@_only_muziqa: ወርቅ 💛”እጅጋየሁ ሺባባው” ለብዙዎቻችን “ጂጂ” በድምፅዋ ብቻ የምትታወቅ ሙዚቀኛ አይደለችም🤍ለእኔም እጅጋየሁ ሺባባው (ጂጂ) ማለት ከሙዚቃ በላይ የሆነ ስም ነው She is a complete embodiment of art, a living vessel that carries light, love, truth, and profound wisdom በድምፅዋ ልብን ታነቃቃለች፣ አይምሮን ታስደስታለች፣ ነገር ግን ከዚያ በላይ፣ በሐሳቧ፣ በትጋቷ፣ በትግስቷ የሕይወትን መንገድ እንደ ብሩህ መብራት ለማብራት ትጥራለች!!!! Her voice doesn’t just sing it awakens. የጂጂ ሙዚቃ አንዴ መዝሙር ሆኖ ሲመጣ ሌላ ጊዜ ግጥም፣ ሌላ ጊዜ የሕይወት ታሪክ፣ አንዳንዴም ፊልም ይሆናል……አምናለዉ፣ካህን:ና፣ማነዉ ሌባዬ፣ናፈቀኝ፣አቦ ሸማኔ፣እስከመቼ፣አቤት ዉበት፣አባይ፣አድዋ……ጥቂቶቹ ናቸዉ🙌🏻Every melody carries layers emotional, spiritual, and intellectual ከዘፈን የዘለሉ ሀሳቦቿ በእኛ አይምሮ ውስጥ የሚፈጠሩትን ነገሮች ቀድመን እንድናይ፣ እንድንመለከት፣ እና እንድንቀይር ያበረታታሉ🙌🏻 In her art Gigi has mastered the full spectrum of creativity ስነ ጥበብን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረች ፍጥረት ናት ብዬ አስባለዉ…እሷን እንደ beacon of light 💡የፍቅርና እውነት አዳራሽ፣ የተነሳሽነት ምንጭ፣ መምህር፣ የፍቅር ተወካይ፣ እና እንደ መንገድ መነሻ እመለከታታለሁ🖤 ሙዚቃዋ ስምና ታዋቂነት ብቻ አይደለም። It points to a deeper truth ከቃላት በላይ የሚገኝ እውነት!!🤍 Every time I listen to her music, I don’t just hear a beautiful voiceI hear wisdom, peace, love,and humanity😭አንዳንድ ጊዜ ሙዚቃዋ እንደ መዝሙር ያረጋጋኛል(አምናለዉ)ሌላ ጊዜ እንደ ግጥም ያስደምመኛል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ልክ እንደ ህይወቴ ታሪክ ይሰማኛል🤍 Gigi is not merely remembered for her voice. በመልእክቶቿ ስሜት አንቂ፣ ሀይል እና ተነሳሽነት ናት🤍She is a teacher, a wise elder, an encourager, and a healer of hearts የእሷ ችሎታ በቃላት ሙሉ በሙሉ ሊገለጽ አይችልም🤍No matter how many words I use, how long the paragraphs become,her quality transcends language itself🤍እሷ ከሀሳብ፣ ከቃል፣ ከድምፅ በላይ የሆነች መንፈሳዊ ተፅእኖ ናት ብዬ አስባለዉ From the golden lands of ጎጃም ቻግኒ ወረዳ, ይህች ታላቅ ሴት ተወጣች ብትወጣ የኢትዮጵያን ሙዚቃዊ ቅርስ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም የፍቅርና የብርሃን መልእክት ሰጥታለች We are forever grateful🤍 To me, Gigi is not only an artist She is a teacher without a classroom,a philosopher without writing books,and a leader without seeking power. ሰዎችን የምትመራው በፍቅርና በጥበብ እንጂ በስልጣን አይደለም🤍 No words can express how much I love her. 😭 We love you እጅጋየሁ 🤍Wrote this a while back, ግን ዛሬ Sofia ስለ እሷ ያጋራችዉን video ካየሁ በኋላ share ሳላደርገው ማለፍ አልቻልኩም። We really missed her! ከአይናችን ጠፍታ ብትናፍቀንም,after all that negativity, seeing her in this amazing state completely made my day.ከማንም በላይ ደስ ብሎኛል!❤️ Gigi is indeed a transmission of light የብርሃን ማስተላለፊያ a teacher of life,and Ethiopia’s eternal gold (ወርቅ)We love you, እጅጋየሁ! 💛 ክብር እሷን ለፈለቀችበት ጎጃም ቻግኒ ወረዳ🖤 ዩሀንስ✍️ @Tiblet Giragn Sabir #onlyሙዚቃ #እጅጋየሽባባው #egegayehu_shebabaw_ #ጂጂሽባባው #oldamharicmusic

