@kalenlouiseee: 🎻#fypageee #viralvideotiktok #femaledj #sheffielduk #sheffield

Kalenlouise
Kalenlouise
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 26 June 2026 21:13:13 GMT
1393
101
5
1

Music

Download

Comments

shann_pritch.dj
Shann Pritch DJ :
Slay🔥🔥🔥
2026-07-07 12:18:00
1
lee.moore66
Lee Moore :
❤💘😘💕
2026-06-26 23:14:03
0
kaydee19871
🍒Kₐyₗₑₘ🍒🇯🇲🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
❤️❤️❤️
2026-06-26 21:38:51
0
k4kam2025
Kam :
@Kalenlouise mad skills 🥰
2026-07-05 01:49:17
0
To see more videos from user @kalenlouiseee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሐምሌ 5 የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። በዚህች ዕለት እናታችን ቅድስት ድንግል  ማርያም ለጻድቁ አባታችን የብርሃን ዐይን የተከለችለት እለት ነው! ይኸውም፦ ጻድቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ምድር ስለኢትዮጵያ ሕዝብ ኃጢአት በባህር ቁልቁል ተዘቅዝቀው በመጸለያቸው እግዚአብሔርም ይህን ጸሎታቸውን በመቀበል የኢትዮጵያ ሕዝብ እምርልሃለሁ ብሎ ስሙን ለጠሩ ዝክሩን ለዘከሩ የምሕረት ቃል ኪዳን ከሳቸው ጋር ካደረገ በኋላ ወደ ምድረ ከብድ ላከው። አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም በምድረ ከብድ እንደ አምድ ተክል ሆኖ ሰባት አመት ቅንድቡን ሳይከድን፤ ራሱን ወደ ምድር ዝቅ ሳያደርግ እጆቹን እንደዘረጋ ወደ ሰማይ እየተመለከተ ሰባት አመት ቆዬ። በዚህ የሰውን ጸሎትና የእግዚአብሔርን ምሕረት የሚቃወም ጠላት ዲያብሎስ በአባታችን የጸሎት ጽናት በመቅናት ጸሎታቸውን ልያቋርጥ በቁራ ተመስሎ ወደ እሳቸው ጋ መጣና >> <<< ወለ ወላዲተ ድንግል >>> <<< ወለ መስቀሉ ክቡር >>> " width="135" height="240">
ሐምሌ 5 የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። በዚህች ዕለት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለጻድቁ አባታችን የብርሃን ዐይን የተከለችለት እለት ነው! ይኸውም፦ ጻድቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ምድር ስለኢትዮጵያ ሕዝብ ኃጢአት በባህር ቁልቁል ተዘቅዝቀው በመጸለያቸው እግዚአብሔርም ይህን ጸሎታቸውን በመቀበል የኢትዮጵያ ሕዝብ እምርልሃለሁ ብሎ ስሙን ለጠሩ ዝክሩን ለዘከሩ የምሕረት ቃል ኪዳን ከሳቸው ጋር ካደረገ በኋላ ወደ ምድረ ከብድ ላከው። አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም በምድረ ከብድ እንደ አምድ ተክል ሆኖ ሰባት አመት ቅንድቡን ሳይከድን፤ ራሱን ወደ ምድር ዝቅ ሳያደርግ እጆቹን እንደዘረጋ ወደ ሰማይ እየተመለከተ ሰባት አመት ቆዬ። በዚህ የሰውን ጸሎትና የእግዚአብሔርን ምሕረት የሚቃወም ጠላት ዲያብሎስ በአባታችን የጸሎት ጽናት በመቅናት ጸሎታቸውን ልያቋርጥ በቁራ ተመስሎ ወደ እሳቸው ጋ መጣና "ውኃ ጠምቶኛል ቀድተህ አጠጣኝ" ስላቸው አባታችንም "ጸሎቴን አቋርጬ አንተን ውኃ አላጠጣም ና ከአይኔ ጠጣ" ብሎ አዘዘው። በመጽሐፍ "ሳታቋርጡ ጸልዩ" ተብሎ እንደተጻፈ 1ኛ.ተሰሎንቄ.5፥17)። ቁራውም ከአይናቸው ልጠጣ እንደመጣ መስሎ አይናቸውን ወጋው! ጸሎት አቋርጦ በሁለት ዐይን ገሃነም ከምገቡ ጸሎትን ባለማቋረጥ በአንድ ዐይን መንግሥተ ሰማያት መግባትን ሽተዋልና። #ጌታችንም በወንጌሉ "ሁለት ዐይን ኖሮህ ገሃነም ከምትገባ አንድ ዐይን ኖሮህ ወደ መንግሥተ ሰማያት ብትገባ ይሻላል" ብሎአልና። ማር.9፥47።) አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስም በጽናታቸው ሰይጣንን ድል ነሱት። ከፈተና መዳን የምንችለው ፈተና ውስጥም መግባት ከገባንም መውጣት የምንችለው በጸሎት ስንተጋ ነውና (ሉቃስ.ወ.22፥40)። ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችም ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቆሮንቶስ ዲያብሎስን ድል እንዳደረገው። ማቴ.ወ 4፥1-11)። ጻድቁ ሰው ኢዮብም ከሰይጣን ጋር በመታገል ድል እምደነሳው (ኢዮብ 1) አባታችንም ዲያብሎስን በጸሎት ጽናት ድል ነስተውታል። ሐምሌ 5/፭ ቀን እመቤታችን ለአባታችን የብርሃን ዐይን አምጥታ ተከለችለት። የቅዱሳን መታሰብያቸው ከበረከት ጋር ለዘለዓለም ነውና የቅዱሳን ሀገር፣ ሀገረ እግዚአብሔር የሆነች ኢትዮጵያ ቅዱሳንን ከማክበር በተጨማሪ ቅዱሳን የሚወለዱባት ጻድቃን የሚጠጉባት ሀገር ናት። ቅድስና ቅዱስ የሆነው #እግዚአብሔርን ቅዱስ እንደሆነ በቅድስና ቅዱስ የምንሆንበት ሕይወት ነው። "እኔ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ" እንዳለን ዘሌ.20፥7)። ቅድስና የምታልፈውን አለም ንቆ የማታልፈውን ዘላለማዊ ሕይወት መናፈቅ ነው፤ ቅድስና ራስን ለእግዚአብሔር ነጥሎ ማውጣት መለየት ነው። ቅድስና አለም በሞቷ በምትገዛው ከካራን መውጣት ነው (ዘፍ.12፥1) ወተትና ማር የምታፈልቀው የእግዚአብሔርን መንግሥት ከነአንን መናፈቅ ነው። የቅዱሳን ሁሉ አምላክ ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር ለእኛ ለኃጢአተኞችም የቅድስናን ሕይወት ያድለን። አሜን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ። <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> <<< ወለ ወላዲተ ድንግል >>> <<< ወለ መስቀሉ ክቡር >>>

About