤️🙏❤️
2026-06-29 23:41:30
2
God is love :
wow
2026-07-28 06:11:54
0
የውሸት ግዜ :
2026-07-26 13:58:23
0
🦋𝑁𝑎𝑡𝑖ᴰᴹᶻ :
🥺🥺🥺🥺
2026-06-28 17:20:40
0
Abiti :
Wow
2026-06-28 14:01:15
0
ftalewtsegaye342 :
2026-07-21 12:06:55
0
Abay@Ethio :
aw
2026-06-29 08:00:19
0
yoni :
wow
2026-06-29 05:12:02
0
Assefa Degefa :
🙏🙏በትክክል እውነተኛ ጉዋደኛ 🥰🥰🥰
2026-06-27 10:30:36
4
Leo ♌️🙆♂️🇪🇹 :
😭😭😭😭 ከልቤ
2026-06-28 03:33:04
2
kipa tigraway💊 :
እደዚ ዓይነት ጓደኛ ይስጠን(ሰጠኝ)🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-28 13:52:37
2
yosef tdf1213 :
እኔ በተግባር በሂወቴ ተፈፅሞዋል my frend ኣመሰግናለው እስከ ወድያኛው ኣለም
2026-06-29 10:00:00
1
Awetay.AM :
waw
2026-06-29 10:28:05
0
እናቴ 🌎❶❻❷❶ :
😭😭😭😭😭😭እኔ ግን ጨካኝ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😭😭😭😭
2026-06-29 10:38:21
0
👑የባለአባት ልጅ🇨🇬👑 :
wow🥰🥰
2026-06-29 09:31:10
0
@aschu_3841 :
wow smart
2026-06-30 07:26:41
0
Juhar :
Wow
2026-07-12 15:45:14
0
seid eidris :
ወይኔኔኔረ
ግን የወታደርን ሂወት በጣም ነው እምወደው
2026-06-29 12:55:37
0
amden40 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-29 14:27:41
0
Mr.Dina Abdellah :
😭😭😭😭😭ግን አሁን እንደዝ አይነት የለም
2026-06-29 05:42:51
0
MUKEREM :
ልክነው
2026-06-27 12:06:53
0
To see more videos from user @tesemamukura, please go to the Tikwm
homepage.