Only_ሙዚቃ
Only_ሙዚቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 June 2026 18:38:21 GMT
283846
25929
207
1750

Music

Download

Comments

yordiyodi2121
yordi :
ንግስቷ ተመልሳለች ይመስገን አምላክ🙏🙏🙏🙏
2026-06-27 07:05:21
62
zenebesamuel1
Zed King :
ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሰት አይወርሰም በኢየሱስ አምኖ መዳን ይሻላል
2026-06-27 13:51:24
16
emu12165
እሙ :
ጂጂዬ🥰🥰🥰
2026-06-27 04:11:10
10
dinaphy77
Dinaphy🍂 :
same here I am so happy to see her like that today❤️
2026-06-26 18:42:50
12
tame1066
tame :
እንኳን ደና መጣሽ ንግስቷ👑
2026-06-27 06:06:36
17
fanta12t
fanta :
ewy🥰🥰🥰🥰yeney abeba🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-27 06:05:56
2
the.king73751
painkiller 🔥🔥 :
the queen 👸 of music
2026-06-27 09:35:56
1
5solas.jesus
Dan - ዳኒ :
ቴዲ ወደ ጌታ የመጣል very soon🥰
2026-06-29 04:44:29
0
ashenafi.tekle83
Ashenafi Tekle :
የ ሙዚቓ ንግሰት
2026-06-27 09:14:03
8
abrilo_hd_music_lyrics
✨🅰️𝗔𝗯𝗿𝗮𝗵𝗮𝗺🅱️✨ :
2026-06-27 23:27:07
1
tibletgiragn
Tiblet Giragn Sabir :
Yesssss😭🖤🖤🖤
2026-06-26 22:03:15
3
.1w779
𝐄𝐝𝐢𝐥🦋 :
2026-06-27 06:17:18
4
seble8960
seble :
ጂጂዬ የኔ ወርቅ እኳን በደና አየሁሽ እደሀገር ነው ምኖድሽ
2026-06-27 15:37:24
5
br.te1
Br Te :
ወደ ጌታ ተመለሽ🙏
2026-06-27 07:54:14
2
bkrmsot
bkrmsot :
Gigiye ልዩ ነሽ...... ምንም ቃል የለም ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-06-27 06:31:19
2
sisaykcf969
እናቴ ኪዳነ ምህረት❤❤ :
የኔናት❤❤
2026-06-26 20:11:47
2
woni.woynshet
Alexo :
ጂጅ
2026-06-27 06:45:19
2
gatalwu.mula
16ቷ/ እናቴ :
ጂጂየ በማሪያም ጤናዋ ተመልሷል አይ ሙዚቃ
2026-06-28 09:16:34
1
jon115809
Jon :
2026-07-27 14:39:18
0
demsewu15
ደምስ ይአንኮበሬውየምንልክ ቅጽበቅጽ :
ጂጂ ሽባባው ውድ አረትስትዬ የኔልዩ ዉሁ
2026-07-05 20:22:03
0
yoni.man286
Yonae የአብማዋ 21👈 :
ንግስቶ
2026-09-11 10:27:27
0
yoni.man286
Yonae የአብማዋ 21👈 :
ንግስቶ
2026-09-11 10:28:34
0
kindealula83
Kinde :
our legend 🙏
2026-08-01 10:56:35
0
asternigussi
asternigussi :
ጂጂየ ንግስት የሀገር ሀብት❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
2026-08-04 20:01:24
0
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
የኔ ወርቅ❤❤❤🙏🙏🙏
2026-06-27 06:49:36
1
To see more videos from user @_only_muziqa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About