@yehagermeketawoch01: የጥፋት እንጅ የዓላማ አንድነት የሌላቸው ሀይሎች የኢትዮጵያ ዳግም ስጋት እንዲሆኑ ዕድል ሊሰጣቸው አይገባም።         ጀኔራል አለምሸት ደግፌ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ሃላፊ ጄኔራል አለምሸት ደግፌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ዓመታዊ ብሔራዊ የደህንነት ኮንፈረስን ሲያካሂድ ባስተላለፉት ቁልፍ መልዕክት የጥፋት እንጅ የዓላማ አንድነት የሌላቸው ሀይሎች የኢትዮጵያ ዳግም ስጋት እንዲሆኑ ዕድል አይሰጣቸውም ብለዋል።   አለማችን ከነጠላ ልዕለ ሃያል ወደ ብዙ ዋልታ የሽግግር ሂደት እንደምትገኝ የገለፁት ጀኔራል አለምሸት ሂደቱ ግን ብዙ ውስብስብና አስቸጋሪ የፀጥታ፣ የደህንነት ሁኔታዎችን አስከትሏል ነው ያሉት። አሁናዊ የቀጠናውን ሁኔታ ስንመለከት እድልም ስጋትም ይዞ የመጣ በመሆኑ ፣ እኛም እንደ ሀገር ዕድሉን ለመጠቀምና ስጋት ሆነው ለሚመጡ ችግሮች ደግሞ ምላሽ ለመስጠት ዘመኑን የዋጀ ጠንካራ መከላከያ ሰራዊት እየገነባን ነው ሲሉም ገልፀዋል። በተለይ እኛ በምንገኝበት የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ያለው የሃይል አሰላለፍ የመካከለኛ ሃይሎች ተፅዕኖ እየታየ ያለበት በመሆኑ ይህንን ከእኛ ብሔራዊ ጥቅም አኳያ አስታርቀን ለመሄድ በሳል የሆነ ስትራቴጅክ መከተል ይኖርብናል ሲሉ ብለዋል። በኢትዮጵያዊያን የተባበረ ክንድ ተሰባብረው የነበሩ የሀገር ጠላቶች ዛሬም  ከብሔራዊ ጥቅሟ በተቃራኒ የቆሙ ሀይሎችን አሰባስበው ለዳግም የጥፍት ተልዕኮ እየተዘጋጁ ነው ያሉት ጀነራል አለምሸት ደግፌ ለእነዚህ ባዳና ባንዳ ሀይሎች ዕድል መሰጠት አይገባም ብለዋል። ሰራዊታችን ይህንን እና ቀጠናውን ታሳቢ ያደረገ ሙሉ ወታደራዊ ዝግጅት በማድረግ የተለመደውን የጀግንነት ገድል ለመፈፀም በቂ አቅም እንደዳለውም ተናግረዋል።

የሀገር መከታዎች
የሀገር መከታዎች
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 June 2026 18:18:56 GMT
150756
4165
98
463

Music

Download

Comments

kalkedan726
ቃልኪዳን 💝💝💝 :
እኝኝኝኝኝ
2026-06-27 06:49:58
15
badimawwassie
Nameless :
በሸኔ ስም ማለት?
2026-06-27 07:28:43
5
surafel1219
user7860030757679 :
እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ.....
2026-06-27 14:47:43
7
fasika733
fasika733 :
2026-06-27 14:32:53
2
www.tiktok.com.tesfsh
ፍራሽ አዳሽ (ተስፋሁን ከበደ) :
ኝኝኝኝኝ
2026-06-27 10:34:48
5
user3814027281434
አብዱመርሳ ይማም :
በሸኔ ሥም ማለት
2026-06-27 06:01:02
8
meseretgataneh2
M ነኝ 21 ልጅ :
እኝኝኝኝኝኝኝኝ
2026-06-27 16:54:14
4
gold.v83
Gold 🚕 Taxi :
እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
2026-06-29 16:37:10
0
user2229486383385
123 :
እኝኝኝኝኝኝኝኝ
2026-06-27 16:59:27
1
ayyyy6893
learning is burning :
በሸኔ ስም ማለት
2026-06-27 12:23:09
2
a.d.ge
يارحيم يرب :
ወለጋ ነኝ በድሮን
2026-06-28 16:33:30
1
yeshwasadane338
yeshwas adane :
tbarke
2026-06-28 20:43:39
0
alhaq8
al-haq :
ምድረ አፈናቃይ ❤️❤️❤️ብልፄ
2026-06-27 22:10:25
1
user9593038181293
user9593038181293 :
ላይክ
2026-06-27 03:39:18
1
user34870111057457
user34870111057457 :
ሸኔ ምን ሆኖ
2026-06-27 18:33:10
0
luligetachew
luligetachew :
በሽኔ???
2026-06-27 07:10:03
1
user4655943905793
user4655943905793 :
ትክክል
2026-06-27 03:40:47
0
assefaenyew845
Filla :
በሸኔ ስም ማለት?
2026-06-27 04:21:31
10
fanose2304
ክብርለፋኖ :
2026-06-27 15:57:30
0
zlove693
zlove :
2026-06-27 11:41:05
0
tsehaye674
የት ነህ አትበሉኝ ሀገሬ ኢትዮጲያ ናት!!! :
who are you
2026-06-27 10:39:58
0
atalayshibabaw70
Atalay Shibabaw :
2026-06-27 08:30:53
0
To see more videos from user @yehagermeketawoch01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About