Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@comeonhayati2: እንኳን ወልደሽ አብደሽም ብትመጪ እቀበልሻለሁ" “እንኳን ወልደሽ አብደሽም ብትመጪ እቀበልሻለሁ የሚለው ቃል በከንቱ አይደለም ምክንያቱም አንቺን የወደድኩት ለውበትሽ ብቻ አይደለም ለልብሽ💖 ነው ሰው ሁሉ በሞላ ጊዜ አብሮ መሆን ይችላል ነገር ግን እውነተኛ ፍቅር የሚፈተነው በከባድ🥺 ጊዜ ነው አንቺ በህይወት ድካም ብትሰበሪ በሀሳብ ብትደክሚ አለም ሁሉ ተቃውሞ ቢያገልሽም እኔ ግን እጅሽን አልለቅሽም🧑🤝🧑 ፍቅር ማለት “ቆንጆ ስትሆኚ በቻ እወድሻለሁ” ማለት አይደለም “ሁኔታሽ ምንም ቢሆን ከጎንሽ እቆማለሁ ማለት ነው እኔም ያንን ቃል በሙሉ❤️ ልቤ ነው የምናገረው ወልደሽ ብትመጪ...🤰 እምባሽን አብሼ እቅፍ አደርግሻለሁ አብደሽ ብትመጪ... በፍቅሬ አሳርፍሻለሁ ተስፋ ብትቆርጪ... ተስፋ እሆንሻለሁ ምክንያቱም አንቺ ለእኔ ተራ ሰው አይደለሽም የልቤ ሰላም የህይወቴ ደስታ በጨለማዬ ውስጥ የምትበሪ ብርሃኔ ነሽ ሰዎች ሊለወጡ ይችላሉ ጊዜም ሊቀየር ይችላል ነገር ግን ፍቅሬ አይቀየርም ዛሬም ነገም ከዘላለም አንቺን ብቻ እወድሻለሁ#foryou #fyp #loveyou #viral
yuti estanbul 💜
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 26 June 2026 20:30:12 GMT
223
17
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.73MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.73MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
kinego :
🥰🥰🥰👏👏👏
2026-06-26 20:40:19
0
To see more videos from user @comeonhayati2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
dc. @ellalucas00 & @GELO #Hearts2Hearts #하츠투하츠 #H2H #JIWOO #JUUN
It’s the users that drive the value to the token. Not the promise of what the technology is “gonna do”. If the users hold the token long enough they become the biggest proponents of the network. They also fight off other ideas.
بیا پیشم که قربانت شوم یار :) A
cr: 티슈 #heeseung #evan
#fyp #smkbisa #kangen #sekolah #smkn1gunungsindur #tidurnyenyak
3D watermark for @adam.yttt.edits #3dwatermark #fyp #watermark #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy